ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку

ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ

ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ 

Открыть в Telegram

ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 🕳Professional Hack Tips and tricks 💡Cracked Softwares 🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH

Больше

📈 Аналитический обзор Telegram-канала ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ 

Канал ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ  (@computer_android_tricks) является активным участником. Сейчас сообщество объединяет 11 983 подписчиков, занимая 17 269 место в категории Образование и 2 838 место в регионе Эфиопия.

📊 Показатели аудитории и динамика

С момента создания невідомо проект демонстрирует стремительный рост, собрав аудиторию из 11 983 подписчиков.

Согласно последним данным от 04 марта, 2026, канал показывает стабильную активность. За последние 30 дней изменение числа участников составило -107, а за последние 24 часа — 0, при этом общий охват остаётся высоким.

  • Статус верификации: Не верифицирован
  • Уровень вовлечённости (ER): Средний показатель вовлечённости аудитории составляет 0%. В первые 24 часа после публикации контент обычно набирает N/A% реакций от общего числа подписчиков.
  • Охват публикаций: В среднем каждый пост получает 0 просмотров. В течение первых суток публикация набирает 0 просмотров.
  • Реакции и взаимодействия: Аудитория активно поддерживает контент: среднее количество реакций на один пост — 0.

📝 Описание и контентная политика

Автор описывает ресурс как площадку для выражения субъективного мнения:
“ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 🕳Professional Hack Tips and tricks 💡Cracked Softwares 🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH”

Благодаря высокой частоте обновлений (последние данные получены 05 марта, 2026) канал поддерживает актуальность и высокий уровень охвата публикаций. Аналитика показывает, что аудитория активно взаимодействует с контентом, что делает его важной точкой влияния в категории Образование.

11 983
Подписчики
Нет данных24 часа
-337 дней
-10730 дней
Архив постов
⚠️ እርስዎ የበይነመረብ ፣የድረ-ገጽ አልያም የማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚ ከሆኑ ማወቅ ያለቦት ወሳኝ ነገሮች!! ❍✰✰✰✰✰◉⚇◉✰✰✰✰✰❍ ✍እርስዎ በማያውቁበት ሁኔታ የቴክኖሎጂ ተቋማቱ በስልክዎ አማካኝነት የት እንዳሉ የመለየት፣የሚላላኩትን መልእክቶች ስካን አድርጎ ማስቀረት እና የእርስዎን መረጃ ለሶስተኛ ወገን ተላልፎ መሰጠቱን ያውቃሉ? ✏️ ቢቢሲ በጉዳዩ ባደረገው ጥናት መሰረትም እነዚህ ተግባራትም በግላዊነት ፖሊሲዎቻቸው ላይ አብዛኛዎቹ የሰፈሩ ሲሆን የተጠቀሙበት ቋንቋዎች ለመረዳት አብዛኛዎቹ የዩኒቨርስቲ ትምህርት ሚያስፈልጋቸው አይነት ናቸው ብሏል፡፡ ✏️ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች እኛ ባልተረዳንበት ሁኔታ ከሚተገብሯቸው ነገሮች መካከልም የሚከተሉት ቀዳሚዎቹ ናቸው፡፡ 🔘 ያሉበት መዳረሻ በክትትል ውስጥ መሆኑ ፡-አብዛኛዎቹ መተግበሪያዎች (apps) እርስዎን ያሉበትን ስፍራ በስልክዎ ላይ በተጫነው የጂፒኤስ (GPS) አማካኝነት ማወቅ የሚችሉበትን ፍቃድ የሚጠይቁ ቢሆንም ተጠቃሚዎች ባይፈቅዱ እንኳ መረጃዎችን ይሰበስባሉ፡፡ በምሳሌነት ከሁለት ቢሊዮን በላይ ተጠቃሚዎች ያሉት ፌስቡክ ከአቅጣጫ ጋር ግንኙነት ያለቸውን መረጃዎች በስልክዎ ጂፒኤስ አማካኝነት ይሰበስባል፡፡ ቲዊተርም ያሉበትን አካባቢ መረጃ ይጠይቃል፡፡ 🔘 የቴክኖሎጂው ኩባንያዎች የእርስዎን መረጃ ለተባባሪ ኩባንያዎች አሳልፈው ይሰጣሉ፡-እርስዎ የአጠቃቀም ደንብ እና መመሪያዎችን በሚስማሙበት ወቅት እርስዎ በወቅቱ መረጃውን ለጠየቀዎ እና ለሞሉለት መተግበሪያ ብቻ አለመሆኑ እና ሌሎች አካላትም የሚካፈሉት መሆኑ 🔘 በሶስተኛ ወገን የአጠቃቀም መመሪያ መገዛት፡-የቴክኖሎጂ ተቋማትን የአጠቃቀም መመሪያ ማንበብ እና መተግበር በቂ አለመሆኑን እና የሌሎችንም ከእርስዎ መረጃ ጋር ግንኙነት ያላቸውን ኩባንያዎች አጠቃቀም መመሪያ ማየት ግድ ነው፡፡ 📝ለምሳሌ አማዞን የእርስዎን የግል መረጃ ለሶስተኛ ወገን አሳልፎ እንደሚሰጥ በአጠቃቀም መመሪያው ላይ አስፍሯል፡፡ 🔘 ቲንደር(Tinder) የተባለው የማህበራዊ ሚዲያ አማራጭ ከስምዎ፣ከእድሜ እና መዳረሻ በተጨማሪ የተጠቃሚዎችን የእንቅስቃሴ መጠን እና መዛነፍ ሁሉ የመረምራል፡፡ 🔘 እርስዎ የሰረዙትን የፍለጋ ዝርዝር አለመወገዱ፡ ግዙፉ የማህበራዊ ሚዲያ እርስዎ ከዚህ ቀደም የተጠቀሙት የፍለጋ ታሪኮችን በሲርዙም በአጠቃቀም መመሪያው ላይ ባስቀመጠው መሰረት እርስዎ የሰረዙት የፍለጋ ዝርዝር ለ6 ወራት ተቋሙ ያስቀምጣቸዋል፡፡ 🔘የሚጠቀሙበትን የስልክዎን መተግበሪያ እንኳ ቢያጠፉ እንቅስቃሴዎ ክትትል ውስጥ መሆኑ፡ ፌስቡክን የመሳሰሉ የማህበራዊ ሚዲያዎች እርስዎ የፌስቡክ አባል ሆነው ባይመዘገቡ እንዲሁም የፌስቡክ አካውንት ባይኖሮት እንኳ እንቅስቃሴዎን ይቆጣጠራል፡፡ 🔘 ሊንክድኢን( LinkedIn) የተባለው የማህበራዊ ሚዲያ ደግሞ የተጠቃሚዎቹን የግል የመልእክት ልውውጦች ስካን አድርጎ ይይዛል፡፡ የማህበራዊ ሚዲያዉም በአጠቃቀም መመሪያዎቹ ላይ የሚላላኩትን መልእክቶች በአውቶማቲክ ስካነር አማካኝነት ስካን እንደሚያደርግ አሳውቋል፡፡ ቲዊተር ደግሞ በመልእክቶቹ መሃል የመግባት፣የማከማቸት እና ፐሮሰስ ያደርጋል 🔘 አንዳንድ መተግበሪያዎች እድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ ተጠቃሚዎች በወላጆቻቸው ታዳጊዎቹ የሚጠቀሙዋቸውን ነገሮች ክትትል እንዲያደርጉ ይጠቃሉ። 🔘 በእንግሊዝ ያሉ ተጠቃሚዎች በአሜሪካ የተከለከሉ ምርቶችን ለማንኛውም አላማ እንዳይጠቀሙ የሚያገድ አንቀጽ አይፎን ለእንግሊዝ ደንበኞቹም እንዲያሰፈር አድርጋለች፡፡ 🔍▒▓⇨ምንጭ:- INSA ══════❁✿❁ ══════ 🗣➹share &Join Us 👇🏾👇🏾👇🏾 ☄ @Computer_Android_tricks ┗━ ••• ━ ••• ━━•••━━━┛

Typing.Master.Pro.7.1.0.b.808.With.Key.[@pcSoft4u].zip9.00 MB

🖥 Typing Master Pro ♈️ 7.1.0 build 808 💲 Windows7 & below
🖥 Typing Master Pro ♈️ 7.1.0 build 808 💲 Windows7 & below

🆔 PrintHand Premium ♻️One-stop mobile print solution. Print via WiFi, Bluetooth, USB without computer. ➖ @Computer_Android_t
🆔 PrintHand Premium ♻️One-stop mobile print solution. Print via WiFi, Bluetooth, USB without computer. ➖ @Computer_Android_tricks

🆔 MX Player Pro Latest ☢Powerful video player with advanced hardware acceleration and subtitle supports @Computer_Android_tr
🆔 MX Player Pro Latest ☢Powerful video player with advanced hardware acceleration and subtitle supports @Computer_Android_tricks

🆔 File Manager by Xiaomi: release file 🆚 vV1-180607 [Ad-Free] [Latest] 🔰Mi File Manager is a free, secure tool for easy and efficient file management. @Computer_Android_tricks

📱ስልኮቻችንን ከጥቃት ለመከላከል የሚረዱ 10 መንገዶች ❖❖❖❖❖❖❖❖❖❖❖❖ ❖❖ ✏️ በስማርት ስልኮች ላይ እየደረሰ ያለው የመረጃ ጥቃት ከቀን ቀን እያደገ ይገኛል፡፡ ይህን የላላ ደህንነት ክፍተት በመጠቀም የመረጃ በርባሪዎች በስልካችን ውስጥ ያሉትን እንደ ኢ-ሜይል ፣ማህበራዊ ሚዲያ አካውንቶች እና የባንክ አካውንታችንን በቀላሉ እንደሚመዘብሩ ጥሩ አጋጣሚን ይፈጥራል፡፡ ✏️ሊያደርሱብን የሚችሉትን የመረጃ ጥቃቶች ለመከላከል እንዲያግዘን እነዚህን መንገዶች ብንጠቀም ይመከራል፡- 1. ➳➳ሁልጌዜ ስማርት ስልኩን ሶፍትዌር ማሻሻል፡- የሶፍትዌር ማሻሻዎች ለስልኮች በሚለቀቁበት ጊዜ በወቅቱ ማሻሻያውን ኢንስቶል( install) ማድረግና፡፡ 2.➳➳ ስማርት ስልኩን በይለፍ-ቃል( passcode) መቆለፍ 3.➳➳ በስማርት ስልኩ በህዝብ ዋይፋይ( Wi-Fi) ኔትዎርክ ከመጠቀም መቆጠብ 4. ➳➳ሁልጊዜ ብልቱዙ( Bluetooth) መዘጋቱን ማረጋገጥ እና መዝጋት 5.➳➳ ስልኩ ላይ የተለየ ነገር ሲከሰት የሚያሳውቅ ማሳወቂያ ማስቀመጥ፡- ይህ ሁኔታም ስልኩ በሶስተኛ ወገን እጅ መግባቱን የሚጠቁም ሲሆን በአስቸኳይ ስልኩ ውስጥ ያሉትን ኢ-ሜይል ፣ማህበራዊ ሚዲያ አካውንቶች እና የባንክ አካውንታችንን ለመሰወር ያግዛል፡፡ 6.➳➳ ህጋዊ እና ደህንነታቸው ከተጠበቁ ሶፍትዌር አቅራቢዎች ብቻ አፕሊኬሽኖችን ኢንስቶል( Install) ማድረግ፡፡ ለምሳሌ ከጉግል እና አፕል ስቶር 7.➳➳ ሁልጊዜ የኦንላይን አገልግሎቱ የተቆለፈ እና ደህንነቱ የተጠበቀ መሆኑን ማረጋገጥ 8.➳➳ እያንዳንዱን በስልካችን ውስጥ ያሉትን አፕሊኬሽኖችን በይለፍ-ቃል መቆለፍ 9.➳➳ በስውር ከእኛ እውቅና ውጪ በስልካችን ውስጥ አጥፊ ሶፍትዌሮች ዳውንሎድ(download) መሆናቸውን መፈተሸ እና ማስወገድ 10.➳➳ በስልኮቻችን ውስጥ ያሉ እና ኢንስቶል ያደረግናቸውን አፕሊኬሽኖችን መፈተሸ እና መሻሻል ያለባቸውን ማሻሻል፡፡ ✍ ለጓደኛዎ #share ማድረጎን አይርሱ። ‼️📢: @Computer_Android_tricks ▬▬▬▬▬📌Share📌▬▬▬▬▬

photo content

🎖የኮምፒውተር ሶፍትዌር ለማውረድ የሚጠቅሙ ምርጥ ድረገጾች፥ =================== 1. getintopc.com ይህ ድረገጽ ትላልቅ ሳይዝ ያላቸውን ሶፍትዌሮች ለማውረድ ተመራጭ ነው። ለምሳሌ ያህል driver pack(11GB size) ከዚህ ድረገጽ ማውረድ ይቻላል። በተጨማሪም ዊንዶውስ 10,8.1,8,7, እና ማይክሮሶፍት ኦፊስ ማውረድ ይቻላል። 2. oceanofgames.com 3. filehippo.com 4. cnet.com 5. softonic.com 6. download.com 7. softpedia.com 8. Tucows.com 9. freewareFiles.com 10. majorGreeks.com 11. snapfiles.com 12. filecluster.com 13. geardownload.com 14. soft32.com 15. softonic.com 16. freewarehome.com 17. freedownloadcenter.com 18. opensourcemac.org 19. lo4d.co 20. fileEagle.com 21. P30download.com ═════════════════ ▒▓⇨→መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሶት ስልኮቻችሁ ላይ ላሉ contact/group/channel share አድርጉለን ከምስጋና ጋር። 📝 ለተሻለ ለውጥ እንተጋለን!! 📢: @Computer_Android_tricks ╚═════📌Share📌════╝

sticker.webp0.45 KB

❇️ DOWNLOAD FIFA 2018 ❇️ https://mega.nz/#!QO5UwCZT!f2szRmxHjjY56WZqhy3177x6FaI95FA4hwf2qgXwFX4 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻

❇️FIFA 18 UNLOCKED❇️ Developer: EA Canada Publisher: Electronic Arts Size: 23.37 GB Release Year: 2017 - 🌐Build your own ultimate team - Real Player Motion Technology - Dribbling overhaul 🌐 🔵Minimum Requirements🔵 💠OS: Windows 10 64-Bit 💠CPU: Intel i3 6300T or similar 💠RAM: 8GB 💠Hard Drive: 50.0 GB 💠GPU: Nvidia GeForce GTX 660 2GB or equivalent DirectX: 12

photo content

🆔 YouTube v13.16.55 [Ad-Free & BG Play] No Root + Black Theme [Latest] ♻️ Enjoy your favorite videos and channels without ADS and with Background Play on this YouTube app. ⚡️ @Computer_Android_tricks

photo content

🆔 Mobogram [Paid] vT4.6.0-M10.5.1 ♻️ Mobogram is a Telegram client for Android just like Plus Messenger. This Telegram modified app lets you bring some extra features ☄ @Computer_Android_tricks

photo content

Realtek_HD_Audio_Driver_6.0.1.8403_WHQL_Dolby.zip264.48 MB