ru
Feedback
ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ

ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ 

Открыть в Telegram

ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 🕳Professional Hack Tips and tricks 💡Cracked Softwares 🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH

Больше

📈 Аналитический обзор Telegram-канала ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ 

Канал ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ  (@computer_android_tricks) является активным участником. Сейчас сообщество объединяет 11 983 подписчиков, занимая 17 269 место в категории Образование и 2 838 место в регионе Эфиопия.

📊 Показатели аудитории и динамика

С момента создания невідомо проект демонстрирует стремительный рост, собрав аудиторию из 11 983 подписчиков.

Согласно последним данным от 04 марта, 2026, канал показывает стабильную активность. За последние 30 дней изменение числа участников составило -107, а за последние 24 часа — 0, при этом общий охват остаётся высоким.

  • Статус верификации: Не верифицирован
  • Уровень вовлечённости (ER): Средний показатель вовлечённости аудитории составляет 0%. В первые 24 часа после публикации контент обычно набирает N/A% реакций от общего числа подписчиков.
  • Охват публикаций: В среднем каждый пост получает 0 просмотров. В течение первых суток публикация набирает 0 просмотров.
  • Реакции и взаимодействия: Аудитория активно поддерживает контент: среднее количество реакций на один пост — 0.

📝 Описание и контентная политика

Автор описывает ресурс как площадку для выражения субъективного мнения:
ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 🕳Professional Hack Tips and tricks 💡Cracked Softwares 🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH

Благодаря высокой частоте обновлений (последние данные получены 05 марта, 2026) канал поддерживает актуальность и высокий уровень охвата публикаций. Аналитика показывает, что аудитория активно взаимодействует с контентом, что делает его важной точкой влияния в категории Образование.

11 983
Подписчики
Нет данных24 часа
-337 дней
-10730 день
Архив постов
📌የትኛውንም ላፕቶፕም ሆነ Desktop ላይ windows 11 ለመጫን ፈልጋችሁ This pc can't run windows 11 ካላችሁ ከላይ ያለውን step ተጠቀሙ።

This PC can’t run Windows 11 (Solved) Have you ever encountered an error “This PC can’t run Windows 11” when installing Windows 11? Then the error raises the caption “This PC doesn’t meet the minimum system requirements to install this version of Windows.“. To solve this error when installing Windows 11 it is very easy, please follow the guide below. How to Fix This PC can’t run Windows 11 1) Download the “sources” file that contains the bootable file for Windows 11, download link below this article. After downloaded, then extract, with right click and choose extract here. 2) Copy all the files in the “sources” folder that you just extracted, then paste them into the “sources” folder inside your bootable USB. Please click replace all files if there is the same file. 3) Now restart your PC/Laptop, then you can try to reinstall Windows 11 normally. The problem “This PC can’t run Windows 11” should be resolved properly. 📌 Note : This issue occurs only because of compatibility of windows 11 that just launch may not support with old hardware. You can download the “sources” file at the following link. 💥 Mediafire 👉 Download Here 💥 #Windows11 #Windows #Microsoft 🔸https://t.me/Computer_Android_tricks

አላስፈላጊ ወጪ ላለማውጣት 🔥 የሞባይል ስልኮ ላይ Email አካውንት ወይም play store አካውንት የሞላችሁ እና እየተጠቀማችሁ ያላችሁ ስልካችሁን ድንገት Reset ብታደርጉት የግድ Email ይ
አላስፈላጊ ወጪ ላለማውጣት 🔥 የሞባይል ስልኮ ላይ Email አካውንት ወይም play store አካውንት የሞላችሁ እና እየተጠቀማችሁ ያላችሁ ስልካችሁን ድንገት Reset ብታደርጉት የግድ Email ይጠይቃል ለመክፈት ካወቃችሁት በመሙላት ይከፈታል። ነገር ግን በተለይ ከሠው ስልክ ገዝታችሁ ድንገት የሆነ ጊዜ Reset ብታደርጉት ስልኩን የተጠቀመውን ሠው Email መጀመርያ የገባውን ይጠይቃችዋል። ታድያ ይህን ስልክ በPattern /password ምክንያት ሊሆን ይችላል Reset ያደረጋችሁት ስለሆነም ካልሞላችሁ የመጀመርያውን Email ስልካችሁን መክፈት አትችሉም። ለማስከፈት የግድ ሞባይል ቤት መሄድ አለባችሁ ----- ⛔️መፍትሄው ማንኛውንም ስልክ Email ከተሞላበት በዋላ Reset ለማድረግ ከፈለጋችሁ ድንገት የረሳችሁትን የናንተን Email ወይም ስልኩን መጀመርያ የተጠቀመበትን ሠው Email እንዳይጠይቃችሁ ይህንን መንገድ ተጠቀሙ 🔥 በመጀመርያ Setting ላይ ከዛን About phone የሚለውን ከመረጣችሁ በዋላ ከታች Build Number የሚል አለ እሱን 5x ትጫናላችሁ የዛኔ Developer option enabled ወይም You are in developer option ይላችዋል ከዛን ወደ ዋላ back በማድረግ Developer Option የሚል አዲስ ይመጣል እሱ ላይ በመግባት OME UNLOCK የሚለውን ታበራላችሁ በቃ ከዛ በዋላ Reset ብታደርጉ ስልኩን ምንም Email ሳይጠይቃችሁ መጠቀም ትችላላችሁ። @Computer_Android_Tricks

⚠️⚠️urgent⚠️⚠️ 🔘 only for today applicants (jul, 7/2021) if you have birth certificate and valid Id 🔘 ክፍያ ዛሬ(jul, 7-8/2021) መክፈል ለምትችሉ የልደት ካርድ እና የታደሰ መታወቂያ ያላችሁ ✅ For new passport. 🔸5day only ✏️ለአሻራ 0911598601 0911598600 0910419333 022-238-1024 〰〰〰〰〰〰〰〰 📩 send me your birth certificate and id 👇 @onlineservice_Ethiopia

Windows 11 With Office 2019 Pro Plus Pre-activated Windows 11 Pro Insider Preview Build 10.0.22000.51 With Office 2019 Pro Pl
Windows 11 With Office 2019 Pro Plus Pre-activated Windows 11 Pro Insider Preview Build 10.0.22000.51 With Office 2019 Pro Plus Preactivated Multilingual ISO. 📌 from Mediafire Link 👉 Download Here #Windows11 #Office2019 #Windows #Office #MSOffice #Microsoft 🔸https://t.me/Computer_Android_tricks

Windows 11 Pro Insider Preview 10.0.22000.51 (x64) Multilanguage 📌 from Mediafire Link 👉 Download Here #Windows11 #Windows
Windows 11 Pro Insider Preview 10.0.22000.51 (x64) Multilanguage 📌 from Mediafire Link 👉 Download Here #Windows11 #Windows #Microsoft 🔸https://t.me/Computer_Android_tricks

ሰላም ቤተሰቦቻችን እንደምን ከረማችሁ ዛሬ የNetflixs አካወንት እንዴት በነጻ ማግኘት እንችላለን። 👉ከታች ያለውን ሊንክ በመንካት start ታደርጋላችሁ።👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇�
+3
ሰላም ቤተሰቦቻችን እንደምን ከረማችሁ ዛሬ የNetflixs አካወንት እንዴት በነጻ ማግኘት እንችላለን። 👉ከታች ያለውን ሊንክ በመንካት start ታደርጋላችሁ።👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Netflix_Approved_bot?start=Bot6052985 👉በመቀጠል የሚመጡላችሁን 4ቻናሎች ትቀላቀላላችሁ። 👉በመቀጠል Verfiy Me የሚለውን ነክታችሁ Verfiey ታደርጋላችሁ። 👉ከዛ ከሚመጡላችሁ አማራጮች 😍 Invite users & Earn Points 😍 የሚለውን ትጫናላችሁ።ከዛ የሚልክላችሁን ሊንክ ለሰው Share ታደርጋላችሁ። 👉Share ካረጋችሁላቸው ሰዎች ውስጥ 20 ሰው Join ሲያደርግ 💲Withdraw Points የሚለውን በመጫን ከላይ ፎቶ ላይ እንደምትመለከቱት የNetflix አካወንት ማግኘት ትችላላችሁ። @computer_android_tricks

📍Easy Eyes📍 🖲 Blue light filter አድርጎ አይናችን እንዳይጎዳ የሚጠቅም ምርጥ አፕሊኬሽን ነው ይጠቀሙት። @Computer_Android_tricks @Tech_Zone_Admin_bot

Windows 11 With Office 2019 Pro Plus Preactivated Windows 11 Version Dev Build 21996.1 Consumer Edition With Office 2019 Pro
Windows 11 With Office 2019 Pro Plus Preactivated Windows 11 Version Dev Build 21996.1 Consumer Edition With Office 2019 Pro Plus Preactivated ISO. 📌 from Mediafire Link 👉 Download Here #Windows11 #Office2019 ✅https://t.me/Computer_Android_tricks

✅🔸ዓለምን የለወጡ ሴት ሳይንቲስቶች ******************** ➽ ዓለማችንን በመለወጥ በኩል እና ሴትነት በራሱ ይዞት የሚመጣውን ጫና ተቋቁመው ልይነት መፍጠር የቻሉ ብዙ ሴቶች ያሉ ሲሆን ከዚህ በታች የምትመለከቷቸውም ይህን ጀበድ የፈፀሙና ለመጪዎቹም መንገድ የጠረጉ ናቸው፡፡ 🔻 1. ቫላንታይን ትረሽኮቫ በህዋ ጥናት እና ምርምር እ.አ.አ በ1963 የሩሲያ “ቮስቶክ” የተባለች መንኮራኩርን ይዛ ወደ ህዋ በመብረር ያረፈች የመጀመሪያዋ ሴት ስነህዋ ተመራማሪ ለመሆን የበቃች ሲሆን ለዚህም ተግባር የወሰደባት ጊዜ ሶስት ቀናቶች ብቻ ነበሩ። የሷን ፈለግ በመከተል ከ20 አመት በሆላ ሴሊ ራይድ ወደ ህዋ በመጎዝ በአለም ሁለተኛዋ እና በአሜሪካ የመጀመሪያዎ ሴት የስነ-ህዋ ሳይንስ ተመራማሪ ለመሆን ችላለች። 🔻 2. ሜሪ ኩሪ እ.አ.አ በ1903 “በራዴሽን” ዙሪያ ባደረገችው ጥናት እና ምርምር የመጀመሪያዋ ሴት የኖቭል ፕራይዝ ተሸላሚ ለመሆን ስትበቃ ፤ እ.አ.አ በ1911 በኬሚስትሪ ዘርፍ ባደረገችው ጥናት እና ምርምር “ራዲየም” እና “ፖሎኒየም” የተባሉ ሁለት ንጥረ-ነገሮችን በማግኘት የመጀመሪያዋ ሴት ባለሁለት ኖቭል ፕራይዝ ተሸላሚ ለመሆን በቅታለች። በሁለት የተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ሁለት የኖቭል ሽልማቶችን በማሸነፍ በአለማችን የመጀመሪያዋ ለመሆን ችላለች። 🔻 3. ኢኒጂነር ዳና አሊሪያ እ.አ.አ 1961 የመጀመሪያዋ ሴት የናሳ ኢኒጂነር ዳና አሊሪያ ትምህርቷን የተከታተለችው በኮምፒውተር ሳይንስ ኢኒጂነሪንግ ነው። ስራዋን የጀመረችው በካርኒፎርኒያ “ጄት ፕሮፑሊሽን ላብራቶሪ” ቢሆንም በሆላላይ ግን የመጀመሪያዋ ሴት የናሳ ኢኒጂነር ለመሆን በቅታለች። ዳና አሊሪያ በናሳ ቆይታዋ የጠፈር ተመራማሪዎች ከጠፈር ወደ ምድር መረጃዎችን እና መልእክቶችን የሚያስተላልፉበት በየነ-መረብ ለመዘርጋት በቅታለች። በዚህም ስራዋ በአሜሪካን የወታደሮች ጥናት እና ምርምር ላብራቶሪ ውስጥ የመጀመሪያዋ ሴት ስራ አስኪያጅ ሆናለች። 🔻 4. አሚሊያ ኢርህርት እንደ እ.አ.አ ከ1930 በፊት አንድ ሰው ለብቻው የአትላንቲክ ውቅያኖስን በኢሊኮፍተር ለማቋረጥ ብዙ ሙከራዎች ተደርገው ነበር። ነገር ግን ይህን ማሳካት የቻለው አንድ ሰው ብቻ ነው ። እንደ እ.አ.አ በ1932 አሚሊያ ኢርህርት የአትላንቲክ ውቅያኖስን በማቋረጥ በአለማችን ሁለተኛዋ እና የመጀመሪያዋ ሴት ለመሆን በቅታለች። ይሄንን ጉዞ ለማጠናቀቅ የፈጀባት 15 ሰዓት ብቻ ሲሆን ሰአቱም በወቅቱ ሪከርድ ሆኖ ተይዟል። እ.አ.አ በ1937 አለምን ለመዞር ባደረገችው በረራ ሙከራ እስካሁንም የደረሰችበት ሳይታወቅ ልትጠፋ ችላለች። እንደ እ.አ.አ በ1953 ጃኬሊን ኮችራን የሷን ፈለግ በመከተል የንፋስ እንቅፋችነትን በመቀነስ የጄት ፍጥነትን ከአስራአንድ አመት በኃላ በእጥፍ መጨመር ችላለች። 📢: ✅https://t.me/Computer_Android_tricks

#windows_11 የዊንዶውስ 10 ኦፐሬቲንግ ሲስተም ይተካል ተብሎ የታሰበው አዲሱ የዊንዶውስ 11 ኦፐሬቲንግ ሲስተም ይፋ ሁኖል በጣም ብዙ አዳዲስ እና ማራኪ ነገሮዎችን ይዞ የቀረበው ይህ ኦፕሬቲን
#windows_11 የዊንዶውስ 10 ኦፐሬቲንግ ሲስተም ይተካል ተብሎ የታሰበው አዲሱ የዊንዶውስ 11 ኦፐሬቲንግ ሲስተም ይፋ ሁኖል በጣም ብዙ አዳዲስ እና ማራኪ ነገሮዎችን ይዞ የቀረበው ይህ ኦፕሬቲንግ ሲስተም ሰኔ(ጁን) 24 ሙሉ በሙሉ ይለቀቃል፡፡ Windows starting menu ከበፊቱ ዊንዶስ 10 ጋር ይመሳሰላል። የዊንዶውስ 11 ኦፐሬቲንግ ሲስተም አዳዲስ ፊውቸሮዎች መካከል #1.አዲስ አንሜሽን አክቶል(New Animation) #2 ብዙ ስራዎችን በቀላሉ እንድንሰራ የሚስችል መልቲ ታስኪንግ(Multi Tasking) #3 ተች ኮንትሮል(Touch Controls) #4. አዲስ እና ምርጥ ሳውንድ(Fresh Sounds) #5.ዳርክ ሞድ (Dark Mode) #6 የጠርዝ እጥፋት (Rounded Corner) #7.አዳዲስ አይከኖዎችን(New Icons) #8.ቨርችዎል ዴስክቶፕ(Virtual Desktop) #9.ዊጀት(Widgets) #10.አክሽን ሴንተር (Action Center) ✅ https://t.me/Computer_Android_tricks Read more👇👇 https://www.techradar.com/news/windows-11

💕 WinRAR 6.02
💕 WinRAR 6.02

CorelDRAW Graphics Suite 2021 23.1.0.389.iso1580.69 MB

Smadav Pro 2021 14.6.2.iso5.94 MB

Any Video Converter Professional 7.1.3.iso67.42 MB

WinRAR 6.02.iso7.75 MB

🔸 CorelDRAW Graphics Suite 2021 23.1.0.389 - versi terkini
🔸 CorelDRAW Graphics Suite 2021 23.1.0.389 - versi terkini

🌀Adobe Illustrator2021 x64.25.2.3.259
🌀Adobe Illustrator2021 x64.25.2.3.259

Adobe Photoshop2021 x64.22.4.1.211.7z1726.42 MB

Adobe Illustrator2021 x64.25.2.3.259.7z1152.32 MB