ሙድ እንያዝ በኛ ቁጥር 2
رفتن به کانال در Telegram
🇪🇹Official Channel🇪🇹 ★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም በTelegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን። ☆️በሽንት አስጨራሽ ቀልዶቻችን ፍርፍር ብሎ ለመገልፈጥ ከፈለጉ ይቀላቀሉን Join Us, @tsinufikir @lesaki @lesaki
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
4 969
مشترکین
-324 ساعت
-287 روز
-7030 روز
در حال بارگیری داده...
کانالهای مشابه
ابر برچسبها
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
دسامبر '24دسامبر '24
دسامبر '24
+39
در 0 کانالها
نوامبر '24
+30
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '24
+46
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '24
+19
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '24
+20
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '240
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '240
در 0 کانالها
Get PRO
مه '240
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '240
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '240
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '240
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '240
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '230
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '230
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '230
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '230
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '230
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '230
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '230
در 0 کانالها
Get PRO
مه '230
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '230
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '230
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '230
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '23
+73
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '22
+106
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '22
+144
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '22
+129
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '22
+122
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '22
+123
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '22
+160
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '22
+95
در 0 کانالها
Get PRO
مه '22
+144
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '22
+147
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '22
+136
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '22
+115
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '22
+150
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '21
+68
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '21
+112
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '21
+126
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '21
+117
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '21
+101
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '21
+117
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '21
+113
در 0 کانالها
Get PRO
مه '21
+61
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '21
+42
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '21
+50
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '21
+79
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '21
+145
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '20
+7 076
در 0 کانالها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 21 دسامبر | +4 | |||
| 20 دسامبر | +4 | |||
| 19 دسامبر | +2 | |||
| 18 دسامبر | +1 | |||
| 17 دسامبر | +4 | |||
| 16 دسامبر | +2 | |||
| 15 دسامبر | +1 | |||
| 14 دسامبر | +3 | |||
| 13 دسامبر | 0 | |||
| 12 دسامبر | 0 | |||
| 11 دسامبر | 0 | |||
| 10 دسامبر | 0 | |||
| 09 دسامبر | 0 | |||
| 08 دسامبر | +2 | |||
| 07 دسامبر | +1 | |||
| 06 دسامبر | +5 | |||
| 05 دسامبر | +2 | |||
| 04 دسامبر | 0 | |||
| 03 دسامبر | +1 | |||
| 02 دسامبر | 0 | |||
| 01 دسامبر | +7 |
پستهای کانال
☘ የ 100 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው
45' ደቂቃ ነው የቀረው ተዘጋጁ ቻናሉን ያልተቀላቀላችሁ ተቀላቀሉ በቀጣይ የ200 ብር ይለቀቃል ሼር ያድርጉ
👇👇
https://spin2money.co/2056661362474768
| 2 | የደቡብ ክልል መቀመጫው አርባምንጭ ሄዷል ተብሎ እየተሰራጨ ያለ መረጃ ከእውነት የራቀ ነው
__
ሰሞኑ ለሆዳቸው ብቻ የሚኖሩ ጥቅት አክቲቪስት ባዮች እድሜ ልካቸውን ከውሸት ዜና ያልተቆጠቡ ዛሬም ቀጥለዋል።
ከዚህ በፊት የወላይታ ዞን አስተዳዳሪ የወላይታ ህዝብን ዘርፎ በኬንያ አድርጉ አሜርካ ኮብልሏ ብለው ሀሰት መረጃ ስያሰራጩ የነበሩ ግለሰቦች ዛሬ ላይ ደግሞ የደቡብ ክልል መቀመጫ አርባምንጭ ሄዷል ብለው የበሬ ወለደ መረጃዎችን እያሰራጩ ይገኛሉ።
እነዚህ ግለሰቦች ለግል ጥቅማቸው ብለው ከዚህ በፊት ሀሰት መረጃዎችን በማሰራጨታቸው ምክንያት በወላይታና አከባቢው ሰላም በማሳጣትና በማወክ የህዝቡን ንብረት ዘርፈዋሉ፣ ንጹሃን ዜጎች እንዲሞቱ አድርገዋል።
አሁንም እንዲህ አይነት ግርግር ለማውጣትና ለመዝረፍ ቀንና ሌሊት እየሰሩ መሆናቸውን ከደህንነት አካላት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።
መንግስት የህዝቡን ጥያቄን ተቀብሎ ህዝቡን በሚጠቅም መልኩ ለመመለስ ቁርጠኛ ነው ከዚህ ውጪ የሚሰራጩ መረጃዎችን ህብረተሰቡ ጥንቃቄ ማድረግ ያስፈልጋል።
ያልተረጋገጥና ምንጩ ያልታወቀ የውሽት መረጃ እያሰራጩ የሚገኙ ግለሰቦች አደብ ልተገዙ ይገባል። አለበለዚያ ዋጋ ሊያስከፍላችሁ ይችላል።
መታሰርን እንደጀግና ሰው አድርጉ የሚያስቡ ሰዎች የአሁን መጨረሻ ሊሆን ይችላል።
ከመታሰርን በኃላ ከመጮህ ይልቅ ጥንቃቄ እናድርግ። የክልል ጥያቄን ተገን በማድረግ የህዝቡን ሰላም ለማወክ በሚደረጉ አካላት ላይ መንግስት የማያዳግም እርምጃ ለመወሰድ አይታገስም።
ሠላም ለወላይታ!
ሠላም ለሀገራችን! | 1 |
| 3 | https://www.facebook.com/107895380864652/posts/pfbid02g5BNdZuqjLHru5dDEySniiRBR15Hwiz9Pc2HYmrAH554XjyobWV2H4jJDFaSH8dol/?app=fbl | 907 |
| 4 | https://www.facebook.com/101284132623404/posts/101676512584166/?flite=scwspnss | 779 |
| 5 | #አሁን_ደግሞ ያለ ምንም ምክንያት ሁላችንም Like እናደርጋለን 👍 | 2 298 |
| 6 | 🎁Safaricom ethiopia ሽልማት🎁
በተጠቃሚዎች ዘንድ እውቅናን ለማትረፍና ደንበኞችን ለማብዛት የቴሌግራም bot ከፍተናል
በውስጡም ብዙ ሽልማቶችን አዘጋጅተናል።
🎁**ለእርስዎ እና ለ2 ጓደኛዎ የ 3000 ብር ስጦታ**
🎁smart phone( s21 ultra)
🎁Asus personal computer
ይህንን ለጓደኞችዎ በመላክ ተሸላሚ ይሁኑ
ማሳሰቢያ! ይህ ሊንክ የሚያገለግለው ለ Wanaw ብቻ ነው
https://t.me/Safaricom_ethiopia_new_bot?start=r0721143452 | 518 |
| 7 | በጣም የተማሩ አባትና ልጅ ለሽርሽር ከከተማው ወጣ ብለው ለመዝናናት ካሰቡና ወተው እዛው መሸባቸው።
.
አዳራቸውን እዛው ሜዳ ላይ አጫጭር ድንኳናቸውን ዘርግተው ከተኙ በኃላ.
.
ልክ እኩለ ሌሊት ሲሆን አባት ልጁን ቀስቅሶ...
.
አባት ፡ አሁን ምን ይታይሃል?
ልጅ ፡ ጨረቃ ና ብዙ ክዋክብት ይታዩኛል፣
.
አባት ፡ ታድያ ከዚህ ምን ተረዳህ?.
.
ልጅ ፡ ባስትሮኖሚ ቋንቋ ብዙ ፕላኔቶች በራሳቸው ምህዋር በህዋ ውስጥ እንዳሉና የክዋክብቶች ክምችት ከጋላክሲ
አፈጣጠ...
.
አባትዬው ልጁን በጥፊ ዝም ካሰኘው በኃላ...
አትቀባጥርብኝ!!! አንተ ዶማ!!! ድንኳን ተሰርቀናል!!
♡ | 4 236 |
| 8 | ውሻ ቢነክስህ መልሰህ ውሻውን አትነክሰውም። በህይወትህ የሚያጋጥሙህን መጥፎ ሰዎች እንዲሁ እለፋቸው። ዝም በላቸውና አንተ ከነሱ የተሻልክ መሆንህን አሳያቸው።
#ደግ_ደጉን_የምንሰማበት መልካም ቀን ይሁንልን | 3 521 |
| 9 | 💔ፍቅርሽ አስጨንቆኝ እንደዛ ስቸገር
አንቺ ዘና ብለሽ ትበያለሽ በርገር🍔
#የሆንሽ_ጅብ_ነገር🐻 | 3 153 |
| 10 | ውሻ ቢነክስህ መልሰህ ውሻውን አትነክሰውም። በህይወትህ የሚያጋጥሙህን መጥፎ ሰዎች እንዲሁ እለፋቸው። ዝም በላቸውና አንተ ከነሱ የተሻልክ መሆንህን አሳያቸው።
#ደግ_ደጉን_የምንሰማበት መልካም ቀን ይሁንልን | 315 |
| 11 | #አትጨናነቅ_አትጨናነቅ ብሎ የዘፈነው ዘፋኝ ሌላ ዘፈን🎶 ለመዝፈን ሲጨናነቅ አየሁት😂 | 4 200 |
| 12 | ጋይሶች ቀልድ እኮ አይደለም ስራ ነው የያዝኩት
#ላይክ_አድርጉ_እንጂ😡😡😡 | 4 149 |
| 13 | ◉ አሰብከው ስምክ አሸናፊ ሆኖ ፈሪ ስትሆን
◉ አስበሽዋል ስምሽ እመቤት ሆኖ የቤት ሰራተኛ ስትሆኚ
◉ imagine ስሟ ፅጌሬዳ ሁኖ አሾህ ስቶን 😂
◉ አስበዋል ስምክ አስጨናቂ ሆኖ ስትጨነቅ
◉ አስበኸዋል ስምህ ታደለ ሆኖ እድለቢስ ስትሆን
◉ አስበኸዋል ስምክ "በረከት" ሆኖ በ 2 እንጀራ አልጠግብ ስትል🙆♂️🤪 | 4 705 |
| 14 | በጣም የተማሩ አባትና ልጅ ለሽርሽር ከከተማው ወጣ ብለው ለመዝናናት ካሰቡና ወተው እዛው መሸባቸው።
.
አዳራቸውን እዛው ሜዳ ላይ አጫጭር ድንኳናቸውን ዘርግተው ከተኙ በኃላ.
.
ልክ እኩለ ሌሊት ሲሆን አባት ልጁን ቀስቅሶ...
.
አባት ፡ አሁን ምን ይታይሃል?
ልጅ ፡ ጨረቃ ና ብዙ ክዋክብት ይታዩኛል፣
.
አባት ፡ ታድያ ከዚህ ምን ተረዳህ?.
.
ልጅ ፡ ባስትሮኖሚ ቋንቋ ብዙ ፕላኔቶች በራሳቸው ምህዋር በህዋ ውስጥ እንዳሉና የክዋክብቶች ክምችት ከጋላክሲ
አፈጣጠ...
.
አባትዬው ልጁን በጥፊ ዝም ካሰኘው በኃላ...
አትቀባጥርብኝ!!! አንተ ዶማ!!! ድንኳን ተሰርቀናል!!
♡ | 3 163 |
| 15 | ያለ Data እንዴት internet መጠቀም እንደሚቻል 8776 ላይ Ok ብለው ይላኩ የሚል Text አይቼ Ok ብዬ ስልክ...
#Wifi_አስገባ 😳🤔🤣 | 4 233 |
| 16 | ደስታ የሚጀምረው ከፍቅር ግንኙነት ከስራ ከገንዘብ አይደለም ከራስ ነው ደስተኛ ሆናችሁ ዋሉ👍🤙 | 4 427 |
| 17 | ብዙ ሰዎች ኢትዮጵያ ውስጥ አንባቢ የለም ምናምን ይላሉ እነሱን አትስሟቸው ይሄን አንብባቹ Like👍 ካደረጋችሁ በቂ ነው | 4 452 |
| 18 | ብዙ ሰዎች ኢትዮጵያ ውስጥ አንባቢ የለም ምናምን ይላሉ እነሱን አትስሟቸው ይሄን አንብባቹ Like👍 ካደረጋችሁ በቂ ነው | 1 |
| 19 | #እሷ፦ ፍቅርን እንዴት ትገልፀዋለህ
#እሱ፦ ኮከብ እንደመቁጠር
#እሷ፦ ማለቂያ የለውም ማለትህ ነው
#እሱ፦ አይ ጊዜ ማባከን ነው ትርፉ😜🤣 | 5 647 |
| 20 | አንዷን ሴትዮ እያለቀሱ አይቷቸው ማዘር ምን ሆነው ነው ሲላቸው...
#ሴትየዋ: ልጄ ዉሻ ብሎ ሰደበኝ
#ልጁ: እንዴት እንዲ ይላል ይሄ የውሻ ልጅ😂😂 | 5 377 |
