ru
Feedback
ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ

ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ 

Открыть в Telegram

ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 🕳Professional Hack Tips and tricks 💡Cracked Softwares 🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH

Больше

📈 Аналитический обзор Telegram-канала ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ 

Канал ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ  (@computer_android_tricks) является активным участником. Сейчас сообщество объединяет 11 983 подписчиков, занимая 17 269 место в категории Образование и 2 838 место в регионе Эфиопия.

📊 Показатели аудитории и динамика

С момента создания невідомо проект демонстрирует стремительный рост, собрав аудиторию из 11 983 подписчиков.

Согласно последним данным от 04 марта, 2026, канал показывает стабильную активность. За последние 30 дней изменение числа участников составило -107, а за последние 24 часа — 0, при этом общий охват остаётся высоким.

  • Статус верификации: Не верифицирован
  • Уровень вовлечённости (ER): Средний показатель вовлечённости аудитории составляет 0%. В первые 24 часа после публикации контент обычно набирает N/A% реакций от общего числа подписчиков.
  • Охват публикаций: В среднем каждый пост получает 0 просмотров. В течение первых суток публикация набирает 0 просмотров.
  • Реакции и взаимодействия: Аудитория активно поддерживает контент: среднее количество реакций на один пост — 0.

📝 Описание и контентная политика

Автор описывает ресурс как площадку для выражения субъективного мнения:
ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 🕳Professional Hack Tips and tricks 💡Cracked Softwares 🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH

Благодаря высокой частоте обновлений (последние данные получены 05 марта, 2026) канал поддерживает актуальность и высокий уровень охвата публикаций. Аналитика показывает, что аудитория активно взаимодействует с контентом, что делает его важной точкой влияния в категории Образование.

11 983
Подписчики
Нет данных24 часа
-337 дней
-10730 день
Архив постов
photo content

🚨🚨ማስጠንቀቂያ🚨🚨 ‼️የቴሌግራምን #ሎጎ Profile Picture አድርጋችሁ: telegram operator, telegram manager, Telegram, ... እነዚህንና የመሳሰሉ ስሞች የምትጠቀሙ ሰዎች ቴሌግራም አካውንታችሁን ያለምንም ማስጠንቀቂያ #Delete❌ አድርጎ በድጋሚ እንዳትከፍቱም #Ban እንደሚያደርጋችሁ እወቁ። 📌ግሩፑ ላይ ከሚመጡ ጥያቄዎች መካከል #Ban ተደረኩ ምን ላድርግ የሚል እየበዛ እያየን ስለሆነ ነው፤ ያው የመመለስ እድሉ ጠባብ ቢሆንም አስተዛዝናችሁ #Email ላኩላቸው ለአንዳንዶች እየመለሱ ነው። 🙏ሌሎቻችሁ ግን ተጠንቀቁ🙏 🌍🌍🌍🌎🌎🌏🌎🌏🌎🌏🌍🌍🌍 📌መረጃዎችን ለወዳጅዎ 🗣👥 ያጋሩ። 📥መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ቻናላችንን #MUTE(🔇🔕) ያደረጋችሁት #UNMUTE(🔊🔔) በማድረግ ተባበሩን🙏 💬አስተያየትዎን @Tech_Zone_admin_Bot🤖🤖 ላይ ያድርሱን በደስታ እንቀበላለን። ❓ጥያቄ ካለዎት @tech_zone_eth 🤖🤖ላይ ይላኩልን። ®🇪🇹Tech Zone🇪🇹® 🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 🖥 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻 👨‍💻@Computer_Android_tricks @tech_zone_eth

App 📲Phone Info 🔆ይሄን አፕ በመጠቀም ስለስልካችሁ ሙሉ መረጃ ማግኘት ይችላሉ። 📌ስልካችሁ #Repack ይሁን አይሁን የሚለውን ጨምሮ። #Share @Computer_Android_tricks @tech_zone_eth

ሁላችሁም ልታዩት የሚገባ ቪዲኦ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/9tOXVPzIdU4

App 📲Phone Info 🔆ይሄን አፕ በመጠቀም ስለስልካችሁ ሙሉ መረጃ ማግኘት ይችላሉ። 📌ስልካችሁ #Repack ይሁን አይሁን የሚለውን ጨምሮ። #Share @Computer_Android_tricks @tech_zone_group

ሁላችሁም ልታዩት የሚገባ ቪዲኦ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/9tOXVPzIdU4

📌 አልፎ አልፎ አሪፍ የሚባሉ የቴሌግራም ቦቶችን/bot/ እለቅላችኋለው። ❖ 6 ምርጥ ቦቶች/bots/ ① @AppFollowBot ►የምትፈልጉትን ለ"iphone" የሚሆን አፕልኬሽን በቴሌግራም ለማወረድ ከፈለጉ Appstore ከመፈለግ... ② @LinkToFilesBot ►ቪዶ/video,ሶፍቴር/Software የምትፈልጉትን ነገር ከቴሌግራም ላይ ወስደው በምትፈልጉት የዳውንሎ መተግበሪያ ማውረድ ከፈለጉ ለምሳሌ በ (IDM - Internet Download Manager) ③ @apkdl_bot ►የምትፈልጉትን ለ"Android" የሚሆን አፕልኬሽን በቴሌግራም ለማወረድ ከፈለጉ playstore አልሰራ ላላችሁ... ④ @BotListBot ►የምትፈልጉትን ቦት ለማግኘት ቴሌግራም ላይ ያሉትን ከ>60% ከነጥቅማችው ያገኛሉ። ⑤ @TextMagicBot ►በሚያምር ሁኔታ የቻናላችሁን ስም ወይም ስማችሁን በተለያየ ፎንት (🅕🅞🅝🅣,ʇuoɟ,𝓕𝓸𝓷𝓽..) ለመፃፍ ከፈለጉ ⑥ @Tech_Zone_admin_Bot ►እኛን ለማግኘት እና ጥያቄ ካሎት ይህን ይጠቀሙ። 🇪🇹 #ኢትዮጵያዊነት_መልካምነት ነው። #እባኮትን #ለ10 ጓደኛዎ #Share ያድርጉ‼️ ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈         🗣➹share &Join Us                      👇🏾👇🏾👇🏾 ☄ @Computer_Android_tricks  @tech_zone_eth       ┗━ ••• ━ ••• ━━•••━━━┛

😞😞እርግጠኛ ነኝ በዚህ ሰአት ደብሮካል/ሻል 😂😂ፈታ ዘና ማለት ከፈለጋችሁ ከታች ባለው ሊንክ በመግባት ዘና ማለት ትችላላችሁ😂😂 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 👉👉👉👉 @Eth
😞😞እርግጠኛ ነኝ በዚህ ሰአት ደብሮካል/ሻል 😂😂ፈታ ዘና ማለት ከፈለጋችሁ ከታች ባለው ሊንክ በመግባት ዘና ማለት ትችላላችሁ😂😂 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 👉👉👉👉 @Ethio_fun11

✅ @EthiopianOnlinePASSPORT_bot This includes Both amharic and English Language you can read what you want including orders re
@EthiopianOnlinePASSPORT_bot This includes Both amharic and English Language you can read what you want including orders requirement. ✅ ይሄን ቦት በመጠቀም ወይም ከታች ባሉት agent user name በመላክ የምትፈልጉትን አገልግሎት ማግኘት ይችላሉ። 🔘ልብ ይበሉ በተመሳሳይ ቻናሎች ወይም አካውንቶች በሚደረጉት ስተቶች እኛ ተጠያቂ አደለንም አላማችን ጊዜያችሁን እና ብሮን ለመቆጠብ ታሳቢ ተደርጎ የተከፈተ ቻናል ሲሆን የ"online" አሞላል በተሻለ መልኩ ለማፍጠን እና የተቀላጠፈ ከማድረግ ባሻገር ለፓስፖርት ፈላጊዎች ሙሉ መረጃንም መስጠት ያካትታል። 🔘 የሚፈልጉት ነገር ካለ ከታች ባሉት ደስ ባሎት መጠየቅ እና service ማግኘት ይችላሉ። ☞❶ @onlineservice_Ethiopia ☞❷ @high_performance ☞❸ @activesevice ☞❹ @volunteerservice3 ☞❺ @Bini1088 ☞❻ @active_response ▦▁▁▂▂▂▂▂▂▂▂▁▁▁▦ ⚠️ሁሉንም መረጃ ለማግኘት(All information) 👇👇👇 ❖@EthiopianOnlinePASSPORT_bot

📲በሞባይል ስልካችን ኢንተርኔት🌐 እየተጠቀምን በተደጋጋሚ ብቅ የሚሉ ማስታወቂያዎችን እንዴት ነው ልናስቆማቸው የምንችለው? 💢ቀለል ያሉ #ሁለት(2) መንገዶችን ልጠቁማቹ። #1ኛው_መንገድ: 1⃣. Chrome ብራውዘራችሁን ክፈቱ እና #Settings መግባት 2⃣. Settings ውስጥ ስትገቡ ከሚመጡ አማራጮች መካከል Site Settings የሚለውን መምረጥ 3⃣. Site Settings ውስጥ ስትገቡ ከሚመጡ አማራጮች መካከል Pop-ups and redirects የሚለውን ክሊክ ማድረግ 4⃣. Pop-ups and redirects የሚለው ሲመጣ ሁለት አማራጮች ይመጣሉ እነሱም -ON እና OFF 5⃣. OFF የሚለውን መምረጥ፡፡በቃ ካሁን በሃላ አስሬ ብቅ እያሉ የሚበጠብጣችሁ ማስታወቂያዎች ይጠፋሉ።👍 🔆2ኛው_መንገድ:- Turn On the Data Saver - እዚያው የምትጠቀሙበት ክሮም ብራውዘር ላይ ዳታ ሴቨር (Data Saver) #On ለማድረግ፦ 1⃣. Chrome ብራውዘራችሁን ክፈቱ እና Settings ውስጥ መግባት 2⃣. Settings ውስጥ ስትገቡ ከሚመጡ አማራጮች መካከል Data Saver የሚለውን መምረጥ 3⃣. Data Saver የሚለው ሲመጣ ሁለት አማራጮች ይመጣሉ እነሱም -ON እና OFF 4⃣. -ON የሚለውን መምረጥ በቃ አለቀ፡፡👍 🌍🌍🌍🌎🌎🌏🌎🌏🌎🌏🌏🌍🌍🌍 📌መረጃዎችን ለወዳጅዎ 🗣👥 ያጋሩ። 📥መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ቻናላችንን #MUTE(🔇🔕) ያደረጋችሁት #UNMUTE(🔊🔔) በማድረግ ተባበሩን🙏 💬አስተያየትዎን @Tech_zone_admin_bot🤖🤖 ላይ ያድርሱን በደስታ እንቀበላለን። ❓ጥያቄ ካለዎት @tech_zone_group 🤖🤖ላይ ይላኩልን። ®⌚️📱💻⌨🖥🖨💽📀🖨🖥⌨💻📲⌚️® 🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 🖥 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻 @Computer_Android_tricks 👨‍💻 @tech_zone_group

📲በሞባይል ስልካችን ኢንተርኔት🌐 እየተጠቀምን በተደጋጋሚ ብቅ የሚሉ ማስታወቂያዎችን እንዴት ነው ልናስቆማቸው የምንችለው? 💢ቀለል ያሉ #ሁለት(2) መንገዶችን ልጠቁማቹ። #1ኛው_መንገድ: 1⃣. Chrome ብራውዘራችሁን ክፈቱ እና #Settings መግባት 2⃣. Settings ውስጥ ስትገቡ ከሚመጡ አማራጮች መካከል Site Settings የሚለውን መምረጥ 3⃣. Site Settings ውስጥ ስትገቡ ከሚመጡ አማራጮች መካከል Pop-ups and redirects የሚለውን ክሊክ ማድረግ 4⃣. Pop-ups and redirects የሚለው ሲመጣ ሁለት አማራጮች ይመጣሉ እነሱም -ON እና OFF 5⃣. OFF የሚለውን መምረጥ፡፡በቃ ካሁን በሃላ አስሬ ብቅ እያሉ የሚበጠብጣችሁ ማስታወቂያዎች ይጠፋሉ።👍 🔆2ኛው_መንገድ:- Turn On the Data Saver - እዚያው የምትጠቀሙበት ክሮም ብራውዘር ላይ ዳታ ሴቨር (Data Saver) #On ለማድረግ፦ 1⃣. Chrome ብራውዘራችሁን ክፈቱ እና Settings ውስጥ መግባት 2⃣. Settings ውስጥ ስትገቡ ከሚመጡ አማራጮች መካከል Data Saver የሚለውን መምረጥ 3⃣. Data Saver የሚለው ሲመጣ ሁለት አማራጮች ይመጣሉ እነሱም -ON እና OFF 4⃣. -ON የሚለውን መምረጥ በቃ አለቀ፡፡👍 🌍🌍🌍🌎🌎🌏🌎🌏🌎🌏🌏🌍🌍🌍 📌መረጃዎችን ለወዳጅዎ 🗣👥 ያጋሩ። 📥መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ቻናላችንን #MUTE(🔇🔕) ያደረጋችሁት #UNMUTE(🔊🔔) በማድረግ ተባበሩን🙏 💬አስተያየትዎን @Tech_zone_admin_bot🤖🤖 ላይ ያድርሱን በደስታ እንቀበላለን። ❓ጥያቄ ካለዎት @tech_zone_group 🤖🤖ላይ ይላኩልን። ®⌚️📱💻⌨🖥🖨💽📀🖨🖥⌨💻📲⌚️® 🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 🖥 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻 @Computer_Android_tricks 👨‍💻 @tech_zone_group

🤑🤑ኦላይን ገንዘብ መስራት የምትፈልጉ ካላችሁ ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን አፕልኬሽኑን በማውረድ ቪዲኦ በማየት ገንዘብ መስራት ትችላላችሁ! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 I won a $3.00 reward from ClipClaps, open ClipClaps to share bonus with me. #eyJpZCI6IjQ3NjcyMjkyIiwidHlwZSI6MX0=# https://www.clipclaps.com/?activity_spin=47672292 የቪዲኦ ማብራሪያ👇👇👇👇 https://youtu.be/uw0kYmFxoqE

በቀላሉ Clipclaps ላይ ቪዲኦ ሳናይ እንዴት ገንዘብ ማግኘት እንችላለን! ቪዲኦን ለመመልከት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ፦ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/3x02QuXPZTE

እንዴት ከሌላ ስልክ📲 ላይ ቻርጅ #ማስተላለፍ እንደሚቻል ያውቃሉ! ስልካችንን📲 እንዴት ከሌላ ስልክ ላይ ቻርጅ ማድረግ እንችላለን? #አስፈላጊ ነገሮች⬇️⬇️⬇️ ✅ሌላኛው ስልክ ✅OTG ✅data cable 1⃣. አሰራር፦ ኬብሉን #OTG ላይ ይሰኩና በቀላሉ #OTG ያለበትን ጫፍ ቻርጅ ሰጪው ስልክ📲 ላይ ይሰኩት። 2⃣. ሌላኛውን ጫፍ ቻርጅ ማድረግ የሚፈልጉት ስልክ ላይ ይሰኩት። @Computer_Android_tricks Read more👇👇 https://www.technologysage.com/how-to-charge-android-phone-using-another-phone/

✅ @EthiopianOnlinePASSPORT_bot This includes Both amharic and English Language you can read what you want including orders re
@EthiopianOnlinePASSPORT_bot This includes Both amharic and English Language you can read what you want including orders requirement. ✅ Trusted 100%

sticker.webp0.13 KB

#Gmail_የሚሰጣቸው_ጥቅሞች #Gmail ማለት ጎግል ከሚሰጣቸው ከ 50 በላይ አገልግሎቶች አንዱ የመልእክት ወይም የኢሜል መለዋወጫ አገልግሎት ነው፡፡ #Gmail ኢሜል በምትላላኩበት ግዜ ብዙ አማራጮችን ይሰጣል፡፡ በተለይ አፕዴት ካደረጋችሁት፡፡ #Gmail ከሚሰጣቸው የተለያዩ ጠቀሜታዎች መካከል የተወሰኑትን ላንሳላችሁ፦ 1ኛ፦ #Google_Smart_Compose_Feature አንዳንዴ ኢሜል እየፃፋችሁ ቀጥሎ የምትፅፉትን ዓ/ነገር ወይም ሃሳብ ሲጠፋባችሁ ጎግል ይረዳችሃል፡፡ Google Smart Compose Feature የሚል አገልግሎት እዛወ ጂሜል ላይ ታገኛላችሁ፡፡ ይህ አገልግሎት ዓ/ነገር ሲጠፋባችሁ ወይም ሃሳብ ሲጠፋባችሁ "እንዲህ ማለት ፈልገህ ነው " እያለ ቀጥሎ ሊመጣ የሚችለውን ዓ/ነገር ገምቶ ይሞላላችኃል፡፡ 2ኛ፦ #Schedule_emails_to_be_sent_at_a_later_date ይሄ አገልግሎት ደሞ ለምሳሌ ከ 3 ቀናት በኃላ መላክ ያለባችሁ ኢሜል ካለና ነገር ግን በዛ ቀን ኢሜል ለመላክ የማይመቻቸሁ ከሆነ ለምሳሌ ሰርግ ቢኖርባችሁ ወይም ሌላ ነገር ቢኖርባችሁ ኢሜሉን ዛሬ ትፅፉትና ከሶስት ቀን በኃላ ለምሳሌ፡ቀኑ ሀሙስ በ12 ሰዓት ኢሜሉ ኢንዲላክ ስኬጁል ወይም ቀጠሮ ማስያዝ ይቻላል፡፡ 3ኛ፦ ጂሜል ኢንተርኔት በማታገኙበት ጊዜ ወይም ኦፍ ላይን ስትሆኑም ጂሜልን መጠቀም ትችላላችሁ። 4ኛ፦ #Confidential_Mode: - ይህ በጣም ጠቃሚ የጂሜል አገልግሎት ነው፡፡ ለምሳሌ፡- የቢዝነስ ፕሮፖዛል፣ወይም የፊልም ድርሰት፣ወይም በአጠቃላይ ሚስጥራዊ መረጃዎች በኢሜል ልትልኩ ስትሉ ትሰጋላችሁ። ምክንያቱም የምትሉክት ሚስጥራዎ መረጃ የላካችሁለት ሰው ቢወስድብኝስ፣ወይም ፕሪንት አድርጎ ቢጠቀምበትስ፣ወይም ዶክመቱን ማየት ለሌለበት ሰው ቢሰጥብኝብስ..ወዘተ የሚል ስጋት ይኖራችኃል፡፡ ነገር ግን ጂሜል ላይ Confidential Mode ኦን ካረጋችሁ ሚስጥራዊ መረጃ የላካችሁለት ሰው ዶክምንቱን ፕሪንት ማድረግ አይችልም፤ ኮፒ ማድረግ አይችልም፣ወደሌላ ሰው ኢሜል አድራሻም ፎርዋርድ ማድረግ አይችልም፡፡ 5ኛ፦የጎግል አካውንት ወይም የጂሜል አካውንት ስትከፍቱ ጎግል 15 GB Space ይሰጣችኃል፡፡ ምንማለት ነው፦ስልካችሁ ላይ የምትፈልጓቸው ፎቶዎች፤ቪዲዮዎች፤ዶክመንቶች ይኖራሉ፡፡እነዚህንና የመሳሰሉ ጠቃሚ ዶክምንቶችን የምታስቀምጡበት 15 GB የሚሆን መጋዘን ይሰጣችኃል፡፡ በነፃ እዚህ ማስቀመጥ ትችላላችሁ፡፡፤ ሰዎች ስልኬ ጠፋ…እኔ ስልኩ ይቅርብኝ ግን ስልኩ ውስጥ ያሉ ዶክመንቶች መጥፋታቸው ነው የሚያናድደኝ ይላሉ፡፡ ካሁን በኃላ ጂሜል አካውንት ከከፈታችሁ ከዚያ ዶክመንቶቻችሁን ወደ ጂሜል ሲንክ ማድረግ ነው፡፡ጂሜል አካውንት ካላችሁ ስልካችሁ ሲሰረቅ ሌላ ስልክ ስትገዙ ጂሜላችሁን ከፍታችሁ ሁሉም ዶክመንቶቻችሁን ማግኘት ትችላላችሁ። ሌላው ሰዎች ስልክ ሲጠፋባቸው ስልካቸው ላይ ያሉት ኮንታክቶች አብሮ ይጠፋሉ፡፡ እና ብዙ ሰው ይቸገራል ።፡ ስልካችሁ ቢጠፋም ጂሜል አካውንት ካላችሁ እያንዳንዱ ኮንታክቶቻችሁ ጂሜል ላይ ማግኘት ትችላላችሁ። ሁላችሁም የ Gmail አካውንት ዛሬውኑ ማውጣት አለባችሁ፡፡ ◼️የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ አድርጉ👇 https://www.youtube.com/channel/UC41VxoyfSBqLHZn2rYaaucg

#Graphics_cards ✠✠✠✠✠✠✠✠✠✠✠ ✔Graphics/Display/Video Card ወይም በትክክለኛ ስሙ GPU /Graphics Process Unit/ አሁን አሁን የምንሸምታቸውን ላፕቶፖች Graphics card አለው ወይስ የለውም ብሎ ማጣራት የተለመደ ሆኗል። በነገራችን ላይ መጠኑ እና ጠቀሜታው ይለያይ እንጂ ኮምፒውተር የተባለ ነገር ሁሉ በኛ አጠራር ግራፊክስ ካርድ አለው። Graphics Card ማለት ከ ፎቶ እና ቪዲዮ ጋር ግንኙነት ያላቸውን ነገሮች በምንጠቀምበት ሰአት ፈጣን እና ከፍተኛ ጥራት ባለው መንገድ አቀናብሮ መስራት የሚያስችል የሒሳብ ቀመር የሚጠቀም Hardware Device ነው። ⇒በተለይም አዳዲስ ጌሞች እና ለ Rendering የሚያገለግሉ ሶፍትዌሮች ለመጠቀም( Photo Shop , Revit...) በጣም አስፈላጊ ናቸው። በተለይ ለ Architecture ተማሪዎች ከምንም በላይ አስፈላጊ ነው። በአሁን ጊዜ በስፋት የሚታወቁት #Nividia እና #AMD ናቸው። ⇒ሁለት አይነት ካርዶች ሲኖሩ የመጀመርያዎቹ ከ mother board ጋር ተጣብቆ / integrated ሆነው የሚመጡ ሲሆኑ intel በስፋት ይታወቅበታል። ሁለተኛው ደግሞ ለብቻ የሚሸጡ dedicated ናቸው። እኛ ሀገር በስፋት ከ ላፕቶፖች ጋር integrated ሆነው የሚመጡ ሲሆኑ መጨመርም ሆነ መቀየር የማንችላቸው ናቸው። ➲ከ Nividia እና ከ AMD የትኛው ይሻላል?፨፨ AMD( Advanced Micro Device) ረዘም ያለ ዕድሜ ያስቆጠረ ሲሆን ግራፊክስ ብቻ ሳይሆን CPU ም ያመርታል። በተለይም የግራፊክስ ካርዶችን በ Radeon Brand የሚወጣ ነው። Nividia ባንጻራዊነት በቅርቡ የተመሰረተ ሲሆን ዋና አላማውም ግራፊክስ ካርዶችን ማምረት ነው። በ Geforce Brand የሚወጣ ሲሆን በብቃትም ሆነ በፍጥነት ከ AMD እንደሚሻል ብዙዎቹ ይስማማሉ። እስካሁን እንደ ባለሞያ እንዳየነው ብዙ ጊዜ fail እያረገ የሚመጣው AMD የተገጠመላቸው ቦርዶች ናቸው። ➲ኮምፒዩተራችን Graphics card እንዳለው እና እንደሌለው እንዴት ማወቅ እንችላለን?፨ ⇒ የ window 10 ተጠቃሚ ከሆናቹ Task Manager ላይ ገብታቹ performance ላይ side bar ላይ ያለውን GPU በመጫን ማየት የምትችሉ ሲሆን ✔ የ window 7 ተጠቃሚዎች ደግሞ Run ( window key + R ) ላይ dxdiag ብላቹ ከጻፋቹ በኋላ በሚመጣላቹ window ላይ display በመጫን ማግኘት ትችላላቹ! ✔ብዙ ጊዜ ካልተላጠ ደግሞ keyboard አከባቢ ተለጥፎ ይገኛል። !!ማሳሰቢያ!! ❖ Driver ያልተጫነበት ኮምፒዩተር በጣም ቀርፋፋ እና graphics ካርዱን ማግኘት አይችልም! ❖አንዳንድ ላፕቶፖች ደግሞ ለመሰረታዊ አግልግሎት የሚሆኑ intel graphics እና ከዛ ለበለጡ አገልግሎቶች የሚሆኑ AMD አልያም Nividia geforce graphics ካርዶችን አንድ ላይ ሊይዝ ይችላል። ▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂ #Share with your friend 🔰 ʝσιи, ѕнαяє, α∂∂ fяιєи∂ѕ 🔰 @Computer_Android_tricks @Computer_Android_tricks @Computer_Android_tricks 🌐Read More👇 https://en.m.wikipedia.org/wiki/Graphics_processing_unit

✳️ አሪፍ አፕሊኬሽን ላስተዋውቃቸሁ ይህ አፕሊኬሽን Signal ይባላል፡፡ Signal አፕሊኬሽን እንደ WhatsApp፤ Facebook Messenger፤ Skype፤ Telegram…ወዘተ ፈጣን መልእክት(ቴክስት) መላላኪያ አፕሊኬሽን ነው፡፡ Signal አፕሊኬሽን ከሌሎቹ (WhatsApp፤ Facebook Messenger፤ Skype፤ Telegram) የሚለየው ሰዎች በ Signal የሚለዋወጡዋቸው ሚስጥራዊ መልእክቶች ከሰዎቹ በስተቀር ሌላ ሶስተኛ ወገን መልእክቶችን ማየትም ይሁን ማግኘት አይችሉም፡፡ በSignal የምንለዋወጠው መልእክት ሙሉ ለሙሉ አንድ መቶ ፐርሰንት ሚስጥራዊነቱ የተጠበቀ ነው፡፡(End-to-end encrypted) ለምሳሌ እስካሁን ድረስ የምናውቀው በWhatsApp የምንለዋወጣቸው መልእክቶች ሙሉ ለሙሉ ሚስጥራዊ እንደሆኑ ነበረ፡፡ ነገር ግን አይደለም፡፡ በ በWhatsApp የምንለዋወጣቸው መልእክቶች በሙሉ ፌስቡክ ኩባንያ ማወቅ ይችላል፡፡ በዚህም ምክንያት እንደ Edward Snowden እና Elen Musk የመሳሰሉ ተዋቂ ሰዎች ከWhatsApp፤ Facebook Messenger፤ Skype፤ Telegram ይልቅ Signal አፕሊኬሽንን እንድንጠቀም ይመክራሉ፡፡ Signal አፕሊኬሽን ለAndroid፤ iPhoneና iPad እና ለኮምፒውተር እነዲሆን ተደርጎ የተሰራ ሲሆን አፕሊኬሽኑን ለመጠቀም የሚያስፈልገው ሞባይል ስልክ ቁጥር ብቻ ነው፡፡ በSignal አፕሊኬሽን አጭር መልእክቶችን ከመላላክ ባለፈ ግሩፕ መፍጠር ያስችላል፤ቪዲዮ ኮል አለው፤የተለያዩ ስቲከሮች አሉት፤ፋይል ማስተላለፍ ችላል..ወዘተ፡፡ የSignal አፕሊኬሽን የሚሰጣቸው ለየት ያሉ ሶስት ጥቅሞቸን ልንገራችሁ፡- 1ኛ፡- Block Screenshot ለምሳሌ ከአንድ ሰው ጋር በFacebook Messenger የተፃፃፋችሁትን መልእክት ያ ሰው መልእክቱን በስልኩ ስክሪን ሻት በማድረግ መረጃ ሊዝባችሁ ይችላል፡፡ Signal ላይ ግን ማንም ሰው የተፃፃፋችሁትን መልእክት ስክሪን ሻት እንዳያደርግ ብሎክ ማድረግ ይቻላል፡፡ 2ኛ፡- Blur Faces በSignal ማንነታችሁን የሚገልፅ ፎቶዎች ልትላላኩ ትችላላችሁ፡፡ ነገር ግን ፎቶዋችሁን የላካችሁለት ሰው ቢያስፈራራችሁ-ለምሳሌ ሼር አረገዋለሁ ወይም ለቤተሰባችሁ አሳያለሁ…እያለ ቢያስፈራራችሁ Signal ሴቲንግ ውስጥ ገብታችሁ የላካችሁትን ፎቶ ወይም ፎቶዎች ምስላችሁ እንዳይታይ (Blur )ማድረግ ይቻላል፡፡ 3ኛ፡-Disappearing Messages በSignal አፕሊኬሽን የምንለዋወጣቸው መልእክቶች የላክንለት ሰው ካነበበው በሁዋላ መልእክቶቹ ከሰውዬው ስልክ ላይ እንዲጠፋ ማድረግ ይቻላል፡፡ Signal አፕሊኬሽንን ተጠቀሙት፡፡ትወዱታላችሁ፡፡ Signal አፕሊኬሽንን ፕሌይስቶር፤አፕስቶር ላይ በነፃ ታገኙታላችሁ፡፡ © DTS #Share with your friend 🔰 ʝσιи, ѕнαяє, α∂∂ fяιєи∂ѕ 🔰 @Computer_Android_tricks @Computer_Android_tricks @Computer_Android_tricks

sticker.webp0.41 KB