profile picture
Открыть в Telegram
Wallpaper pic🌅 Profile pic🌌 Couple pic 👫💑💑💑 Cartoon pic💥💥🔥 Animation pic🔥🔥🔥💫 for any comment👉 @Betsi2019 👈
Больше2 442
Подписчики
-224 часа
-187 дней
-4730 день
Архив постов
2 442
Repost from ብርቅርቅታ💜
አባት ሁለት ሴት ልጆቹን ዳረ፡፡ አንዷን ለገበሬ፤ አንዷን ደግሞ ለሸክላ ሠሪ ነበር የዳረው፡፡ ከዓመት በኋላ ሊዘይራቸው ብሎ ከአገሩ ወጣ፡፡ የቤቱ ታላቅ ነበረችና ዚያራዉን ለገበሬ ከዳራት ልጁ ጀመረ፤ እሷ እጅግ በደስታ ተቀበለችው፡፡
“እንዴት ነሽ፣ ኑሮ እንዴት ይዞሻል፣ በምን እየኖርሽ ነው” ብሎ ስለኑሮዋ ጠየቃት፡፡
“ባለቤቴ መሬት ተከራይቶ ነው ያረሰው፤ እህሉን ደግሞ በብድር ነው የወሰደው፤ አሁን ዘርቶታል፡፡ ዝናብ አየጠበቅን ነው፤ ከዘነበ ኢንሻአላህ ምርቱ ጥሩ ይሆናል፣ ኑሯችንም ይሻሻላል፤ ካልዘነበ ደግሞ አደጋ ዉስጥ ነን፡፡” አለችው፡፡
ወደ ሁለተኛይቱም ልጁ ሄደ፡፡ እሷም እጅግ በደስታ ተቀበለችው፡፡
“ኑሮ እንዴት ነው በምንስ ነው የምትኖሩት” አላት፡፡
“ባለቤቴ በብድር ነው የሸክላ አፈር የገዛው፡፡ አሁን ብዙ የሸክላ ምርት አዘጋጅቶ መድረቁን እየተጠባበቀ ነው፡፡ በየቀኑ ፀሐይ የሚወጣ ከሆነ ምርቱ ይሄድለታል፤ በኑሯችን ላይም ለውጥ ይኖራል፡፡ የሚዘንብ ከሆነ ግን ሸክላው ይበላሻል፡፡” አለችው፡፡
አባት ልጆቹን ከጎበኘ በኋላ ወደ አገሩ ተመለሰ፤ እቤት ሲደርስ የልጆቹ እናት ስለ ሁኔታቸው ጠየቀችው፡፡ እንዲህም አላት፡-
“ከዘነበም አልሐምዱ ሊላህ በይ፤ ካልዘነበም አልሐምዱ ሊላህ በይ፤ በሁሉም ሁኔታሽ ዉስጥ አልሐምዱ ሊላህ በይ፡፡”
ይህ የዚህች ዓለም ሁኔታ ነው እንግዲህ፡፡ አንዱ የሚፈልገዉን ሌላኛው አይፈልገዉም፡፡ ላንዱ የተመቸ ለሌላው አይመችም፤ ላንዱ መሰናክል የሆነው ለሌላው የስኬት መንገዱ ነው፡፡
ቢመቸንም ባይመቸንም በሁሉም ሁኔታችን ዉስጥ አልሐምዱ ሊላህ፡፡
በምስጋና አላህ ብዙ ነገራችንን ያስተካክላል፡፡
#Ãna
@berkrekta
2 442
የውድ የጥበብ አፍቃሪያን በከተማችን ቢሾፍቱ ብቸኛ የንባብ ቤት የሆነው ግራጫ ቃጭሎች ከተመሰረት 2ኛ ዓመት በደማቅ ለማክበር ተዘጋጅቶ እየጠበቆት ነው።
በጣም የምትወዱዋቸው ጋጣምያን በሚገኙበት ይህ አመታዊ ክብረ በዓል ላይ ተጋብዘዋል።
ቅዳሜ ነሀሴ 6 በእታለም ኢንተርናሽናል ሆቴል ከ 7 ሰዓት ጀምሮ
መግቢያ 100
2 442
ውድ የ profile picture ተከታታዮች አሁን ላይ በ ሳምንት አንድ ጊዜ ብቻ ፖስት እያደረግን ቢሆንም 3K ከገባን በሳምንት ሁለት ጊዜ ፖስት የምናደርግ መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን።
3K ለማድረስ Share Share አድርጉ 🙏🙏
t.me/pp_amazing
2 442
ውድ የ profile picture ተከታታዮች አሁን ላይ በ ሳምንት አንድ ጊዜ ብቻ ፖስት እያደረግን ቢሆንም 3K ከገባን በሳምንት ሁለት ጊዜ ፖስት የምናደርግ መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን።
3K ለማድረስ Share Share አድርጉ 🙏🙏
