cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ye allah baroche ❤❤❤❤❤

ወደ አላህ ከትጠራና መልካምንም ከሰራ፣ <<እኔ ከሙስሊሞች ነኝ >> ካለም ሰው ይበለጥ ቃሉ ያማረ ማን ነው?

Больше
Рекламные посты
967
Подписчики
+124 часа
+107 дней
+530 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

➯የቀኑ ⓷ቱ ሐዲሶች ፡፡፡።፡፡፡፡።።።።።።።።።።   []ክፍል:-⓵⓺⓸ [] 1)➛ «በሱጁድ ግዜ እጃችሁን አስተካክሉ። አንዳችሁ ውሻ እንደሚዘረጋው አይነት አዘረጋግ አይዘርጋ።» ረሱል (ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) ምንጭ:-📒ሙስሊም (493) 2)➛ «ይህቺ አለም (ዱኒያ) ጣፋጭና አረንጓዴ ናት። አላህ በሷ ውስጥ ምትኮች አድርጓችኋል። ምን እንደምትሰሩ ይመለከታል። ዱኒያን ተጠንቀቁ! ሴትንም ተጠነቀቁ! የእስራኤል ልጆችነ የመጀመሪያ ፈተናቸው በሴት ነበር።» ረሱል (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) ምንጭ:-📒ሙስሊም (2742) . 3)➛ «የፈለግከውን ያክል ብትኖር ትሞታለህ፣ የፈለግከውን ብትወድ ሟች ነህና ትለያየዋለህ፣ የፈለግከውን ስራ ዋጋውን ታገኘዋለህ፣ እወቅ! የሙእሚን ክብሩ የሌሊት ሶላት መስገዱ ነው፣ የበላይነቱም ደግሞ ባለው ነገር ከሰዎች መብቃቃቱ ነው፡፡» ረሱል (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) 📒ሐኪም ዘግበውታል
Показать все...
#ተስፋ 🦋 ➡️ምንም አልረባም ብለህ በተደጋጋሚ በራስህ ተስፋ የቆረጥክበት ጊዜ አለ፡፡ አላስፈልግም ከንቱ ነኝ ብለህ ራስህን የረገምክበት ጊዜም ብዙ ነው፡፡ ከባድ ችግር አግኝቶህ ሞትን በራስህ ላይ የጠራህበት ጊዜም አንድ ሁለት አይባልም፡፡ እናት መርየም፣ ያች ቅድስቲቷ እመቤት ... ምጥ ላይ በሆነች ጊዜ ጭንቅ ተደራረበባትና “ ዋ ምነዋ ከዚህ ፊት ሞቼ ተረስቼ በሆነ ኖሮ!” አለች፡፡ በሆዷ ምን እንደያዘች ሳትገነዘብ። ከባዱ ምጥ የያዘው ከባዱን ሰው ነበር፡፡ ነቢዩ ዒሳን (ዐለይሂ ሰላም)፡፡ ✔️ዱንያ መላ አካለዋ ምጥ ነው ወዳጆቼ፡፡ ከተፈጠርንበት ጊዜ ጀምሮ ምጧ አልተፋታንም ይሆናል፡፡ ግና ቀናት ምን እንዳረገዙም አናውቅም። ፈተናና ችግሮቻችን ነገ መልካም ነገር ይወልዱ ይሆናል ማን ያውቃል። منقول
Показать все...
06:39
Видео недоступноПоказать в Telegram
ምርጥ ግጥም (ነሺዳ) በዐረብኛ ልጋብዛችሁ አማርኛ ትርጉም ላስገባበት ፈልጌ ነበር ከዐረብኛው ጋር በጭራሽ ሊሄድልኝ(ሊጣጣምልኝ) ባለመቻሉ ትቼዋለሁ ። ✅ዋናው የግጥሙ ሀሳብ በአላህ ላይ መቼም ቢሆን ተስፋ መቁረጥ እንደሌለብን እና የዱዐችን ምላሽ ሲዘገይብን በውስጡ ትልቅ ኸይር ነገር እንደያዘ ይነግረናል።
Показать все...
23.11 MB
01:53
Видео недоступноПоказать в Telegram
🍁የዛሬው የቁርዓን ግብዣ🍁 ❤️
Показать все...
o8HmBEvLEhFFKahAXgkIhl2sR6fyDBQwEfJE2U.mp411.69 MB
00:36
Видео недоступноПоказать в Telegram
"ያረሱለላህ እኛን ከድተዋልና ሸፈአ አትሁኗቸው"💔 ከመንደሯ የተፈናቀለች የጋዛ እናት ንግግር ነው
Показать все...
10.73 MB
00:15
Видео недоступноПоказать в Telegram
"ቁርኣን ህገ መንግስታችን ነው" ይላል ድምፃቸው ከፍ ብሎ መደመጥ ሲጀምር "ጂሃድ መንገዳችን ነው" የሚለው ድምፅ ይከተላል "በአላህ መንገድ እየታገሉ መሞት ከፍ ያለ የክብር ሞት ነው" በማለት ቃላቸው ይደመደማል። አዎ! ይህ የጀኒን ሙጃሂዶች ዛሬ በአላህ መንገድ እየተዋጉ ጥለው የወደቁትን የወንድሞቻቸውን ጀናዛ እየሸኙ ያስተጋቡት መልዕክት ነው። #Mahi mahisho
Показать все...
IMG_5311.MP42.84 MB
00:15
Видео недоступноПоказать в Telegram
ምስሉ ልብን ቀስፎ ይይዛል። ታዳጊው ቅጠል ሲበላ አንጀትህ ይላወሳል። ልትጎርሰው የያዝከውን ወደ አፍህ መክተት ያቅትሀል። ኡኹዋ ነዋ! እርሱ ግን ብርቱ ነው ለነገው ድሎት ዛሬን በቅጠል ያሳልፋል። ያድጋል የጀግንነት ገድሉን ፈፅሞ ገሎ በክብር ይወድቃል።
Показать все...
IMG_5304.MP41.33 MB
00:34
Видео недоступноПоказать в Telegram
በጭቆና የደከሙ ሰውነቶች፣ አቅም ያነሳቸው ጅስሞች፣ ከርሀብ ብዛት በእንፉቅቅ የሚራመዱ አጥንታቸው የሚታዩ አካላት። አዎ ይህ ሰው በተአምር ያገኘውን የዱቄት ከረጢት ከአካባቢ ወደ መጠለያ ቀየው እየገፋ ቢያንቀሳቅስም በድካምና ህመም ምክንያት አልገፋልህ እያለ ደጋግሞ ይወድቅበታል። ሰውነቱ ስለዛለ ደከመው። ባለበት ትቶት ሄደ። መገን አላህዋ። #Mahi mahisho
Показать все...
IMG_5265.MP43.04 MB
00:39
Видео недоступноПоказать в Telegram
አላሁ አክበር እያለ ይህንን ዓለም ለቀቀ። በወራሪዋ ሚሳኤል ክፉኛ ተጎድቶ መላ አካሉ እንደታሸገ አላህ አላህ እያለ ጌታውን ተገናኘ። ደጋግሞ ስሙን ጠራ እየዘከረ ዱንያን ተሰናበተ። የዕድሜ ትናንሾቹ መጨረሻ ይህ ከሆነ ትላልቆቹ ከአላህ ጋር ያላቸውን ቅርበት እናንተው አስቡት። ድላቸውም ድል ሞታቸውም ክብር አይደለምን?! #Mahi mahisho
Показать все...
IMG_5270.MP47.56 MB
"LOVE vs LIVE": አሁን ይሄንን ወደምታነቢው እህት ወይም ወንድም ልመለስ ፤ የአላህን ንፁ አየር ያለ አንዳች ክልከላና ክፍያ ይሄን ያህል ስትተነፍሺ ኖረሻል ወይም ስትተነፍስ ኖረሃል ። አሁን ከግዜሽ ወይም ከግዜህ ላይ 2 ሰከንድ በመውሰድ " አላህ ሆይ ስለነፃ ስጦታህ አላሀምዱሊላ" በማለት  ለ20  ጓዳኞችህ / ሽ forward አርጉላቸዉ share 🙏🙏🙏 ሰይጣን :🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 አላህም : ምንድነው የሚያስቅህ? ሰይጣን : ይሄ ባሪያህ የኔ ነው አላልክም አላህም ፡ የትኛው? ሰይጣን : ይሄ የሚያነበው! አላህም : አዎ ባሪያዬ ነው ሰይጣን : ያንተ ባሪያህ ለ 10 ሰው እንኳን አይልክም አላህም  ፡እይ የኔ ባሪያ አሁን ለ 20 ሰው ይልካል ሰይጣን : እሺ የኔ ግን ሳይልክ ይተወዋል እስኪ ለስይጣን #እምቢ! በማለት በመላክ አሳዩት #እስቲ_አላህን_እናስደስተው #ሽር_share_በማደረግ አንድ ቀን #ረሱል (ሰ.ዐ.ወ) ለዐሊይ (ረዐ) እንዲህ አሉት:: አንተ ዐሊይ ሆይ ከመተኛትህ በፊት አምስት ነገሮችን ተግብር፡፡ 1,ስትተኛ አራት ሺ ዲናር ሶደቃ ስጥ 2,ቁርዐን አኽትም 3,ለጀነት ዋጋዋን ክፈል 4,ሁለት ሰዎችን አስታርቅ 5,ከዚያም አንድ ጊዜ ሐጅ አድርገህ ተኛ፤ ዐሊይም(ረዐ)እንዲህ በማለት ጠየቁ፦ያ ረሱለላህ ይሄን በአንድ ለሊት እንዴት ማረግ ይቻላል?ብሎ ጠየቃቸው ❄️ረሱልም❄️(ሰ.ዐ.ወ) የሚከተለውን ተናገሩ፡ 1,አራት ጊዜ ሱረቱል #ፋቲሀን የቀራ 4000 ዲናር ሰደቃ ከሰጠው ጋር እኩል ነው። 2,ሶስት ጊዜ ሱረቱል #ኢኽላስን(ቁል ሁ ወላሁ አሀድ) የቀራ አንድ ጊዜ እንዳኸተመ ይቆጠርለታል። 3,ሶስት ጊዜ ላ ሀውላ ወላ ቁወተ ኢላ ቢላሂል ዐሊዩል ዐዚም ያለ የጀነት ዋጋዋን ከፍላል። 4,አስር ጊዜ #እስቲግፋር ያረገ ሁለት ሰዎችን እንደ ማስታረቅ ነው። 5,አራት ጊዜ #ሸሀዳ ያደረገ አንድ ጊዜ ሀጅ እንዳደረገ ነው:;; አስብ ይሄ መልእክት አንተ ጋር ብቻ እንዲቆይ አትፍቀድ ለሌሎችም አጋራ ባንተ ምክንያት ሌላ ሰው አንብቦ ቢጠቀም አንተም የሱ ምንዳ ተካፋይ ነህና። አላህ ባነበብነው ባስተላለፍነው ተጠቃሚ ያድርገን 🗯🗯🗯🗯🗯🗯🗯
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.