ሸገር ዲሽ Software ✌️
Закрытый канал
Welcome ✔️ 🙏 ይሔንን ፔጃችን join በማረጋቹ እናመሰግናለን 🎁 አዳዲስ የፊልም የዘፈን እና የኳስ ቻናሎች 🤫 የረሲቨሮችSOFTWARE እና ማስነሻ Loder 📺 የፈለጉትን ቻናል Biss Key ያገኙበታል ➡️ እርስዎ ተጠቅመው ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉልን ⭕️ አድራሻ አዲስ አበባ መርካቶ ያገኙናል In Box @must08 ☎️ +251912341710 👈በዚህ ስልክ ይደዉሉ። https:/
Больше3 916
Подписчики
-124 часа
-157 дней
-5130 день
Архив постов
3 917
🆕 ዛሬ የተለቀቀ አዲስ ሶፍትዌር
------
ይህ ሶፍትዌር የሚጫነው
☞ለ Superstar V8
☞ለ VAN-STAR V8
☞ለ Superstar V8 Plus
☞ለ VAN-STAR V8 Plus ብቻ ነው
-------------------------------------------------
ምን አዲስ ነገር አለው FIX---⬇
-------------------------------------------------
♥ አዲሱ ሶፍትዌር ላይ YES SPORT ወይም OSN እያያቹ መብራት ጠፍቶ ሲበራ እያያቹት የመበረው ቻናል በፍጥነት ነው ሚከፍተው እነወደዚሁም ነፃ ቻናል እያያቹ መልሳቹት
-------------------------------------------------
♥ (restore code function ) አዲሱ ሶፍትዌር ላይ ሪሲቨሩን factory አርጋቹ የGshare code ለማግኘት ከፈለጋቹ Super Gshare plus ላይ እያለ በሪሞት ቀዩን መንካት ከዛን ስትጠቀሙት የነበረውን ኮድ እስክሪን ላይ ይፅፈዋል፡፡
@ShegarDish08
3 917
😱አዲስ ነፃ የኳስ ቻነል በSES 22°E ከች ብለዋል ይህ የኳስ ቻነል ለመስራት በሁለት መንገድ መስራት ይቻላል ግን ቻነሉ ለመጠቀም HEVC 265 SUPPORT ማድረግ የሚችል ረሲቨሮች ሊኖረን ይገባል።
👉 በ90cm ወይንም በ 180 cm ሰሀን ናይልሳት Amos4w የተሰራ ዲሽ ላይ በዘንግ ወደ ላይ በመቀጠል መስራት ይቻላል።
👉ናይል ሰርታቹ ከዲሹ ሁላ በመሆን ትንሽየ ዝቅ አድርጋቹው ወደ ቀኝ ዞር ስታደርጉት ይገባላቹዋል።
🛑ማወቅ ያለባቹ ግን ቻነሉ እድሜ አይኖረዉም ብየ አስባለው ነገር ግን Free የኳስ ከመሆኑ መጠን የሚዘጋበትን ግዜ ስለማይታወቅ ቻነሉ እስካለ ድረስ መጠቀም ነው። ቻናሉ HEVC 265 Suport ሚያረጉ ሪሲቨሮችን ይፈልጋል
👉መስርያ ቁጥር 12530 V 30000 በዚሁ ብትጠቀሙ አሪፍ ነው። 11551 V 45000 የኳስ ቻናሉ DSTV ይገባል
👉ከዛ Satilቱን BlindSearch Auto search ስታረጉ ከ 200 በላይ ቻናሎች ይገባሉ
❤️የተለያዩ Original የሆኑ ♥Gshare/ Forever/Funcam Acounቶችን | Receiver 4K ወይም HD | ♥ሁሉም አይነት Finder | / Wifi Antenአዎች ♥Rs-Cable ♥Dish | ♥Tv |
ክፍለ ሀገር ለምትገኙ ማንኛውንም አይነት እቃ በEMS ወይም በጭነት መኪና እንልካለን!
In Box @Must08
#Call +251913064008
@ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️
3 917
😱ዛሬ ማክሰኞ የሚደረጉ ምርጥ የ አውሮፓ ቻምፒዎንስሊግ ተጠባቂ ጨዋታዎችን በነፃ ቻናል እና በ Server & Internate እና Iptv / Apollo ባላቸው ሪሲቨሮች መመልከት ይችላሉ፡፡
👉Tv Verzish & FootBall HD ነፃ ቻናል
👉IRB Verzish ነፃ ቻናል ወደ ሰሜን አካባቢ ላላቹ
👉Amos4w Sport 1,2,3,4 Server & ትንሽ internate Data
👉Iptv/ Apollo BineSport እና Dstv 1/17 ቻናሎችን የቴሌ ከ 3Mb /Second በላይ Internate ተጠቃሚዎች ወይንም Unlimite 4G አሪፍ internate Conection ተጠቃሚዎች::
👉2:55 | ሻካታር ከ ሞንቼግላድባ
2:55 | ሎኮሞቲቭ ሞስኮ ከ አትሌቲኮ
5:00 | ሜትላንድ ከ አያክስ
👉5:00 | አታላንታ ከ ሊቨርፑል
5:00 | ማን ሲቲ ከ ኦሎምፒያኮስ
👉5:00 | ፖርቶ ከ ማርሴ
5:00 | ሪያል ማድሪድ ከ ኢንተር ሚላን
👉 ሳልዝበርግ ከ ባየር ሙነክ
❤️የተለያዩ Original የሆኑ ♥Gshare/ Forever/Funcam Acounቶችን | Receiver 4K ወይም HD | ♥ሁሉም አይነት Finder | / Wifi Antenአዎች ♥Rs-Cable ♥Dish | ♥Tv |
ክፍለ ሀገር ለምትገኙ ማንኛውንም አይነት እቃ በEMS ወይም በጭነት መኪና እንልካለን!
In Box @Must08
#Call +251913064008
@ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️
3 917
😱በ አካል መምጣት ለማትችሉ ብር በ አካውንት በማስገባት ወዲያዊ Code ማግኘት ይችላሉ
የ 6ወር Super Gshare plus
👉3557........,....,..
3 917
😱 Aesenal Vs Man Unitedን ጨዋታ Amos 4w Sport 1 ላይ Server በተሞላባቸው ሪሲቨሮች እና በትንሽ Data Network ይከታተሉ፡፡
@ShegarDish08
