cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

🇸🇦ተውሒድ የጀነት ትልቁ ዋጋ ነው !!🇸🇦 ኢብኑ ተይሚያ እንድህ አሉ

የተውሂድ አሳሳቢነት"!! ሸይኸ ኢብኑ ዑሰይሚን ረሂመሁሏህ እንዲህ ይላሉ አንድ ሰው ጌታውን ሲገዛው በእውቀት ላይ ይሆን ዘንድ የተውሂድንና የአቂዳን ትምህርት መማሩ በሱ ላይ ግደታ ነው!!! ( 📚መጅሙዕ አል'ፈታዋ(2/78) 👉ምክረ አስታያት ካላቹ መልክታቹ በዚህ ሊክ ይደረሰኛል👇👇 @Umu_hebtullah_Aselfyah https://t.me/+bajUFBp7bX5mZThk

Больше
Рекламные посты
970
Подписчики
Нет данных24 часа
-87 дней
-4930 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

02:00
Видео недоступно
ብዙ ሰዎች በሌላ ሰዉ ላይ አሏህ የዋለለትን ፀጋ ሲመለከቱ ማሻአሏህ ተባረከሏህ ይላሉ ወይም ማሻአሏህ ማሻአሏህ ይላሉ አሏህ ፀጋ የዋለለት ሰዉ ማሻአሏህ ማሻአሏህ በሉ ይላል ይሄ የነብያችን ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሱና የሚፃረር ነዉ የአሏህ ፀጋ በሁለት ይከፈላል 1,, አሏህ ባንተ ላይ የዋለዉ ፀጋ 2, አሏህ በሌላ ሰዉ ላይ የዋለዉ ፀጋ የአሏህ ፀጋ ባንተ ላይ የዋለ ከሆነ ማሻአሏህ በል በራስህ በነፍስህ ላይ በቤትህ ላይ በመኪናህ አሏህ ሱብሀነሁ ወታዕላ እንዳለዉ። وَلَوْلَا إِذْ دَخَلْتَ جَنَّتَكَ قُلْتَ مَا شَاءَ اللَّهُ «አትክልትህንም በገባህ ጊዜ አላህ የሻው ይኾናል የአሏህ ፀጋ ባንተ ላይ ከሆነ ማሻአሏህ ማሻአሏህ በል ልብስህ መኪናህ ሚስትህ ቤትህ መጓጓዧህ ማሻአሏህ የአሏህ ቱሩፋት ነዉ 2, የአሏህ ፀጋ ከሌላ ሰዉ ከሆነ አሏሁመ ባሪክ ለክ በል ወይም ባረከሏሁ ለክ ይበል ማሻአሏህ አትበል ኢብኑል ቀይም ሌሎች ኡለሞችም ነስ አድርገዋል ማሻአሏህ ካልክ አሏህ ፀጋ የዋለለት ሰዉ ምን ይጠቀማል ጥቅሙ የት ነዉ? በዚህ ፀጋ አሏህ እንድባርክልኝ ዱዓ አድርግልኝ ልጅ ከሆነ ባረከሏሁ ፊክ በል መጓጓዧ ከሆነ ባረከሏሁ ፊሀ በል ብር (ገንዘብ)ከሆነ ባረከሏሁ ፊክ በል አንዳቹህ በወንድሙ ላይ ኒዕማ ፀጋ ባየ ጊዜ ይባርክለት ብለዋል ረሱል ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም 👇👇👇 https://t.me/HuzeyfaAhmed
Показать все...
6.57 MB
ትኩረት ተደርጎ ይነበብ በተለይ ሴቶች አርዓያዎቻችን ናቸው የእናቶቻችንን ታሪክ በደንብ እንወቅ እና እንተግብር ከዛሬ ጀምርን ሳናስረዝም የእናቶቻችንን ታሪክ ሳይበዛ አጠር እያደረግን በዚህ ቻናል ለማቅረብ እንሞክራለን አላህ ከሚጠቀሙበት ያድርገን ➴➴ለመጀመሪያ የምናየው ➴➴ የአማኞች እናት እናታችን አዒሻ (ረ.ዐ) ከሥር መሠረቱ ኢስላምን ከንጹህ ምንጭና ከትክክለኛው አካባቢ የመረዳት ምሳሌ ናት። ከመምህራኖቹ ሁሉ ምርጡ መምህር (ከነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ)) እንደመማሯም አንድ ሙስሊም ሊደርስበት የሚያስበው የፅድቅ ደረጃ የደረሰች ➘አርአያ ሴት ነች።➘🌿 በመሠረቱ የአዒሻ ምሳሌነት ዘርፈ ብዙ ነው። ከግል ሕይወት እስከ ሕዝባዊ፣ ከቤት ውስጥ ኑሮ እስከ ምሁራዊ ጉዞ፣ ወዘተ። ከነዚህ የአርኣያነት ምሳሌነቶች ውስጥ ወሳኝ ድርሻ ያለው ደግሞ የምዕመናን እናትነቷ ነው። በቁርአን የተገለጸውን ምርጥ ኢስላማዊ ምግባር በማሟላትም ምሥጉን ስብእና ነበራት። ቸርነት፣ ቅንነት፣ ታማኝነትና እውነትንና ፍትህን መፈለግ የአዒሻ ዋነኛ መገለጫዎች ነበሩ። አዒሻ እንደተማሪ ከጎበዝ ወጣትነት በተጨማሪ በጠያቂና ተመራማሪ ጭንቅላት ወደ ስኬታማና የተከበረ አዋቂ፣ መምህርና ዳኛ ሆና፤ በተፍሲር፣ በፊቅሂ፣ በሐዲስ፣ በታሪክና በዐረብኛ ቋንቋ ዘርፎች ከፍተኛ ደረጃ ከመድረሷም በላይ በምትሰጣቸው ደፋር፣ ቀጥተኛና የበሰሉ ምሁራዊ ትንተናዎች ትታወቃለች ይቀጥላል.... ሌሎችም እህቶቻችን ይጠቀሙ ዘንድ ሸር አድርጉ https://t.me/htt_asselfya https://t.me/htt_asselfya
Показать все...
ለመሀፈዝ በሚመች መልኩ የተዘጋጅ pdf ሸር አድርጉት https://t.me/htt_asselfya https://t.me/htt_asselfya
Показать все...
Photo to PDF_٢٠٢٣-٠٨-٢٥_٠٦-٠٨-٥٥.pdf2.49 MB
01:07
Видео недоступно
አህመዲን ጀበሉ እያደር እየጨለለ ነው አይይይ ከኢኽዋን ወደ ሱፍይነት ዝውውር አደረገ ያውም በኮፍደስ እኔ ሱፍይ ነኝ አለና አረፈው ጉደኛ ደሞ ሙሀመድ ኢብኑ አብል ወሀብ ስያጣጥል አድ ሰውዮ ነበር ሳአውዲ የተወለድ አላለም የሊብነትግ❌🔥 ምነው ግን ጀበሉ እያደር ጨለለ ኢኽዋን ነው ስንል ሶፊይ ነኝ አለ ለወንበር እንደሆን ድሮም የታገሉት ራሱን በራሱ ይሄው መሰከረ ግራ ገባኝ እኔ ምን ነበር ግባቼው አቂዳህን ሊነጥቅ ሱፊ መጣ ሲሉ በስር ቤት እንግልት መሰቃየታቼው ንፁሀኖች ሲያልቁ ባመጡት ሴራቼው ሲደማ ሲቆስል ስንትና ስንት ሰው በቃ ለዚህ ነበር ያ ሁሉ ትግላቼው ስንት ሰው ነበረ በእነሱ ምትክ እኔው ልሰቃይ እንገረፍ ያለ ስንት ሰው ነበረ የህሌና እስረኛ ሆኖ የሚያነባው ስንቱ ተሸወዴ ባረባ ሴራቼው ከንቱ ልፋት ለካ ለዚህ ነበር ያ ሁሉ ውጣ ውረድ የተሰቃዩለት ወንበር ላይ ለመውጣት ስልጣን ለማግኜት በእነሱ ምክናየት ንፁሀኑ ሳይቀር የተሰቃየበት ግቡ ይሄ ነበር ስልጣን ላይ ለመውጣት? https://t.me/htt_asselfya https://t.me/htt_asselfya
Показать все...
11.21 MB
የገነባውን ሁሉ የእንቧይ ካብ  የሚያደርግበትን ምኞቱን ተስፋውን የሚያጨልምበት ሞት  ሳይወድ በግዱ ወደማያውቀው አለም ያጉዘዋል ። በጉዞ ላይ እያለ እንቅልፍ እንደተፈረደበት መንገደኛ
Показать все...
👉ሰምተሀል ጥርዝ አትበለኘ
👉አዲስ ረእስ ግብረ ሶዶማዊነት
👉በአጠቃላይ እየተቀራ ያለውን ያሪያዱ ሷሊህ ደርስ ለማገኘት ይሄንን ተጫኑ
👉አጠቃላይ እየተቀራ ያለ የሲራ ደርስ ለማገኘት ይሄንን ተጫኑ ከዚያ ወደ ቦታው ሂዱ
👉ሙስጠፋ ጀምዕያን ሲፈቅድ እጀ ከፍንጀ
👉አጭር መልስ በአህባሾች ላይ
👉በኢስላም ኡዙር ቢል ጀህል ለመኖሩ ግራ የተጋባቹህ በሙሉ ይሄንን ተጫኑና ከዚያ ወደሚቀጥለው ሂዱ
ለዛሬ በነዚህ ተጠቀሙባቸው የለቀጣይ እንገናኘ ቻናላችንን ተቀላቀሉ
‏فيديو من أبو صالح العثيمين https://t.me/htt_asselfya
Показать все...
VID-20230819-WA0077.mp47.79 MB
Фото недоступно
https://play.google.com/store/apps/details?id=net.hammady.android.mohafez https://play.google.com/store/apps/details?id=com.mmmoussa.iqra https://play.google.com/store/apps/details?id=com.quran_memorization.schedule ቁርአን ለመሀፈዝ እንድሁም ነዞር ለመታረም ያለምንም ኡስታዝ በዚህ እየታረማቹህ ለመቅራት ይጠቅማል አውርዱት ሸር አድርጉ ተጠቀሙ ጥቀሙ https://t.me/htt_asselfya https://t.me/htt_asselfya
Показать все...
Фото недоступно
ነገ ምሽት  ተዘጋጅታችሁ ጠብቁን  እስከዛሬ በመቋረጡ ትልቅ ይቅርታ እንጠይቃለን። ከአሁን በኋላ ተሻሽሎ የምንቀጥል ይሆናል። ሁላችንም ተጠቃሚዎች ያድርገን። =
Показать все...
03:03
Видео недоступно
ዛሬ በቴሌግራም ስለ ወንድም አቡ ሁዘይፋ እየተናፋሰ እያየነው እናም ወንድም አቡሁዘይፋ አላህ ይጠብቀው እና መልስ ሰቶበታል ያልተርጋገጠ ወሬ አላዋቂነው የወንድሞቻችንን ስም አታጥፉ አትቼኩሉ እኛ ከወንድም አቡ ሁዘይፋ ብዙ እውቀቶች ለመቅሰም እንጂ በዚህ ተርካሻቦታ ማንም አይጠርጥርው አብሮ የታየው አብሩ የተሰማው ሁሉ መንሀጁላይ ችግር አለበት ማለት አይደለም ለመምከር ሞከሩ እቢ አለ እቢያለን መተው ነው ሌላ ማር አስተዋወቀለት ለምትሉት ምንጂግር አለው ይህም ተመልሻለሁ ባለበት ሰአት ነው ይህለም ከተባለ ቅናት ይመስላል ማንም ሰው እምነቱ ሲነካ ያንገሼግሼዋል እንኮን ተሰድቦ ቀርቶ ለማንኛውም ወንድማችን አቡ ሁዘይፋ ከአቡ አሚራጋር ምንም እንደማያገናኛቼውቼውምመልስ ሰቶበታል አለቀ አንድ ሰው አምኛለሁ ካለ መቅርብነው ክጃለሁ ካለ መተውነው ሌላ ምንም አያስፋልግ ታው ስም አታጠልሹ ችግር ካለ በየ ግሩብ በየ ቻናሉ አንድ ነገር ሼር ከማርጋችሁ በፊት ምን አስቦነው ብላችሁ ከማማት በውስጥ ጠይቁ ማንም ይሁን ከእውነት ውሼት ይቀርማል እና ነገር ግን እውነት ይመነምናል እንጂ አይበጠስም ይባላ ምንግዜም እውነት ያሼንፋል
Показать все...
73.83 MB
Фото недоступно
ግብረ-ሰዶም በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው፡፡ 15፥74 *ላይዋንም ከታችዋ አደረግን፡፡ በእነሱም ላይ የሸክላ ደንጊያዎችን አዘነብንባቸው*፡፡ فَجَعَلْنَا عَالِيَهَا سَافِلَهَا وَأَمْطَرْنَا عَلَيْهِمْ حِجَارَةً مِّن سِجِّيلٍ ሥነ-ጋብቻ ጥናት””matrimony” ስለ ጋብቻ ሲናገር በዋነኝነት ለሁለት ይከፍሉታል፦ አንደኛ “ተቃራኒ ጾታ ጋብቻ”Hetero-sexual” ሲሆን ሁለተኛው “ተመሳሳይ ጾታ ጋብቻ”homo-sexual” ” ነው። ተቃራኒ ጾታ ጋብቻ በመለኮት መጽሐፍት ውስጥ የተቀመጠ ሲሆን ተመሳሳይ ጾታ ጋብቻ ግን በመለኮት መጽሐፍት ውስጥ አንዳች ድጋፍ የሌለው ነው። ግብረ-ሰዶም”homosexual” ማለት የሰዶማውያን ሥራ ማለት ነው፤ ግብረ-ሰዶም በራሱ ለሁለት ይከፈላል፤ እርሱም፦ በወንድ እና በወንድ መካከል ያለው የግብረ ሰዶማዊ ግንኙነት”Gays” አንዱ ሲሆን ሌላው ደግሞ በሴት እና በሴት መካከል ያለው የግብረ ሰዶማዊ ግንኙነት”Lesbians” ነው። አምላካችን አላህ ነብዩ ሉጥን በዚህ ድርጊት በተሰማሩ ሕዝቦች መካከል ፍርድንና ዕውቀትን ሰጥቶ ላከው፤ ሉጥም በእርግጥ ከመልክተኞቹ አንዱ ነው፦ 37፥133 *ሉጥም በእርግጥ ከመልክተኞቹ ነው*። وَإِنَّ لُوطًا لَّمِنَ الْمُرْسَلِينَ 21፥74 *ሉጥንም ፍርድንና ዕውቀትን ሰጠነው፡፡ ከዚያችም መጥፎ ሥራዎችን ትሠራ ከነበረችው ከተማ አዳንነው፡፡ እነርሱ ክፉ ሰዎች አመጸኞች ነበሩና*፡፡ وَلُوطًا آتَيْنَاهُ حُكْمًا وَعِلْمًا وَنَجَّيْنَاهُ مِنَ الْقَرْيَةِ الَّتِي كَانَت تَّعْمَلُ الْخَبَائِثَ ۗ إِنَّهُمْ كَانُوا قَوْمَ سَوْءٍ فَاسِقِينَ የሰዶም ከተማ ይሰሩት የነበረ
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.