cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Saint George Sport Club - Offical Page/የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር ይፋዊ ቴሌግራም ቻናል

Professional Sport Club Website -http://saintgeorgefc.com/blog/ Facebook - https://www.facebook.com/Saint-George-SA-177342563049631 YouTube -https://www.youtube.com/channel/UC1M4f0IYEbdcwjMz-QQrepg 💛❤አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ 💛❤

Больше
Эфиопия2 780Амхарский2 161Спорт8 783
Рекламные посты
7 036
Подписчики
+424 часа
+207 дней
+9030 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

👉ነገ የጨዋታ ቀን ነው 👉የኢትዮጵያ ፕሪሚየር _ሊግ _24ኛ ሳምንት ጨዋታ #Ethiopia_ premier_ League ⚽️ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ኢትዮጵያ መድን ⚽️ 📆 ነገ አርብ ግንቦት 2/2016 🕗9:00 🏟 በሀዋሳ ዩንቨርስቲ ስታዲየም 💛❤️ ድል ለታላቁ ክለባችን 💛❤️ 👉 ሊንኩን ተጭነው የቴሌግራም ገፃችን ይቀላቀሉ!! https://t.me/stgeorge123 #ሼርShare_በማድረግ_መረጃውን_ለደጋፊዎች_ያጋሩ!
Показать все...
👉 ጉዞ ወደ ሀዋሳ የክለባችን አጋር የሆነው ቢጂአይ ኢትዮጵያ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከመድን ጋር አርብ ግንቦት 2/2016 ለሚያደርጉት ጨዋታ ስድስት አውቶቡሶች በነፃ አዘጋጅቷል ። ስለዚህም የአባልነት መታወቂያ ያላችሁ ደጋፊዎቻችን ሀሙስ ግንቦት 01/2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00- ጀምሮ በስፖርት ማህበራችን መዝናኛ ክበብ እንድትመዘገቡ እናሳውቃለን። - የጉዞ ቀንና መገኛ ሰዓት - አርብ ጠዋት 12:30 ከመዝናኛ ማእከላችን - መመለሻ - ቅዳሜ ግንቦት 03/2016 "ቼ በለው" አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ ቢጂአይ ኢትዮጵያ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር
Показать все...
የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር ስራ አመራር ቦርድ ዛሬ ባደረገው አስቸኳይ ስብሰባ የዋናውን ቡድን እንቅስቃሴ ከገመገመ በኋላ አሠልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ የዋናው ቡድን ዋና አሠልጣኝ ፣ አሠልጣኝ ውብሸት ደሳለኝ የበረኞች አሠልጣኝ ተለዋጭ መመሪያ እስኪሰጥ ድረስ ከማሰልጠን ተግባራቸው ታግደው እንዲቆዩ ወስኗል ። በምትካቸውም አሠልጣኝ ደረጀ ተስፋዬ የዋናው ቡድን ም/ አሠልጣኝ ዋና አሠልጣኝ ፣ አሠልጣኝ ሳምሶን ሙሉጌታ የወጣት ቡድናችን ዋና አሠልጣኝ ም/ አሠልጣኝ ሆነው ከሚያዝያ 29/2016 ዓ.ም ዋናውን ቡድን በጊዜያዊነት እንዲያሠለጥኑ ተወስኗል ።
Показать все...
👉ጨዋታው ተጠናቋል 👉የኢትዮጵያ ፕሪሚየር _ሊግ _23ኛ ሳምንት ጨዋታ #Ethiopia_ premier_ League ⚽️ ቅዱስ ጊዮርጊስ 1 - 2 ሀዋሳ ከተማ ⚽️ ⚽️አማኑኤል ኤርቦ 14' 📆 እሁድ ሚያዝያ 27/2016 🕗12:00 🏟 በሀዋሳ ስታዲየም 💛❤️ መልካም የትንሣኤ በዓል 💛❤️ 👉 ሊንኩን ተጭነው የቴሌግራም ገፃችን ይቀላቀሉ!! https://t.me/stgeorge123 #ሼርShare_በማድረግ_መረጃውን_ለደጋፊዎች_ያጋሩ!
Показать все...
2ኛአጋማሽ 84' ⚽️ ቅዱስ ጊዮርጊስ 1 - 2 ሀዋሳ ከተማ ⚽️ ⚽️አማኑኤል ኤርቦ 14' 💛❤️ ድል ለታላቁ ክለባችን 💚💛❤️ 💛❤️ መልካም የትንሳኤ በዓል 💛❤️
Показать все...
2ኛአጋማሽ 80' ⚽️ ቅዱስ ጊዮርጊስ 1 - 1 ሀዋሳ ከተማ ⚽️ ⚽️አማኑኤል ኤርቦ 14' 💛❤️ ድል ለታላቁ ክለባችን 💚💛❤️ 💛❤️ መልካም የትንሳኤ በዓል 💛❤️
Показать все...
2ኛአጋማሽ 75' ⚽️ ቅዱስ ጊዮርጊስ 1 - 1 ሀዋሳ ከተማ ⚽️ ⚽️አማኑኤል ኤርቦ 14' 💛❤️ ድል ለታላቁ ክለባችን 💚💛❤️ 💛❤️ መልካም የትንሳኤ በዓል 💛❤️
Показать все...
2ኛአጋማሽ 66' ⚽️ ቅዱስ ጊዮርጊስ 1 - 0 ሀዋሳ ከተማ ⚽️ ⚽️አማኑኤል ኤርቦ 14' 💛❤️ ድል ለታላቁ ክለባችን 💚💛❤️ 💛❤️ መልካም የትንሳኤ በዓል 💛❤️
Показать все...
2ኛአጋማሽ 55' ⚽️ ቅዱስ ጊዮርጊስ 1 - 0 ሀዋሳ ከተማ ⚽️ ⚽️አማኑኤል ኤርቦ 14' 💛❤️ ድል ለታላቁ ክለባችን 💚💛❤️ 💛❤️ መልካም የትንሳኤ በዓል 💛❤️
Показать все...