cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Fano Media 24

የፋኖ ሚዲያ የማኅበራዊ ሚዲያ አማራጮች ያጋሩት:- ቴሌግራማችን:- https://t.me/FanoMedia24 ትዊተራችን:- https://twitter.com/FanoMedia24?s=35 ግሩፓችን:- https://t.me/FanoAmahara

Больше
Рекламные посты
15 078
Подписчики
+1624 часа
+487 дней
+27530 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

በአስቸኳይ መልዕክት! በአሁኗ ሰዓት አራዊት ሰራዊቱ በሸዋ ወደ እነዋሪና ጅሁር (ወደ ጅሁር ቆላማ ቦታዎችን ጨምሮ) በሌሊት ለመንቀሳቀስ አቅዶ ለጉዞ ዝግጁ ሆኖ እንዳለ ለማወቅ ተችሏል። መረጃው በተለያዩ አማራጮች ወደ አካባቢው ይዳረስ፤ ይዛመት። መረጃ ኃይልም ሃያልም ነው! @FanoMedia24 @Amhara60M
Показать все...
👍 6👏 2👎 1 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
27👍 12🏆 3👎 1🔥 1
አውቃቸው ነበር፡፡ ደብረ ብርሀን የሚኖሩ አጐት አላቸው፡፡ እሳቸውንም በደንብ አውቃቸዋለሁ፡፡ ከፕሮፌሰር አስራት ጋር ማውራት በጣም ከባድ ነው፡፡ መላ ሰውነትህን ይቆጣጠሩሀል፡፡ ከአለባበስ እስከሁሉ ነገርህ ማስተካከል አለብህ፡፡ የሆነ ጊዜ አንድ ጋዜጠኛ ቃለመጠይቅ ሊያደርግላቸው ሄዶ እንግሊዝኛ ይቀላቅላል፡፡ ከዚያ ተናደው በእንግዝኛ ብቻ ማውራት ጀመሩ፡፡ ጋዜጠኛው እንግሊዝኛ ማውራት አልቻለም፡፡ ወደ አማርኛ ዞረ፡፡ ፕሮፌሰር አስራት ቋንቋ ቀላቅሎ መናገሩ አናዷቸው ጋዜጠኛውን አስወጥተው ላኩት፡፡ በጣም ቁጥብ እና መደበኛነትን የሚመርጡ ሰው ናቸው፡፡ ከኢንጂነር ኃይሉ ሻወል ጋር የሚጣሉት በአለባበስ ሁሉ ነበር፡፡ ኢንጂነር ኃይሉ ለቀቅ ያሉ ሰው ናቸው፡፡ ፕሮፌሰር አስራት ግን እንደዚያ ዓይነት ሰው አይደሉም፡፡ ቁጥብ ናቸው፡፡ ደግሞ ብዙ ሙያ ነበራቸው፡፡ አውሮፕላን አብራሪ ነበሩ፡፡ ሐኪም ናቸው፡፡ ፖለቲከኛም ነበሩ፡፡፡፡ ኢንጂነር ኃይሉ ሻወል ለምን መአህድን ወደ መኢአድ ቀየሩት? በጐጃም፣ በወሎ እና በጐንደር አርሶ አደሩን አነጋግሬ ነው የቀየርኩት የሚል ምላሽ ሰጥተውኛል፡፡ ኢንጂነር ኃይሉ ጀርመን ሂደው ከኦነግ መሪዎች ጋር የጋራ ውይይት ማድረጋቸው በመአህድ ውስጥ ቅሬታ ፈጥሮባቸው ነበር፡፡ ኢንጂነር ኃይሉ፣ “ፕሮፌሰር አስራት ሸምግለዋል፣ መውረድ አለባቸው” እያሉ ይቀሰቅሱ ነበር፡፡ ፕሮፌሰር አስራት እና ኢንጂነር ኃይሉ ብዙ ጊዜ አይግባቡም፡፡ በነገርህ ላይ ኢንጂነር ኃይሉን ቃለመጠይቅ ሳዳርግላቸው በጎ እና ደፋር ሰው ሆነው አግኝቻቸዋለሁ፡፡ የሃሳብ ልዩነት ብቻ ነው ከፕሮፌሰር አስራት ጋር የነበራቸው፡፡ መአህድ ለመፍረሱ ዋናው ምክንያት ምንድን ነው? ያፈረሰው ህወኃት ነው፡፡ በግለሠብ ደረጃ ደግሞ የወጣቱን ክንፍ ያፈረሰው አቶ ልደቱ አያሌው ነው፡፡ አቶ ልደቱ መአህድን የወጣቱን ክንድ አፍርሶ ኢዴፓን መስርቷል፡፡ ሻለቃ አድማሱ የሚባል ሰውም በመፍረሱ ሂደት አለበት፡፡ ልደቱ ወጣት ስለነበር ፊት ለፊት ይናገራል፡፡ ስለልደቱ ፕሮፌሰር አስራትም ያውቁ ነበር፡፡ ልደቱ የኢሚግሬሽን መኪና ሾፌር ሆኖ ነበር ከወሎ ወደ አዲስ አበባ የመጣው፡፡ ፕሮፌሰር አስራት ናቸው ወደ ፖለቲካው ያስገቡት፡፡ በ1988 ዓ.ም የአድዋ ድል ሲከበር ልደቱ ንግግር አድርጐ ነበር፡፡ ሰው ንግግሩን ወዶት ማንዴላ ይለው ነበር፡፡ ከዛ በኋላም ነው የመአህድ የወጣቱ ክንፍ ኃላፊ የሆነ፡፡ ግን ልደቱ ሳይቆይ የመአህድን የወጣቱን አደረጃጀት አፍርሶ ኢዴፓን መሠረተ፡፡ ሻለቃ አድማሱ ግን አስከ 1997 ውስጥ ለውስጥ ነበረ፡፡ ይሄን ሁሉ ምስጢር በመጽሐፍህ እያወጣህ ችግር አልደረሰብህም? በደህንነቶች ክትትል ይደረግብኝ ነበር፡፡ ብዙ አይደለም እንጅ ታስሬም አውቃለሁ፡፡ ግን የከፋ አይደለም፡፡ አማራ ግን ለምን ዘውጌ ዘለል ሆኖ ቆየ? ይሄ የኔም ጥያቄ ነው፡፡ በዓለም ላይ ግፍ ከተሠራባቸው ሀገሮች መካከል የእስራኤል አንዱ ነው፡፡ እስራኤል ቀደም ሲል በግብፅ እና በሮማውያን ተሰቃይተዋል፡፡ ኋላም በሂትለር ተጨፍጭፈዋል፡፡ እስራኤል የተወለደችው ከብሔርተኝነቷ ነው፡፡ ብሔርተኝነቷ ከግፍ የመነጨ ነው፡፡ አሜሪካ ሳትቀር የእስራኤልን ሀገርነት አትደግፍም ነበር፡፡ ግን በግድ ሀገር ሆነች፡፡ ሆናም ተከበረች፡፡ አማራው ግን እንደ እስራኤል እንኳ ዘግይቶ ራሱን ማቆም አልቻለም፡፡ በደህናው ዘመን የነበሩ ነገስታት በአማራው ማንቀላፋት ምክንያት ዛሬ ይሰደባሉ፡፡ አማራው ራሱን ባለማስከበሩ ታሪኩ እየጠየመ ነው፡፡ በዛሬው የአማራ ድክመት የትናንት ጀግና አባቶቹ እየተወቀሱ ይገኛሉ፡፡ አማራ ከዘመኑ ጋር ራሱን ካላሻሻለ የኩርድ ህዝብ ዕጣ ይደርሰዋል፡፡ የኩርድ ህዝብ የሀገር ባለቤት የነበረ ነው፡፡ የህዝብ ቁጠሩም ከ30 ሚሊዮን በላይ ነበር፡፡ ግን ንዑስ ህዝቦች መሬታቸውን አድርቀው፣ ከፖለቲካ ሁሉ አባረው ሀገር አልባ አደረጓቸው፡፡ በአውሮፓ የጅፕሲ ማህበረሰብም አለ፡፡ ጂፕሲ እንደ ማህበረሰብ አለ እንጅ ሀገር የለውም፡፡ ተጓዥ እና ስደተኛ ሆኗል፡፡ ራሱን ማደራጀት ሰላልቻለ ስደተኛ ብቻ ሆኗል፡፡ አማራም ብዙ ህዝብ ቢሆን የመጥፋት አደጋ ተጋርጦበታል፡፡ ብዙ በመሆን አይዳንም፡፡ ህዝብ እንደ ሁኔታው ቶሎ ካልተቀየረ ራሱን ይክዳል፡፡ አማራ ሆኖ አማራ አይደለሁም ሊል ይችላል፡፡ ከማንነቱ ጋር ተጣልቶ ይጠፋል፡፡ ዳግም አማራ በምሁራን የተከዳ ህዝብ ነው፡፡ ምሁራን ለአማራ ምንም አልሰሩለትም፡፡ ለአማራ የሚሆን የሐይማኖት አባትም ሆነ ምሁር ብዙ የለም፡፡ አማራው ሲጐዳ ማን ደረሠለት?! አማራ በትንንሽ ብሔሮች ሁሉ እየተጠቃ ራሱን ማዳን አልቻለም፡፡ በነገርህ ላይ እኔ ስለአማራ ስጽፍ እንደ እብድ ያዩኛል፡፡ ነፀብራቅ፣ አዳኝ እና ገዳይ፣ ፋና ወጊዎቹ የሚሉ መጻሕፍትን በስሜ፣ የጥላቻ መንፈስ የሚለውን መጽሐፍ ደግሞ ዓለም ሰገድ ኃይለሚካኤል ብየ በብዕር ሥም ጽፌያለሁ፡፡ በብዕር ስም የምጽፈው ሰዎች እብድ እንዳይሉኝ እየፈራሁ ነው፡፡ አማራው ስለአማራነት ሲነገረው አይወድም፡፡ አማራ ራሱን እየከዳ በሌሎችም የሚከዳ ህዝብ ከሆነ ከ40 ዓመታት በላይ ተቆጥሯል፡፡ የሚገርምህ እዚሁ በእናንተ ድርጅት ደብረ ብርሐን ቅርንጫፍ ከደርግ ጋር የመንዝ አርበኞች ያደረጉትን ትንቅንቅ ጽፌ እያስተረኩ ነበር፡፡ የዛ ቅርንጫፍ ሥራ አስኪያጅ ግን አስቆመችው፡፡ ምንድን ነው ስላት የሽፍታ ታሪክ ነው አለችኝ፡፡ አሁን አሷ አማራ ናት፡፡ ግን የአማራን ጀግኖች ታሪክ የሽፍታ ታሪክ አድርጋ ቆጠረች፡፡ እኔም ተናድጀ አለቃሽ ህወኃትም ሽፍታ እኮ ነው አልኋት፡፡ የራሷን ሽፍታ እያናናቀች የሰው ሽፍታ ታነግሳለች፡፡ ይህ የብዙው አማራ ተሞክሮ ነው፡፡ እኛ አማራዎች በላይ ዘለቀን ሽፋታ፣ ቴዎድሮን ሽፍታ እያልን ራሳችንን እየገደልን እንገኛለን፡፡ አማራ በታሪኩ ልክ መኖር ያቃተው ህዝብ ነው፡፡ ይሄን ያደረገው ደግሞ የተማረው ነው፡፡ የተማረው አጐብዳጅ እና ከራሱ እየራቀ ለሌላው በመቅረብ ጥገኝነትን የሚወድ ነው፡፡ አማራ ለሀገርም ለራሱም ሲል ታሪኩን ማደስ አለበት፡፡ ሀገሪቱ ሰላም እንዲቀርባት መፍትሔ አዋጣ እስኪ? በአቻነት ላይ የተመሠረተ ሥርዓት ያስፈልጋል፡፡ ያለእኩልነት ሀገር አይገነባም፡፡ መከባበር ያስፈልጋል፡፡ ተሳዳጅ እና አሳዳጅ መኖር የለበትም፡፡ አንድነት ሲባል በፍትኃዊነት እንጅ በአንደበት መሆን የለበትም፡፡ ወጣቱ ታሪኩን ይረዳ! ህዝቡ በማይፈልገው መሪ አይመራ! ደካማ መሪን በቃ ይበለው! ዴሞክራሲ የሚመጣው ህዝብ በቃኝ ሲል ነው! በጣም አመሰግናለሁ! እኔም በአማራ ብዙኃን መገናኛ ቃለመጠይቅ ስደረግ በህይዎቴ የመጀመሪያየ ነው፡፡ በየትኛውም ሚዲያ ቀርቤ አላውቅም፡፡ ጋዜጠኛም ስለሆንሁ ቃለመጠይቅ ማድረግ እንጂ መደረግ አልወድም፡፡ እንግዲህ ላንተ የመጀመሪያየን ቃለመጠይቅ ሰጥቸሃለሁ፡፡ በጣም አመሰግናለሁ! በየሺሀሣብ አበራ በኩር ጋዜጣ የታሕሳስ 08/2011 ዕትም
Показать все...
👍 16
“አማራ ለሀገሩ ዋጋ ያልከፈለበት ጊዜ የለም”ደራሲ አሰግድ መኮንን ደራሲ አሰግድ መኮንን ዘጠኝ መጻሕፍትን ለአንባቢያን አድርሷል፡፡ ኮብላይ፣ ጥብቅ ምስጢር፣ አዳኝ እና ገዳይ፣ ነፀብራቅ፣ ከኢትዩጲያ ወንዞች ማዶ …በሚሉት ድርሰቶቹ ይታወቃል፡፡ ከ1983 ጀምሮ የነበረውን የፖለቲካ ጉዞም በቅርብ እንደ ጋዜጠኛ እየተከታተለ ከትቧል፡፡ ከጋዜጠኛ እና ደራሲ አሰግድ መኮንን ጋር ቆይታ አድርገናል፡፡ የት ተወልደህ አደግህ ከሚለው ልጀምር? ሰሜን ሸዋ፣ ኤፍራታ እያሪኮ ከምትባል ቦታ ተወለድሁ፡፡ ያደግሁት ደግሞ እዛው ሸዋ ራምሴ ከሚባል ቦታ ነው፡፡ በነገራችን ላይ ሰሜን ሸዋ ላይ ብዙ ስያሜዎች የእስራኤልን (የእብራውያንን) ይመስላል፡፡ በዚህ ዙሪያ ላይ "ከኢትዮጵያ መንዞች ማዶ" በሚል መጽሐፍ ላይ ለምን የሸዋ ስያሜ ከእብራውያን ጋር እንደተያያዘ ተንትኛለሁ፡፡ ኤፊሶን፣ ኬብሮን፣ ጌልጌል፣ ናዝሬት፣ አንፆኪያ፣ ገሊላ፣ የሚሉ ስያሜዎች አሉ፡፡ ኢትዮጵያ እና እስራኤል በብዙ ነገር የተጣመሩ ናቸው፡፡ እስራኤል የመጀመሪያዋ የኦሪት ህግ አማኝ ሀገር ናት፡፡ ቀጥሎ ኢትዮጵያ ናት፡፡ በኦሪት ዘፀዓት እንደተፃፈው ዮቶር የሚባል አባት አለ፡፡ እነ ሪቻርድ ፓንክረስት እንዳጠኑት ዮቶር መነሻው ጐንደር ነው፡፡ ዮቶር የአማሮች አባት ይባላል፡፡ ዮቶር የሙሴ አማት ነው፡፡ የዮቶር ልጅ ሲፓራ የሙሴ ሚስት ናት፡፡ ስለዚህ ኦሪት በእስራኤላዊው ሙሴ እና በኢትዮጵያዊቷ ሲፓራ በአቻነት ተጀምሯል ማለት ነው፡፡ በግብፅ በሲና በረሀ ሙሴ እስራኤልን ሲመራ የአስተዳድር እርከን አስር አለቃ፣ አምሳ አለቃ… የሚል ያስተማረው አማቱ ካህኑ ዮቶር ነው፡፡ የሰው ልጆችን የሚስተዳደሩበትን የስልጣን እርከን ዮቶር ሠራ፡፡ ሙሴ እና ሲጳራ ኦሪት ህግን ተቀብለዋል፡፡ ስለዚህ ሸዋም የኢትዮጵያ መሀል እንደመሆኑ መጠን ከሙሴ ሀገር ከሆነችው ከእስራኤል ስያሜን ተጋርቷል፡፡ ራስህን አስተዋውቅ ብለህ ብዙ መንፈሳዊ ነገር ተነተህልኝ፡፡ ሐይማኖታዊ ትምህርት ተምረሀል? አዎ! ዳዊት ደግሚያለሁ፡፡ መጽሐፍ ቅዱስ አነባለሁ፡፡ ሐይማኖታዊ ትምህርት ተከታትያለሁ፡፡ አጠናለሁም፡፡… በድርሠት ከአንባቢያን ጋር የተገናኘኸው በ1991 ነው? አይደለም፡፡ በ1985 ዓ.ም ጀምሬ በየጋዜጦች እጽፍ ነበር፡፡ የመጀመሪያ መጽሐፌን በ1991 ነው ያሳታምሁት፡፡ ኮብላይ ይሰኛል፡፡ ከኮብላይ በፊት ግን ጥብቅ ምስጢር የሚለውን መጽሐፌን ነበር ለማሳተም የሞከርሁት፡፡ ለማሳተም ወደ ሜጋ አሳታሚ ድርጅት ሄድሁ፡፡ ስሄድ የድርጅቱ ኃላፊ ሥነ ጽሑፍ በእጀ እንዳልነካ አድርጐ ሰደበኝ፡፡ ምክንያቱን ሳጠና ሜጋ የህወኃት ስለነበር፣ ህወኃትን የሚተች መጽሐፍ በመጻፌ የመጣ ጣጣ ነው፡፡ ጥብቅ ምስጢር ኢትዮጵያ አንድነት የሚያተኩር ልብወለድ ነው፤ ነገር ግን በሌሎች መጻሕፍት ዳግም ተመልሰህ ስለ አማራ መደራጀት ጽፈሀል… አስተዳድግ ወሳኝ ነው፡፡ በደርግ ጊዜ ስማር ለኢትዮጵያነት ቅርብ እንድሆን አድርጐኛል፡፡ ደርግ ፊውዳል አና አቆርቋዥ ብሎ መጀመሪያ የመታው አማራውን ቢሆንም፣ እየገደለም ስለ ኢትዮጵያዊነት ይሰብክ ነበር፡፡ በ1967 ዓ.ም 60 ባለስልጣናት ሲረሸኑ ብዙዎች የመንዝ እና የጐጃም አማራዎች ነበሩ፡፡ መንዝን እና ይፋትን ደርግ ከ1967 እስከ 1971 በአውሮፕላን ደብድቦታል፡፡ መንዝ ግሸንን ሁሉ ደብድቦታል፡፡ ይሄን የሚያደርገው በአውሮፕላን ነው፡፡ አውሮፕላኑ ዝናብ አይደለም የሚጥለው፡፡ ጥይት ነው፡፡ አማራ ለሀገሩ ዋጋ ያልከፈለበት ጊዜ የለም፡፡ ህወኃትም፣ ጣሊያንም ሸዋን እና በአጠቃላይ አማራውን በተለየ መንገድ በድለውታል፡፡ ምክንያቱም ሸዋ ማዕከላዊ ቦታ በመሆኑ፣ ሸዋን በማድከም ኢትዮጵያን መግዛት ይቻላል የሚል እሳቤ ነበራቸው፡፡ የሸዋ አማራ ከሌላው አማራ የተለየ ገዥ መደብ ሆኖ ሳይሆን ግፍ የበዛበት፣ ለባህር በሩ እና ለማዕከላዊው ቦታ ቅርብ በመሆኑ ነው፡፡ ዋና ከተማዋ አዲስ አበባም ሸዋ ላይ ናት፡፡ ሸዋን መያዝ ሙሉ ኢትዮጵያን እንደመያዝ ይቆጠራል፡፡ በሸዋ ከጣሊያን እስከ ህወኃት በተሰራው ግፍ ምክንያት መሪ አላገኘም፡፡ ሸዋ እንደ ብአዴን እንኳን ሸዋውን የሚወክል ሰው የለውም፡፡ ብዙዎቹ ሞራላቸው የተመታ፣ ሲታዘዙ የሚሮጡ ናቸው፡፡ ህወኃት ወደ መቀሌ ቢሸሽም ሸዋ ላይ ግን አለ፡፡ ሸዋን የሚመሩት በብዛት ዛሬም ህወኃቶች ናቸው፡፡ ህወኃቶች መጀመሪያ ሸዋን ለማድከም ተሯሩጠው ነበር፤ አሁን ደግሞ ጐንደርን ለማሸበር እየተሯሯጡ ነው፡፡ ይሄን ሁሉ ሳይ እና ሳጠና ስለአማራ መጻፍ ለጭንቅላቴ ግዴታ ሆነብኝ፤ እና ስለአማራነት መፃፍ ጀመርሁ፡፡ ከጣሊያን እስከ ሌሎች የሀገራችን ብሔርተኞች ለምን በአማራው ላይ ጠላት ሆነው ተነሱ? ለዚህ ሁለት መሰረታዊ ምክንያቶች ይነሳሉ፡፡ አንደኛው የአድዋ ጦርነት ነው፡፡ የአድዋ ድል የሁሉም ነው፡፡ መሪው ግን አማራው ብለው ስለሚስቡ አማራን ቅኝ ገዥዎች ይጠላሉ፡፡ የምኒልክ የሀገር ግንባታ ታሪክን ሌሎች ብሔርተኞችም በመልካም አልተመለከቱትም፡፡ አማራውን ለመውቀስ አፄ ምኒልክን ማጠልሸት ዋና ተግባር ነው፡፡ በምኒልክ የተመራው የአድዋ ጦርነት ለጥቁር የሰው ዘሮች በሙሉ ድል ነው፡፡ ድሉ የተመራው በሽዋው አማራ በምኒልክ በመሆኑ ቅኝ ገዥዎች ኢትዮጵያን ለማጥፋት አማራን መምታት እንደ ስተራቴጂ ተጠቀሙበት፡፡ ሌላው ከኢትዮጵያዊነት ጋር በተለየ ሁኔታ ጥብቅ ትስስር ያለው አማራው ነው ብለው ስለሚያስቡ ኢትዮጵያን ለማድከም አማራን መምታት አንዱ የማሸነፊያ ስልታቸው አደረጉት፡፡ ጣሊያን በ1928 ወደ ኢትዮጰያ ሲመጣ ሰሜን ጫፍ ተቀምጦ አማራ የህዝቦች ሁሉ እና የዴሞክራሲ ጠላት አድርጐ ይሰብክ ነበር፡፡ አማራ ለእስልምና ሐይማኖት ፀር እንደሆነ እየሰበከ ወሎን ለመቆጣጠር ፈልጐ ነበር፡፡ ነገር ገነ አማራ ከአክሱም ጀምሮ እስልምናን ፈጥኖ የተቀበለ ህዝብ ነው፡፡ ጣሊያን እስልምናን ወዶ ሳይሆን ለመለያየት ተጠቅሞበታል፡፡ አማራ በረጅም ጊዜ ሥርዓቱ እስልምናን፣ ክርስትናን፣ የተለያዩ ቋንቋዎችን በብዝኃነት አቻችሎ የኖረ ህዝብ ነው፡፡ ግን ጣሊያን ይሄን ሀቅ ክዶ አማራን በፀረ ህዝብነት ፈርጆ ሰብኳል፡፡ ካንተ ቀድሞ ግን ስለአማራ የፃፈ አለ? በመጽሔት እና በጋዜጣ ካልሆነ በስተቀር በመጽሐፍ የለም፡፡ በ1990ዎቹ ጀምሬ እጽፋለሁ፡፡ ፕሮፈሰር አስራት እስር ቤት ሲገቡ ጀምሬ ነው መጻፍ የጀመርሁት፡፡ ሁሉ ነገር ለነበረው፤ ሁሉን ነገር ላጣው አማራ አለመፃፍ አይቻልም፡፡ ሁሉም በጠላትነት የተነሳበት ህዝብ ነው፡፡ ለአማራ አማራው እንኳ ሲሞት አልደረሰለትም፡፡ አማራው ራሱ አሳዳጅ እና ተሳዳጅ ሆኖ ነው የኖረው፡፡ ነፍጠኛ ነው፣ ግደሉት ብለው ያወጁት እኮ አማራን ወክያለሁ ብሎ የክልሉን የማስተዳደር ኃላፊነት ይዞ የነበረው የወቅቱ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ታምራት ላይኔ ናቸው፡፡ ትምክህተኛ የሚሉት የቀድሞ የብአዴን መሪዎች ናቸው፡፡ አማራ በሌላ ወገን በጉዲፈቻ ሲተዳደር የነበረ ህዝብ ነው፡፡ አማራ ብራና ዳምጦ፣ ለሀገር ብሎም ለዓለም ስልጣኔን አሳይቷል፡፡ ግን ህዝቦች ሁሉ ጠላት ሆነው ተነስተውበት እንዲሳደድ ሆኗል፡፡ ስለዚህ ጉዳይ ካልተፃፈ ሌላ ስለምንም አይፃፍም፡፡ ፕሮፌሰር አስራትን ታውቃቸው ነበር?
Показать все...
👍 6
እንዲህ ነው… • ሚያዝያ ላይ… ሻምበል አግደው አዲዮ ሰሜን ሸዋ ላይ ገበሬ ሰብስቦ ፋኖን ደመሰስኩ ብሎ መግለጫ ሰጠ። • ግንቦት ላይ… ራሱ ሻምበሉ ከነ ሠራዊቱ በፋኖ ተደመሰሰ። • አሁንም ግንቦት ላይ፦ አዳዲስ ሟቾች ተመልሰው ወደ ሰሜን ሸዋ ገቡ። ትዝብት 1 • ለፕሮፓጋበንዳ ጊዜ ሻምበሉን ከነፎቶው አውጥቶ የብራኑ ጁላ ድርጅት መከላከያው ፕሮፓጋንዳ ሠራበት። ሲሞት ግን ባላየ ባልሰማ ጭጭ። ትዝብት 2፦ "…የሟቾችን መርዶ ለቤተሰብ አትናገሩ የሚል መመሪያ ቢወርድም ደቡቦች ግን እርማችንንማ እናወጣለን ብለው አልቅሰው ቀብረዋል። "…አዲስ ገቢዎቹ ደግሞ መቼ ይሆን የሚሞቱት? "…ለአንድ አቢይ አሕመድ ተብሎ በተለይ የደቡብ ስው ማለቁ ነው። እነ ኢዩ ጩፋ ለመንግሥታችን ተዋጉ እያሉ የደቡቡን ጴንጤ እየቀሰቀሱ የእሳት ራት እያደረጉት ነው። ደቡብ ኧረ ተረጋጋ። ደመ ከልብ አትሁን። • ዳሩ እግን ማን ነኝና ማንስ ይሰማኝ ብዬ ነው ልምከር ብዬ እንዲህ የምንበጫበጨው? ሥራው ያውጣው። "…አገዛዙም በዐማራ ተሸነፍኩ ማለት ሞት መስሎ ስለታየው በፀጥታ ሠራዊቱን እያስጨፈጨፈ ነው። የብልፅግና አባላት ኑሮ ስለ ከበደን ደሞዝና ጥቅማጥቅም ይጨመርልን ብለው ይራኮታሉ የደቡብ ጰንጤና የኦሮሞ ቄሮ በገፍ ወደ ሞት ቄራ፣ ወደ ቤርሙዳ ዐማራ በገፍ ይነዳል። • የራስህ ጉዳይ…!
Показать все...
👍 23 3👎 1👏 1
እንዲህ ነው… • ሚያዝያ ላይ… ሻምበል አግደው አዲዮ ሰሜን ሸዋ ላይ ገበሬ ሰብስቦ ፋኖን ደመሰስኩ ብሎ መግለጫ ሰጠ። • ግንቦት ላይ… ራሱ ሻምበሉ ከነ ሠራዊቱ በፋኖ ተደመሰሰ። • አሁንም ግንቦት ላይ፦ አዳዲስ ሟቾች ተመልሰው ወደ ሰሜን ሸዋ ገቡ። ትዝብት 1 • ለፕሮፓጋበንዳ ጊዜ ሻምበሉን ከነፎቶው አውጥቶ የብራኑ ጁላ ድርጅት መከላከያው ፕሮፓጋንዳ ሠራበት። ሲሞት ግን ባላየ ባልሰማ ጭጭ። ትዝብት 2፦ "…የሟቾችን መርዶ ለቤተሰብ አትናገሩ የሚል መመሪያ ቢወርድም ደቡቦች ግን እርማችንንማ እናወጣለን ብለው አልቅሰው ቀብረዋል። "…አዲስ ገቢዎቹ ደግሞ መቼ ይሆን የሚሞቱት? "…ለአንድ አቢይ አሕመድ ተብሎ በተለይ የደቡብ ስው ማለቁ ነው። እነ ኢዩ ጩፋ ለመንግሥታችን ተዋጉ እያሉ የደቡቡን ጴንጤ እየቀሰቀሱ የእሳት ራት እያደረጉት ነው። ደቡብ ኧረ ተረጋጋ። ደመ ከልብ አትሁን። • ዳሩ እግን ማን ነኝና ማንስ ይሰማኝ ብዬ ነው ልምከር ብዬ እንዲህ የምንበጫበጨው? ሥራው ያውጣው። "…አገዛዙም በዐማራ ተሸነፍኩ ማለት ሞት መስሎ ስለታየው በፀጥታ ሠራዊቱን እያስጨፈጨፈ ነው። የብልፅግና አባላት ኑሮ ስለ ከበደን ደሞዝና ጥቅማጥቅም ይጨመርልን ብለው ይራኮታሉ የደቡብ ጰንጤና የኦሮሞ ቄሮ በገፍ ወደ ሞት ቄራ፣ ወደ ቤርሙዳ ዐማራ በገፍ ይነዳል። • የራስህ ጉዳይ…!
Показать все...
👍 14👎 2
02:49
Видео недоступноПоказать в Telegram
የሸዋ ፋኖ✊🏿✊🏿 @FanoMedia24
Показать все...
IMG_2666.MP433.59 MB
24🔥 3👍 1😁 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
አቶ ፈረደ የሸወንድመ ለህውሃት በታማኝነት እሰካሁን አገልጋይ ነው ውሰኪ እና ሸጋራ ካገኘ ይበቃዋል ይላሉ ።እነሱ ግን አያምንቱም ከሱ ብሃላ የመጡ ማእከላይ ኮሜቴ ሲሆኑ ፈረደ ግን ሁሌ የእሰርቤት ጠባቂነው የወልቃይት ጠገዴ ዞን በምክትልነት ተመድቦ ነበር ሁመራ የነበሩ ተጋሩ ይነሳልን ብለው እዲለቅ ተደረገ ሌላው በጥቅማጥቅም የህውሃት ባለሰልጣን ከቀበሌ ጀምሮ ከነቤተሰባቸው በሃብት የተበሻበሹ ናቸው ፈረደ ልጁ በባህር ውጫገር ለመግባት ባህር በላት የሱ ሰልጣን ልጆቹ በአውሮፕላን ለመውጣት እንደ ሌሎቹ የህውሃት ልጆች አልተፈቀደላቸውም ፈረደ ህውሃት ሰለምትንቀው ሌላ ፈረደ ሲታመም በቤተሰብ መዋጮ ይታከማል ለምን ፈረደ ያሰፈልገናል ብለው እደሌላ ትግራዋይ ገንዘብ አይመድቡም ሰለዚህ ለራሱ ከሰው በታች አድርገው ተላላኪ አድርገው የገዙት ሰው እንዴት ለወልቃይት ጠገዴ ህዝብ አሳልፎ አሰጥም ለራሱ ያልሆነ ለህዝብ አይጠቅምም
Показать все...
👍 28
አማራ ሁሉ እንዲያውቀው አድርግልኝ የሁሉም ክልል አድማ ብተናና ልዩ ሀይል አባላት ከመከላከያው ጎን ሆነው አማራ ክልል ላይ እየተዋጉ ነው: አማራን ለመውጋት የቀረ አንድም የክልል ፀጥታ የለም:: እኔ የአንድ ብርጌድ ምክትል አዛዥ ስሆን እኔ በምመራት ብርጌድ ስር ከ30% በላዩ ደቡብ ክልሎች የመጡ የክልል ወታደሮች ናቸው:: አንድ አማራ የመከላከያ ም/የብርጌድ አዛዥ በውስጥ የላከልኝ መልዕክት ነው::
Показать все...
51👍 24🥰 4👎 1
በፈከረ በሳምንት ፋኖ ግንባሩን ብሎታል።ፋኖን አጠፋለሁ ብሎ ነበር ራሱ ጠፋ ።
Показать все...
48👏 9👍 1