cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ሙድ እንያዝ በኛ ቁጥር 2

🇪🇹Official Channel🇪🇹 ★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም በTelegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን። ☆️በሽንት አስጨራሽ ቀልዶቻችን ፍርፍር ብሎ ለመገልፈጥ ከፈለጉ ይቀላቀሉን Join Us, @tsinufikir @lesaki @lesaki

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
4 969
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

☘ የ 100 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 45' ደቂቃ ነው የቀረው ተዘጋጁ ቻናሉን ያልተቀላቀላችሁ ተቀላቀሉ በቀጣይ የ200 ብር ይለቀቃል ሼር ያድርጉ 👇👇 https://spin2money.co/2056661362474768
Показать все...
spin2money - Super spins, earn money with just one click every day

Earn up to $500 daily, no investment neccessary.

የደቡብ ክልል መቀመጫው አርባምንጭ ሄዷል ተብሎ እየተሰራጨ ያለ መረጃ ከእውነት የራቀ ነው __ ሰሞኑ ለሆዳቸው ብቻ የሚኖሩ ጥቅት አክቲቪስት ባዮች እድሜ ልካቸውን ከውሸት ዜና ያልተቆጠቡ ዛሬም ቀጥለዋል። ከዚህ በፊት የወላይታ ዞን አስተዳዳሪ የወላይታ ህዝብን ዘርፎ በኬንያ አድርጉ አሜርካ ኮብልሏ ብለው ሀሰት መረጃ ስያሰራጩ የነበሩ ግለሰቦች ዛሬ ላይ ደግሞ የደቡብ ክልል መቀመጫ አርባምንጭ ሄዷል ብለው የበሬ ወለደ መረጃዎችን እያሰራጩ ይገኛሉ። እነዚህ ግለሰቦች ለግል ጥቅማቸው ብለው ከዚህ በፊት ሀሰት መረጃዎችን በማሰራጨታቸው ምክንያት በወላይታና አከባቢው ሰላም በማሳጣትና በማወክ የህዝቡን ንብረት ዘርፈዋሉ፣ ንጹሃን ዜጎች እንዲሞቱ አድርገዋል። አሁንም እንዲህ አይነት ግርግር ለማውጣትና ለመዝረፍ ቀንና ሌሊት እየሰሩ መሆናቸውን ከደህንነት አካላት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። መንግስት የህዝቡን ጥያቄን ተቀብሎ ህዝቡን በሚጠቅም መልኩ ለመመለስ ቁርጠኛ ነው ከዚህ ውጪ የሚሰራጩ መረጃዎችን ህብረተሰቡ ጥንቃቄ ማድረግ ያስፈልጋል። ያልተረጋገጥና ምንጩ ያልታወቀ የውሽት መረጃ እያሰራጩ የሚገኙ ግለሰቦች አደብ ልተገዙ ይገባል። አለበለዚያ ዋጋ ሊያስከፍላችሁ ይችላል። መታሰርን እንደጀግና ሰው አድርጉ የሚያስቡ ሰዎች የአሁን መጨረሻ ሊሆን ይችላል። ከመታሰርን በኃላ ከመጮህ ይልቅ ጥንቃቄ እናድርግ። የክልል ጥያቄን ተገን በማድረግ የህዝቡን ሰላም ለማወክ በሚደረጉ አካላት ላይ መንግስት የማያዳግም እርምጃ ለመወሰድ አይታገስም። ሠላም ለወላይታ! ሠላም ለሀገራችን!
Показать все...
Показать все...
Log in to Facebook

Log in to Facebook to start sharing and connecting with your friends, family and people you know.

Показать все...
Log in or sign up to view

See posts, photos and more on Facebook.

#አሁን_ደግሞ ያለ ምንም ምክንያት ሁላችንም Like እናደርጋለን 👍
Показать все...
👍
Фото недоступноПоказать в Telegram
🎁Safaricom ethiopia ሽልማት🎁 በተጠቃሚዎች ዘንድ እውቅናን ለማትረፍና ደንበኞችን ለማብዛት የቴሌግራም bot ከፍተናል በውስጡም ብዙ ሽልማቶችን አዘጋጅተናል። 🎁**ለእርስዎ እና ለ2 ጓደኛዎ የ 3000 ብር ስጦታ** 🎁smart phone( s21 ultra) 🎁Asus personal computer ይህንን ለጓደኞችዎ በመላክ ተሸላሚ ይሁኑ ማሳሰቢያ! ይህ ሊንክ የሚያገለግለው ለ Wanaw ብቻ ነው https://t.me/Safaricom_ethiopia_new_bot?start=r0721143452
Показать все...
በጣም የተማሩ አባትና ልጅ ለሽርሽር ከከተማው ወጣ ብለው ለመዝናናት ካሰቡና ወተው እዛው መሸባቸው። . አዳራቸውን እዛው ሜዳ ላይ አጫጭር ድንኳናቸውን ዘርግተው ከተኙ በኃላ. . ልክ እኩለ ሌሊት ሲሆን አባት ልጁን ቀስቅሶ... . አባት ፡ አሁን ምን ይታይሃል? ልጅ ፡ ጨረቃ ና ብዙ ክዋክብት ይታዩኛል፣ . አባት ፡ ታድያ ከዚህ ምን ተረዳህ?. . ልጅ ፡ ባስትሮኖሚ ቋንቋ ብዙ ፕላኔቶች በራሳቸው ምህዋር በህዋ ውስጥ እንዳሉና የክዋክብቶች ክምችት ከጋላክሲ አፈጣጠ... . አባትዬው ልጁን በጥፊ ዝም ካሰኘው በኃላ... አትቀባጥርብኝ!!! አንተ ዶማ!!! ድንኳን ተሰርቀናል!! ♡
Показать все...
👍 45
ውሻ ቢነክስህ መልሰህ ውሻውን አትነክሰውም። በህይወትህ የሚያጋጥሙህን መጥፎ ሰዎች እንዲሁ እለፋቸው። ዝም በላቸውና አንተ ከነሱ የተሻልክ መሆንህን አሳያቸው። #ደግ_ደጉን_የምንሰማበት መልካም ቀን ይሁንልን
Показать все...
👍 23
💔ፍቅርሽ አስጨንቆኝ እንደዛ ስቸገር አንቺ ዘና ብለሽ ትበያለሽ በርገር🍔 #የሆንሽ_ጅብ_ነገር🐻
Показать все...
👍
ውሻ ቢነክስህ መልሰህ ውሻውን አትነክሰውም። በህይወትህ የሚያጋጥሙህን መጥፎ ሰዎች እንዲሁ እለፋቸው። ዝም በላቸውና አንተ ከነሱ የተሻልክ መሆንህን አሳያቸው። #ደግ_ደጉን_የምንሰማበት መልካም ቀን ይሁንልን
Показать все...
👍
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.