cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ye allah baroche ❤❤❤❤❤

ወደ አላህ ከትጠራና መልካምንም ከሰራ፣ <<እኔ ከሙስሊሞች ነኝ >> ካለም ሰው ይበለጥ ቃሉ ያማረ ማን ነው?

Больше
Рекламные посты
959
Подписчики
+324 часа
+107 дней
+330 дней
Время активного постинга

Загрузка данных...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Анализ публикаций
ПостыПросмотры
Поделились
Динамика просмотров
01
ዓኢሻ (ረዲየላሁ ዐንሃ) እንዲህ ትላለች . . ዓኢሻ (ረዲየላሁ ዐንሃ) እንዲህ ትላለች . .  « አንድ ግዜ የአላህ መልእክተኛን በመልካም ሁኔታ ላይ ሆነው ተመለከትኳቸው። እንዲህም አልኳቸው ፡  “የአላህ መልእክተኛ ሆይ! ዱዐህ አድርጉልኝ?”  እሳቸውም፡ "አላህ ሆይ! የዓኢሻን የቀደመውንም ሆነ የወደፊቱን ፤ የደበቀችውንም ይሁን ግልጽ ያወጣችውን ወንጀል ማራት።"  ከዚያም እኔ በደስታ ምክንያት ጭንቅላቴ የረሱል ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለምን ባት እስኪነካ ድረስ መሳቅ ጀመርኩ።  የአላህ መልእክተኛም፡ "ዱዐዬ አስደሰተሽን?" ብለው ጠየቁኝ  እኔም፡ "እንዴታ! የርሶ ዱዐህ እንዴት አያስደስተኝም?" አልኳቸው እሳቸውም፡ "ወላሂ! ይህ በእያንዳንዱ ሶላቴ ለኡማዬ የማደርገው ዱዐህ ነው።'' አሉኝ [ምንጭ፡ ሶሒሕ መዋሪድ አዝ፡ዘማን (1875) እና በሲልሲለቱ አስ፡ሶሒሓህ (2254)]
1883Loading...
02
Media files
1382Loading...
03
✅ የጁመዕ ቀን ሱናዎች 🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰 ↩️ ‏سنن يوم الجمعة ➊ الغسل ➋ الطيب ➌ السواك ➍ لبس الجميل ➎ قراءة سورة الكهف ➏ التبكير لصلاة الجمعة ➊ መታጠብ ➋ ሽቶ መቀባት ➌ ሲዋክ መጠቀም ➍ ጥሩ ልብስ መልበስ ➎ ሱረቱል ከህፍን መቅራት ➏ ለጁመዓ ሶላት መጣድ ↩️ قَالَ رَسُولَ اللَّهِ ﷺ من قرأ سورةَ الكهفِ في يومِ الجمعةِ ، أضاء له من النورِ ما بين الجمُعتَين ✅ የአላህ መልዕክተኛ ነብያችን ﷺእንዲህ ብለዋል፦ ((የጁምዓ ቀን ሱረቱል ከህፍን የቀራ ሰው አላህ በሁለቱ  መካከል ብርሃንን ያበራለታል።)) صحيح الجامع - رقم : (6470) 🔷የጁመዕ ቀኑና ሌሊቱ ላይ ሶለዋትን ማብዛት ⏮لقولهﷺ أكثروا من الصلاة عليَّ ليلة الجمعة وىوم الجمعة فإنَّ صلاتكم معروضة عليَّ ✅ እንዲሁም ስላሉ ﷺ የጁመዕ ሌሊትና  ቀኑ ለይ በኔ ሰለዋትን  አብዙ። ሶለዋታችሁ እኮ ለኔ ይቀርብልኛል። 📝 وعن ابن مسْعُودٍ أنَّ رسُول اللَّهِ ﷺ قَالَ: أَوْلى النَّاسِ بِي يوْمَ الْقِيامةِ أَكْثَرُهُم عَليَّ صَلاَةً الترمذي 📝 የአላህ መልእክተኛ ﷺ ቀጣዩን ተናግረዋል ሲል ኢብኑ መስኡድ አስተላልፏ  የውመል ቂያማ ወደኔ ቅርብ የሆነና የኔን ምልጃ ለማግኘት ይበልጥ ተገቢው ሰው ማለት፦ በኔ ላይ ሶለዋትን የሚያበዛው ነው።
1391Loading...
04
❤️
2040Loading...
05
ነብያችን ﷺ እንዲህ ነበሩ🦋 ⚪️:አነስ ረዲየሏሁ ዐንሁ እንዲህ ብለዋል፦ "በርግጥ የአላህ መልዕክተኛን ﷺ ለ10 ዐመት ያህል አገልግያለሁ፤ በአላህ እምላለሁ ኡፍ ብለውኝ አያውቁም። ለምንም ነገር ይህንን ለምን አልሰራሀውም? እንዲህ አድርገ አትሰራውም ነበር ብለውኝ አያውቁም።(ሶሂህ ሙስሊም) ⚪️:አነስ ረዲየሏሁ አንሁ እንዳሉት "ህፃን ሴት ልጅ እጃቸውን ይዛ ወደ ምትፈልገው ቦታ ትሄድ ነበር፣ ከሰው ጋር ሲገናኙ ቀድመው እጃቸውን ይዘረጋሉ፣ እጃቸውን የጨበጠውን🤝 ሰው እርሱ እስኪለቅ እሳቸው አይለቁም ፣ እርሱ ፊቱን እስኪያዞር ፊታቸውን ከፊቱ አያዞሩም ፣ አብሯቸው ለመቀመጥ የመጣን ሰው ቀድመው አይቀመጡም።"(ቲርሚዚ ዘግበውታል) ⚪️:አነስ ረዲየሏሁ አንሁ እንዲህ ብለዋል "የአላህ መልዕክተኛ ﷺ ወፍራም ጋቢ ለብሰው ወደ መስጅድ ሲገቡ እሳቸው ጋር አንድ ላይ ነበርኩ ፣ አንድ ያልሰለጠነ (ባላገር) ሰው መጥቶ ጋቢያቸውን ጎተተው፣ የነብዩ ﷺ አንገት ላይ ሰምበር ወጣ ፣ ሰውዬውም "ሙሀመድ ሆይ ! አንት ዘንድ ካለው የአላህ ገንዘብ ስጠኝ" አላቸው ነቢዩ ﷺ ወደ ሰውዬው ዞር በማለት ሳቅ ብለው የጠየቀው አንዲሰጠው አዘዙለት።"(ቡኻሪ ዘግበውታል) ⚪️:ዐብደላህ ኢብኑ ሀሪስ ረዲየሏሁ አንህ እንዲህ ብለዋል፦ "ከአላህ መልዕክተኛ የበለጠ ፈገግተኛ አላየሁም"(ቲርሚዚ ዘግበውታል) 💡ዐኢሻ ረዲየሏሁ ዐንሃ እንዲህ ብላለች "ነብዩ ﷺ የሚያወሩት ወሬ ጥቂት ከመሆኑ የተነሳ ቆጣሪ የተናገሩትን መቁጠር ይችላል፤ (ቡኻሪና ሙስሊም) የአላህ መልዕክተኛ ﷺ ሽቶ ይወዳሉ፣ በብዛት ይጠቀሙ ነበር፣ ዱንያ ከነሃብቷ ተሰብስባ መጣች፤ በተከታታይ ብዙ ሀገራት በሙስሊሞች ስር አደሩ ፤ ሆኖም እርሳቸው ቦታ ነሷት ፤ ሌላው ቢቀር ለቤተሰቦቻቸው መሰረታዊ ፍላጎት ማሟያ ገንዘብ አጥተው የጦር ቀሚሳቸውን በአንድ አይሁዳ እጅ ዋስተና አስይዘው ሞቱ ፤ አላህ ሱብሃነሁ ወተዐላ ሙስሊሞች ሁሉ እሳቸውን በተምሳሌትነት እንዲይዝ አዘዘ። ﻟَّﻘَﺪْ ﻛَﺎﻥَ ﻟَﻜُﻢْ ﻓِﻲ ﺭَﺳُﻮﻝِ اﻟﻠَّﻪِ ﺃُﺳْﻮَﺓٌ ﺣَﺴَﻨَﺔٌ ﻟِّﻤَﻦ ﻛَﺎﻥَ ﻳَﺮْﺟُﻮ اﻟﻠَّﻪَ ﻭَاﻟْﻴَﻮْﻡَ اﻵْﺧِﺮَ ﻭَﺫَﻛَﺮَ اﻟﻠَّﻪَ ﻛَﺜِﻴﺮًا ለእናንተ አላህንና የመጨረሻውን ቀን የሚከጅል ለሆነ ሰው፣ አላህንም በብዙ ለሚያወሳ በአላህ መልዕክተኛ መልካም መከተል አልላችሁ፡፡▯አህዛብ-21▯ 💡. . . . . . ስለ ነብያችን ﷺ ስነምግባር/ ባህሪያቸው በዚሁ አያበቃም ሌላም ያልተጠቀሱ ብዙ ሀዲሶች አሉ. . . . . ።በስነምግባርም ሆነ በሱናቸው እንዲሁም በአጠቃላይ ነብዩን ﷺ አርአያ/ተምሳሌት አድርገን ልንይዝ ይገባናል። ❤️የአላህ ውዳሴና ሰላም በርሳቸው ላይ ይሁን! አሚን!❤️
1802Loading...
06
🕋የጁሙዐ ቀን ሱናዎች🕌 1-ነቢዩ(صلى الله عليه وسلم)ላይ ሶለዋት ማውረድን ማብዛት 2- 📖 ሱረቱ–ከህፍን መቅራት 3-🚿 ሸዋር መውሰድ 4-👚 ካለው ሻል ያለውን ልብስ መልበስ 5-🦷ሚስዋክ መጠቀም(ጥርስን መፋቅ) 6-🌹 ሽቶ መቀባት 7-🌅 ወደ መስጂድ አበክሮ መሄድ 8- ወደ መስጅድ በግር መሄድ 9-📿 ከጁሙዐ ሶላት ቡሃላ 4 ረከዓ(2+2) መስገድ 10- ዱዓ ተቀባይነት ያላትን ሰዓት መጠባበቅ 🔖ሐዲስ በአማርኛ:
2193Loading...
07
የማናቀውን ጌታ አይደለም የምናመልከው ኡስታዝ ሙሐመድ አረቡ   ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ☀  ሁዳ መልቲሚዲያ ----------------------
1680Loading...
08
ለትዳር የሚቀርብሽ ወንድ ግማሽ ኢማንሽን ሊሞላልሽ ነው። ለሌላ ነገር የሚቀርብሽ ደግሞ ያለሽንም እንጥፍጣፊ ኢማን ጥርግ አድርጎ ሊወስድብሽ ነዉ። ተጠንቀቂ እህቴ
2834Loading...
09
ፈገግታ የኔ ከሆንክ ........ በህልምህ ራሱ ሴት አታይም😁😅
2303Loading...
10
ተውሂድ 🎙 ኡስታዝ ጀማል ያሲር ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ☀  ሁዳ መልቲሚዲያ
2120Loading...
11
"ጀሃነም ከአጋንንትና ከሰዎች የተሰበሰቡ ሆነው በእርግጥ እሞላለሁ" ማለት ምን ማለት ነው? 🎙 ኡስታዝ አቡ ሃይደር ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ☀  ሁዳ መልቲሚዲያ
1911Loading...
12
Daily Therapy 🤍
1930Loading...
13
Media files
1800Loading...
14
🟢سُبْحَانَ اللهِ وَالْحَمْدُ لِـلّٰـهِ وَلَا إِلٰهَ إِلَّا الله وَاللهُ أَكْبَرُ 🟢 « ሱብሃናላህ ወልሃምዱሊላህ ወላኢላሀ ኢለላህ ወሏሁ አክበር » . . . . . . . . .❤️
1660Loading...
15
🍁የዛሬው የቁርዓን ግብዣ🍁 ❤️❤️❤️
2390Loading...
16
🟢سُبْحَانَ اللهِ وَالْحَمْدُ لِـلّٰـهِ وَلَا إِلٰهَ إِلَّا الله وَاللهُ أَكْبَرُ 🟢 « ሱብሃናላህ ወልሃምዱሊላህ ወላኢላሀ ኢለላህ ወሏሁ አክበር » . . . . . . . . .❤️
3040Loading...
17
💔ጌታዬ ሆይ! ነፍሴን የሚያጠፉ ከባድ ሰሜቶችን ሁሉ በእዝነትህ አስወግድልኝ ፣ ከአቅሜ በላይ የሆነን ነገርም አትጫንብኝ ። ያረቢ አዎ እኔ ያንተው ደካማ ባሪያህ ነኝ!! 🍁 #መልካም_ቀን...
3222Loading...
18
እንዲህ ነበር... ለመተኛት በተዘጋጁበት ሰዐት🥺
3090Loading...
19
🍁የዛሬው የቁርዓን ግብዣ🍁 ያረብ🥺
2960Loading...
20
Daily Therapy 🫀
2971Loading...
21
ሪያእ 🎙 ኡስታዝ አብዱረዛቅ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ☀  ሁዳ መልቲሚዲያ ----------------------
3280Loading...
22
የዛሬው የቁርአን ግብዣ በቅበት ከተማ ኑራህ መድረሳ ከነበረው የሂፍዝ ውድድር የተወሰደ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ☀  ሁዳ መልቲሚዲያ ----------------------
2880Loading...
23
ሪያእ 🎙 ኡስታዝ አብዱረዛቅ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ☀  ሁዳ መልቲሚዲያ ----------------------
2910Loading...
24
🟢سُبْحَانَ اللهِ وَالْحَمْدُ لِـلّٰـهِ وَلَا إِلٰهَ إِلَّا الله وَاللهُ أَكْبَرُ 🟢 « ሱብሃናላህ ወልሃምዱሊላህ ወላኢላሀ ኢለላህ ወሏሁ አክበር » . . . . . . . . .❤️
2740Loading...
25
ነብያችን ﷺ እንዲህ ነበሩ🦋 ⚪️:አነስ ረዲየሏሁ ዐንሁ እንዲህ ብለዋል፦ "በርግጥ የአላህ መልዕክተኛን ﷺ ለ10 ዐመት ያህል አገልግያለሁ፤ በአላህ እምላለሁ ኡፍ ብለውኝ አያውቁም። ለምንም ነገር ይህንን ለምን አልሰራሀውም? እንዲህ አድርገ አትሰራውም ነበር ብለውኝ አያውቁም።(ሶሂህ ሙስሊም) ⚪️:አነስ ረዲየሏሁ አንሁ እንዳሉት "ህፃን ሴት ልጅ እጃቸውን ይዛ ወደ ምትፈልገው ቦታ ትሄድ ነበር፣ ከሰው ጋር ሲገናኙ ቀድመው እጃቸውን ይዘረጋሉ፣ እጃቸውን የጨበጠውን🤝 ሰው እርሱ እስኪለቅ እሳቸው አይለቁም ፣ እርሱ ፊቱን እስኪያዞር ፊታቸውን ከፊቱ አያዞሩም ፣ አብሯቸው ለመቀመጥ የመጣን ሰው ቀድመው አይቀመጡም።"(ቲርሚዚ ዘግበውታል) ⚪️:አነስ ረዲየሏሁ አንሁ እንዲህ ብለዋል "የአላህ መልዕክተኛ ﷺ ወፍራም ጋቢ ለብሰው ወደ መስጅድ ሲገቡ እሳቸው ጋር አንድ ላይ ነበርኩ ፣ አንድ ያልሰለጠነ (ባላገር) ሰው መጥቶ ጋቢያቸውን ጎተተው፣ የነብዩ ﷺ አንገት ላይ ሰምበር ወጣ ፣ ሰውዬውም "ሙሀመድ ሆይ ! አንት ዘንድ ካለው የአላህ ገንዘብ ስጠኝ" አላቸው ነቢዩ ﷺ ወደ ሰውዬው ዞር በማለት ሳቅ ብለው የጠየቀው አንዲሰጠው አዘዙለት።"(ቡኻሪ ዘግበውታል) ⚪️:ዐብደላህ ኢብኑ ሀሪስ ረዲየሏሁ አንህ እንዲህ ብለዋል፦ "ከአላህ መልዕክተኛ የበለጠ ፈገግተኛ አላየሁም"(ቲርሚዚ ዘግበውታል) 💡ዐኢሻ ረዲየሏሁ ዐንሃ እንዲህ ብላለች "ነብዩ ﷺ የሚያወሩት ወሬ ጥቂት ከመሆኑ የተነሳ ቆጣሪ የተናገሩትን መቁጠር ይችላል፤ (ቡኻሪና ሙስሊም) የአላህ መልዕክተኛ ﷺ ሽቶ ይወዳሉ፣ በብዛት ይጠቀሙ ነበር፣ ዱንያ ከነሃብቷ ተሰብስባ መጣች፤ በተከታታይ ብዙ ሀገራት በሙስሊሞች ስር አደሩ ፤ ሆኖም እርሳቸው ቦታ ነሷት ፤ ሌላው ቢቀር ለቤተሰቦቻቸው መሰረታዊ ፍላጎት ማሟያ ገንዘብ አጥተው የጦር ቀሚሳቸውን በአንድ አይሁዳ እጅ ዋስተና አስይዘው ሞቱ ፤ አላህ ሱብሃነሁ ወተዐላ ሙስሊሞች ሁሉ እሳቸውን በተምሳሌትነት እንዲይዝ አዘዘ። ﻟَّﻘَﺪْ ﻛَﺎﻥَ ﻟَﻜُﻢْ ﻓِﻲ ﺭَﺳُﻮﻝِ اﻟﻠَّﻪِ ﺃُﺳْﻮَﺓٌ ﺣَﺴَﻨَﺔٌ ﻟِّﻤَﻦ ﻛَﺎﻥَ ﻳَﺮْﺟُﻮ اﻟﻠَّﻪَ ﻭَاﻟْﻴَﻮْﻡَ اﻵْﺧِﺮَ ﻭَﺫَﻛَﺮَ اﻟﻠَّﻪَ ﻛَﺜِﻴﺮًا ለእናንተ አላህንና የመጨረሻውን ቀን የሚከጅል ለሆነ ሰው፣ አላህንም በብዙ ለሚያወሳ በአላህ መልዕክተኛ መልካም መከተል አልላችሁ፡፡▯አህዛብ-21▯ 💡. . . . . . ስለ ነብያችን ﷺ ስነምግባር/ ባህሪያቸው በዚሁ አያበቃም ሌላም ያልተጠቀሱ ብዙ ሀዲሶች አሉ. . . . . ።በስነምግባርም ሆነ በሱናቸው እንዲሁም በአጠቃላይ ነብዩን ﷺ አርአያ/ተምሳሌት አድርገን ልንይዝ ይገባናል። ❤️የአላህ ውዳሴና ሰላም በርሳቸው ላይ ይሁን! አሚን!❤️
4263Loading...
26
🟢سُبْحَانَ اللهِ وَالْحَمْدُ لِـلّٰـهِ وَلَا إِلٰهَ إِلَّا الله وَاللهُ أَكْبَرُ 🟢 « ሱብሃናላህ ወልሃምዱሊላህ ወላኢላሀ ኢለላህ ወሏሁ አክበር » . . . . . . . . .❤️
2940Loading...
27
ለእውቀቶ.... ይጠቅማቹዎል ሼር ማድረግ እንዳረሱ
3310Loading...
28
Even Piers himself shocked!
3520Loading...
29
ሪያእ 🎙 ኡስታዝ አብዱረዛቅ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ☀  ሁዳ መልቲሚዲያ ----------------------
2990Loading...
30
የዛሬው የቁርአን ግብዣ በቅበት ከተማ ኑራህ መድረሳ ከነበረው የሂፍዝ ውድድር የተወሰደ 🎙 ፈቱሁዲን አህመድ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ☀  ሁዳ መልቲሚዲያ ----------------------
2000Loading...
31
ኢኽላስ 🎙 ኡስታዝ አብዱረዛቅ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ☀  ሁዳ መልቲሚዲያ ----------------------
1880Loading...
32
የዛሬው የቁርአን ግብዣ በቅበት ከተማ ኑራህ መድረሳ ከነበረው የሂፍዝ ውድድር የተወሰደ 🎙 ሀምዛ ሙደሲር ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ☀  ሁዳ መልቲሚዲያ ----------------------
1780Loading...
33
ስለ አዩብ ታሪክ ፣ ክፍል 4 🎙 ኡስታዝ ኢስማኢል ያሲን ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ☀  ሁዳ መልቲሚዲያ ----------------------
1810Loading...
34
የዛሬው የቁርአን ግብዣ በቅበት ከተማ ኑራህ መድረሳ ከነበረው የሂፍዝ ውድድር የተወሰደ 🎙 ኢዘዲን እንድሪስ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ☀  ሁዳ መልቲሚዲያ ----------------------
1780Loading...
35
ስለ አዩብ ታሪክ ፣ ክፍል 3 🎙 ኡስታዝ ኢስማኢል ያሲን ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ☀  ሁዳ መልቲሚዲያ ----------------------
1300Loading...
36
ስለ አዩብ ታሪክ ፣ ክፍል 2 🎙 ኡስታዝ ኢስማኢል ያሲን ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ☀  ሁዳ መልቲሚዲያ ----------------------
1580Loading...
37
የዛሬው የቁርአን ግብዣ በቅበት ከተማ ኑራህ መድረሳ ከነበረው የሂፍዝ ውድድር የተወሰደ 🎙 ሙከሚል ደርሞሎ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ☀  ሁዳ መልቲሚዲያ ----------------------
1580Loading...
38
ስለ አዩብ ታሪክ ፣ ክፍል 1 🎙 ኡስታዝ ኢስማኢል ያሲን ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ☀  ሁዳ መልቲሚዲያ ----------------------
1380Loading...
39
ዱንያ ፪ ኡስታዝ ሙሐመድ አረቡ   ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ☀  ሁዳ መልቲሚዲያ
1340Loading...
40
ቁርኣን 🎙 ኡስታዝ ሙሀመድ ሐሰን ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ☀  ሁዳ መልቲሚዲያ ----------------------
1250Loading...
ዓኢሻ (ረዲየላሁ ዐንሃ) እንዲህ ትላለች . . ዓኢሻ (ረዲየላሁ ዐንሃ) እንዲህ ትላለች . .  « አንድ ግዜ የአላህ መልእክተኛን በመልካም ሁኔታ ላይ ሆነው ተመለከትኳቸው። እንዲህም አልኳቸው ፡  “የአላህ መልእክተኛ ሆይ! ዱዐህ አድርጉልኝ?”  እሳቸውም፡ "አላህ ሆይ! የዓኢሻን የቀደመውንም ሆነ የወደፊቱን ፤ የደበቀችውንም ይሁን ግልጽ ያወጣችውን ወንጀል ማራት።"  ከዚያም እኔ በደስታ ምክንያት ጭንቅላቴ የረሱል ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለምን ባት እስኪነካ ድረስ መሳቅ ጀመርኩ።  የአላህ መልእክተኛም፡ "ዱዐዬ አስደሰተሽን?" ብለው ጠየቁኝ  እኔም፡ "እንዴታ! የርሶ ዱዐህ እንዴት አያስደስተኝም?" አልኳቸው እሳቸውም፡ "ወላሂ! ይህ በእያንዳንዱ ሶላቴ ለኡማዬ የማደርገው ዱዐህ ነው።'' አሉኝ [ምንጭ፡ ሶሒሕ መዋሪድ አዝ፡ዘማን (1875) እና በሲልሲለቱ አስ፡ሶሒሓህ (2254)]
Показать все...
00:23
Видео недоступноПоказать в Telegram
✅ የጁመዕ ቀን ሱናዎች 🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰 ↩️ ‏سنن يوم الجمعة ➊ الغسل ➋ الطيب ➌ السواك ➍ لبس الجميل ➎ قراءة سورة الكهف ➏ التبكير لصلاة الجمعة ➊ መታጠብ ➋ ሽቶ መቀባት ➌ ሲዋክ መጠቀም ➍ ጥሩ ልብስ መልበስ ➎ ሱረቱል ከህፍን መቅራት ➏ ለጁመዓ ሶላት መጣድ ↩️ قَالَ رَسُولَ اللَّهِ ﷺ من قرأ سورةَ الكهفِ في يومِ الجمعةِ ، أضاء له من النورِ ما بين الجمُعتَين ✅ የአላህ መልዕክተኛ ነብያችን ﷺእንዲህ ብለዋል፦ ((የጁምዓ ቀን ሱረቱል ከህፍን የቀራ ሰው አላህ በሁለቱ  መካከል ብርሃንን ያበራለታል።)) صحيح الجامع - رقم : (6470) 🔷የጁመዕ ቀኑና ሌሊቱ ላይ ሶለዋትን ማብዛት ⏮لقولهﷺ أكثروا من الصلاة عليَّ ليلة الجمعة وىوم الجمعة فإنَّ صلاتكم معروضة عليَّ ✅ እንዲሁም ስላሉ ﷺ የጁመዕ ሌሊትና  ቀኑ ለይ በኔ ሰለዋትን  አብዙ። ሶለዋታችሁ እኮ ለኔ ይቀርብልኛል። 📝 وعن ابن مسْعُودٍ أنَّ رسُول اللَّهِ ﷺ قَالَ: أَوْلى النَّاسِ بِي يوْمَ الْقِيامةِ أَكْثَرُهُم عَليَّ صَلاَةً الترمذي 📝 የአላህ መልእክተኛ ﷺ ቀጣዩን ተናግረዋል ሲል ኢብኑ መስኡድ አስተላልፏ  የውመል ቂያማ ወደኔ ቅርብ የሆነና የኔን ምልጃ ለማግኘት ይበልጥ ተገቢው ሰው ማለት፦ በኔ ላይ ሶለዋትን የሚያበዛው ነው።
Показать все...
00:56
Видео недоступноПоказать в Telegram
❤️
Показать все...
ነብያችን ﷺ እንዲህ ነበሩ🦋 ⚪️:አነስ ረዲየሏሁ ዐንሁ እንዲህ ብለዋል፦ "በርግጥ የአላህ መልዕክተኛን ﷺ ለ10 ዐመት ያህል አገልግያለሁ፤ በአላህ እምላለሁ ኡፍ ብለውኝ አያውቁም። ለምንም ነገር ይህንን ለምን አልሰራሀውም? እንዲህ አድርገ አትሰራውም ነበር ብለውኝ አያውቁም።(ሶሂህ ሙስሊም) ⚪️:አነስ ረዲየሏሁ አንሁ እንዳሉት "ህፃን ሴት ልጅ እጃቸውን ይዛ ወደ ምትፈልገው ቦታ ትሄድ ነበር፣ ከሰው ጋር ሲገናኙ ቀድመው እጃቸውን ይዘረጋሉ፣ እጃቸውን የጨበጠውን🤝 ሰው እርሱ እስኪለቅ እሳቸው አይለቁም ፣ እርሱ ፊቱን እስኪያዞር ፊታቸውን ከፊቱ አያዞሩም ፣ አብሯቸው ለመቀመጥ የመጣን ሰው ቀድመው አይቀመጡም።"(ቲርሚዚ ዘግበውታል) ⚪️:አነስ ረዲየሏሁ አንሁ እንዲህ ብለዋል "የአላህ መልዕክተኛ ﷺ ወፍራም ጋቢ ለብሰው ወደ መስጅድ ሲገቡ እሳቸው ጋር አንድ ላይ ነበርኩ ፣ አንድ ያልሰለጠነ (ባላገር) ሰው መጥቶ ጋቢያቸውን ጎተተው፣ የነብዩ ﷺ አንገት ላይ ሰምበር ወጣ ፣ ሰውዬውም "ሙሀመድ ሆይ ! አንት ዘንድ ካለው የአላህ ገንዘብ ስጠኝ" አላቸው ነቢዩ ﷺ ወደ ሰውዬው ዞር በማለት ሳቅ ብለው የጠየቀው አንዲሰጠው አዘዙለት።"(ቡኻሪ ዘግበውታል) ⚪️:ዐብደላህ ኢብኑ ሀሪስ ረዲየሏሁ አንህ እንዲህ ብለዋል፦ "ከአላህ መልዕክተኛ የበለጠ ፈገግተኛ አላየሁም"(ቲርሚዚ ዘግበውታል) 💡ዐኢሻ ረዲየሏሁ ዐንሃ እንዲህ ብላለች "ነብዩ ﷺ የሚያወሩት ወሬ ጥቂት ከመሆኑ የተነሳ ቆጣሪ የተናገሩትን መቁጠር ይችላል፤ (ቡኻሪና ሙስሊም) የአላህ መልዕክተኛ ﷺ ሽቶ ይወዳሉ፣ በብዛት ይጠቀሙ ነበር፣ ዱንያ ከነሃብቷ ተሰብስባ መጣች፤ በተከታታይ ብዙ ሀገራት በሙስሊሞች ስር አደሩ ፤ ሆኖም እርሳቸው ቦታ ነሷት ፤ ሌላው ቢቀር ለቤተሰቦቻቸው መሰረታዊ ፍላጎት ማሟያ ገንዘብ አጥተው የጦር ቀሚሳቸውን በአንድ አይሁዳ እጅ ዋስተና አስይዘው ሞቱ ፤ አላህ ሱብሃነሁ ወተዐላ ሙስሊሞች ሁሉ እሳቸውን በተምሳሌትነት እንዲይዝ አዘዘ። ﻟَّﻘَﺪْ ﻛَﺎﻥَ ﻟَﻜُﻢْ ﻓِﻲ ﺭَﺳُﻮﻝِ اﻟﻠَّﻪِ ﺃُﺳْﻮَﺓٌ ﺣَﺴَﻨَﺔٌ ﻟِّﻤَﻦ ﻛَﺎﻥَ ﻳَﺮْﺟُﻮ اﻟﻠَّﻪَ ﻭَاﻟْﻴَﻮْﻡَ اﻵْﺧِﺮَ ﻭَﺫَﻛَﺮَ اﻟﻠَّﻪَ ﻛَﺜِﻴﺮًا ለእናንተ አላህንና የመጨረሻውን ቀን የሚከጅል ለሆነ ሰው፣ አላህንም በብዙ ለሚያወሳ በአላህ መልዕክተኛ መልካም መከተል አልላችሁ፡፡▯አህዛብ-21▯ 💡. . . . . . ስለ ነብያችን ﷺ ስነምግባር/ ባህሪያቸው በዚሁ አያበቃም ሌላም ያልተጠቀሱ ብዙ ሀዲሶች አሉ. . . . . ።በስነምግባርም ሆነ በሱናቸው እንዲሁም በአጠቃላይ ነብዩን ﷺ አርአያ/ተምሳሌት አድርገን ልንይዝ ይገባናል። ❤️የአላህ ውዳሴና ሰላም በርሳቸው ላይ ይሁን! አሚን!❤️
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
🕋የጁሙዐ ቀን ሱናዎች🕌 1-ነቢዩ(صلى الله عليه وسلم)ላይ ሶለዋት ማውረድን ማብዛት 2- 📖 ሱረቱ–ከህፍን መቅራት 3-🚿 ሸዋር መውሰድ 4-👚 ካለው ሻል ያለውን ልብስ መልበስ 5-🦷ሚስዋክ መጠቀም(ጥርስን መፋቅ) 6-🌹 ሽቶ መቀባት 7-🌅 ወደ መስጂድ አበክሮ መሄድ 8- ወደ መስጅድ በግር መሄድ 9-📿 ከጁሙዐ ሶላት ቡሃላ 4 ረከዓ(2+2) መስገድ 10- ዱዓ ተቀባይነት ያላትን ሰዓት መጠባበቅ 🔖ሐዲስ በአማርኛ:
Показать все...
02:55
Видео недоступноПоказать в Telegram
የማናቀውን ጌታ አይደለም የምናመልከው ኡስታዝ ሙሐመድ አረቡ   ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ☀  ሁዳ መልቲሚዲያ ----------------------
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ለትዳር የሚቀርብሽ ወንድ ግማሽ ኢማንሽን ሊሞላልሽ ነው። ለሌላ ነገር የሚቀርብሽ ደግሞ ያለሽንም እንጥፍጣፊ ኢማን ጥርግ አድርጎ ሊወስድብሽ ነዉ። ተጠንቀቂ እህቴ
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ፈገግታ የኔ ከሆንክ ........ በህልምህ ራሱ ሴት አታይም😁😅
Показать все...
02:09