cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ጊዮርጊሳዊ መረጃዎች በምናሴ ሳንጆርጅ እና ሀብታሙ ቪቫ

ስለጊዮርጊስ አቅም በፈቀደ መጠን መረጃ አናደርሳለን

Больше
Рекламные сообщения
1 288Подписчики
Нет данных24 часа
-37 дней
-2230 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

አሳዛኝ መረጃ . ቅዱስ ጊዮርጊስ vs KMKM የቻምፒየንስ ሊግ መልስ ጫወታ #በዝግ ይደረጋል 😭😭
Показать все...
✌️ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️ ❤️ 💛 የሀይደር ሸረፋ ስንብት ♦️አራት የማልዘነጋቸዉ ውብ አመታት ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር አሳልፍያለሁ። የ15ኛ እና 16ኛ የፕሪሚየር ሊግ ዋንጫ ድላችን ሁሌም በልቤ ታላቅ ደስታን ይፈጥራሉ። ♦️በዝቅታም በከፍታም ወቅት ሁልጊዜም ከጎኔ ለነበራቹ በተለይም ለክለቡ የልብ ደጋፊዎች ላቅ ያለ ምስጋናዬን አቀርባለሁ🙏🙏❤️ ♦️ ለቡድን ጓደኞቼ መልካሙን ሁሉ እመኛለሁ!"የቅዱስ ጊዮርጊስ አምበል ሆኜ አሳልፍያለሁ" ስልም ኩራት ሚሰማኝ በናንተ ምክንያት ነዉ 🥹😊 ♦️ለቡድኑ አመራሮች እንዲሁም በተለያዪ ጊዜያት የነበራችሁትን የአሰልጣኝ አባላቶች ምስጋናዬ ይድረሳቹ!🙏🙏 ♦️በቀጣይ ዉድድሮች ሁሉ ለታላቁ ቅዱስ ጊዮርጊስ መልካሙን ሁሉ እመኛለሁ✌️በቀጣይ የእግር ኳስ ህይወቴ በሌላ ክለብ የመጫወት ዉሳኔ ላይ መድረሴን ስገልጽ ከታላቅ ከበሬታ ጋር ነዉ! ስለማልዘነጋዉ ጊዜ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏 ሀይደር ሸረፋ 👉 @SAINTGEORGEFC  👈 👉 @SAINTGEORGEFC  👈 👉@SAINTGEORGEFCV 👈የቪዲዮ ቻናል ፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
Показать все...
ሐምሌ 23 ቀን 2015 ዓ.ም የደጋፊዎች በዓል ላይ ለህፃናት የመጣው ማሊያ ማለቁ ይታወሳል፤ ስለሆነም በቂ የህፃናት ማሊያ አሰርተን ስላመጣን  ፅህፈት ቤት በመምጣት መግዛት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
Показать все...
✌️ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️ 🔸 ለነገው ታላቅ ፕሮግራም በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ታላላቅ ዝግጅቶች ሁሉ ተደርገዋል ከአስደናቂ ሰርፕራይዞች ጋር በነገው እለት የማይረሳ ታሪክ እና የቤተሰብ መሰባሰብ ይሆንልናል 🏆✌️🏆 በጊዜ ቦታው ላይ እንገናኝ ❤️✌️🏆 🏆 ዋንጫ ወዳድ ሳንጃው 🏆 #ምንጊዜም_ጊዮርጊስ ፎቶ Habatmu 👉 @SAINTGEORGEFC  👈 👉 @SAINTGEORGEFC  👈 👉@SAINTGEORGEFCV 👈የቪዲዮ ቻናል ፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
Показать все...
👉 ልናምርበት የተዘጋጀ . . . ለአሸናፊዎቹ የተሰናዳውን ማሊያ ለማግኘት አልጓጉም? እንግዲያውስ የጠዋት ቀጠሮዎ በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ይሁን! ቀድመው ይድረሱ- ፈጥነው ይሸምቱ 👉 ዋጋው 1000 ብር ብቻ ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር
Показать все...
#የሻምፒዮኖቹ_ቤተሰባዊ_ቀን 🏆 ✌ አመቱ ጅማሬ ላይ ታዳጊዎቹ ፈረሰኞቻችን ብዙ ረብጣ ብር ካፈሰሱና ከፍተኛ ልምድ ካዳበሩት ጋር ተፎካክረው አሸንፈው ተገኙ ። አመቱንም በዋንጫ አስጀመሩን 🏆 እኛም "ገናማ ገና ነው" ብለን ዘመርን !!! እነዳልነውም አልቀረልን የዋናው ቡድናችን ፈረሰኞች ደግሞ የለመድነውን የሊግ ዋንጫ #ደግመው አመጡትና አመቱን ሰርግና ምላሽ አደረጉልን ። ደስስስስ አለን !!! ታዲያ በዚህ አመት ያሳካነውን ድርብርብ ድል እና ደስታ አብረን ብናከብረው ምን ይለናል ???? ምንም !!!!!! እሁድ ከጠዋቱ 2 ሰዓት ጀምሮ በአበበ ቢቂላ ስታድየም ድምቅ ብለን እንገናኝ 😃 በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ እንዲሉ ደስታችንን እያጣጣምን ክለባችንንም በፋይናንስ እናጠንክር !!!! 🟥🟨🟥 V I V A 🟥🟨🟥
Показать все...
እሁድ ሐምሌ 23 ቀን 2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት ጀምሮ የቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊዎች ቀን ይከበራል 👉ዝርዝር ነገሮችን እናሳውቃለን ባልነው መሠረት 👉የመግቢያ ዋጋ 👉ክብር ትሪቡን 500 ብር 👉በሌሎች ማዕረጎች በሙሉ 100 ብር ብቻ 👉በእለቱ የተለየ ድንኳን ተዘጋጅቶ የአባልነት መታወቂያ ያለወሰዳችሁ ደጋፊዎቻችን የ2015 ዓ.ም ዓመታዊ ክፍያን በመክፈል መውሰድ የምትችሉ ሲሆን፤የ2016 ዓ.ም ደግሞ ማደስ የምትፈልጉ ማደስ የምትችሉ መሆኑን በትህትና እንገልፃለን፡፡   ✌️  በጋራ የምንዝናናበት ልዩ ቀን! 🏆ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር✌️
Показать все...
ፈረሰኞቹ ከ ኢትዮጵያ ቡና ጋር ያደረጉት የጨዋታ እንቅስቃሴ።
Показать все...