cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ብርቅርቅታ💜

የራስክን ህይወት ታሪክ ስትፅፍ ማንም እስኪሪብቶውን እንዲይዝ አትፍቀድ። . . . ▼ ⓌⒺⓁⓁ ⒸⓄⓂⒺ For another group @frduuu ለአስተያየት @leyluti_bot By #L_E_Y_L_A

Больше
Рекламные посты
820
Подписчики
+124 часа
+87 дней
+2230 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

💔 ጥያቄ ልባችሁ ቢናገር ኖሮ ምን ይል ነበር? 😔 ደከመኝ 🙇 ናፍቄያለሁ 😖 ተከዳሁ 💔 ተሰበርኩ 😥 ተበደልኩ 😡 ተቃጠልኩ 😍 ደስተኛ
Показать все...
😴 4👍 1😍 1💔 1
😔 1
🙇
😖
💔
😥
😡
Фото недоступноПоказать в Telegram
አንዳንዴ መኖር አይደክማቹም? ባዶነት ...መተኛት መነሳት መብላት መጠጣት መቀመጥ መነሳት መልበስ  መስራት መንፃት መቆሸሽ ማረፍ ማውራት ማድመጥ  መጫወት  ማንበብ መዝናናት ማለም መመኘት መደሰት ማዘን ማልቀስ ቤተሰብ ጓደኛ ማፍቀር መውደድ መጥላት  ... #Lewi @berkrekta
Показать все...
👍 4💔 2😢 1
አይናችንን ጨፍነን ስንሮጥ ከገደል ጫፍ ጎትተው ሚያወጡን ሰዎች የተባረኩ ይሁኑ
Показать все...
🥰 5🤗 1
ሴት ልጅ ሙዚቃ ከጋበዘችህ ከልብህ አዳምጠው ምክኒያቱም ልትነግርህ ያልቻለችውን በሙዚቃው ለማስተላለፍ እየመከረች ነው🙈🙈
Показать все...
👍 6👏 1
አንዳድ ሰዎች ጋር ከማውራት ዝምታ በስንት ሺ ግዜ ይመቻል🥰
Показать все...
🤗 4👏 1🤨 1
ፍቅረኛህ በየቀኑ የሚቀርብላትን የፍቅር ጥያቄ አለመቀበሏን ላንተ ስትል እቢ ማለቷን ብታቅ በየሳምንቱ የፍቅር አበል        ባሰብክላት ነበር ክብር ለፍቅራቸው ታማኝ ለሆኑ ሴቶች👩👩👩
Показать все...
🥰 6🤝 1
አንድ ሹፌር😎 ተሳፋሪ ጭኖ እየሄደ እያለ መኪናዉ🚘 ተበላሽቶ ገጭ ገጭ 〰ሲል ወያላዉ ምን ቢል ጥሩ ነዉ 🤔 . . . . . . . የራስህ ጉዳይ የከፈለዉን ካልከፈለዉ ቀላቀልከዉ😒😂 😂😆🤣
Показать все...
😁 5👍 2🤣 2
#ለሚስቱ መድሃኒት ሊገዛ ሄዶ"ምንህን አሞህ ነው?" ይባላል"ግራ ጎኔን"
Показать все...
😁 11
ቆይ ቻይናውያን #ጉንዳን እና #በረሮ በልተው ያስተረፉትን ከድነው  የሚያስቀምጡት ነገር ... ምን እንዳይገባበት ነው 😳🤔
Показать все...
🤔 10😁 5👍 1
ኦሾ ማንም ሰው ስለኔ የሚያውቀው እኔ እንዲያውቀኝ በፈቀድኩለት ልክ ብቻ ነው፡፡ ህይወታችሁን አክብሩ፡፡ ህወታችሁን በማክበርም የሌሎችን ህይወት ታከብራላችሁ፡፡ #lewi @berkrekta
Показать все...
👍 5 1🥰 1👏 1🙏 1🤗 1🤷 1