ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку

ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ

ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ 

Открыть в Telegram

ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 🕳Professional Hack Tips and tricks 💡Cracked Softwares 🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH

Больше

📈 Аналитический обзор Telegram-канала ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ 

Канал ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ  (@computer_android_tricks) является активным участником. Сейчас сообщество объединяет 11 983 подписчиков, занимая 17 269 место в категории Образование и 2 838 место в регионе Эфиопия.

📊 Показатели аудитории и динамика

С момента создания невідомо проект демонстрирует стремительный рост, собрав аудиторию из 11 983 подписчиков.

Согласно последним данным от 04 марта, 2026, канал показывает стабильную активность. За последние 30 дней изменение числа участников составило -107, а за последние 24 часа — 0, при этом общий охват остаётся высоким.

  • Статус верификации: Не верифицирован
  • Уровень вовлечённости (ER): Средний показатель вовлечённости аудитории составляет 0%. В первые 24 часа после публикации контент обычно набирает N/A% реакций от общего числа подписчиков.
  • Охват публикаций: В среднем каждый пост получает 0 просмотров. В течение первых суток публикация набирает 0 просмотров.
  • Реакции и взаимодействия: Аудитория активно поддерживает контент: среднее количество реакций на один пост — 0.

📝 Описание и контентная политика

Автор описывает ресурс как площадку для выражения субъективного мнения:
“ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 🕳Professional Hack Tips and tricks 💡Cracked Softwares 🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH”

Благодаря высокой частоте обновлений (последние данные получены 05 марта, 2026) канал поддерживает актуальность и высокий уровень охвата публикаций. Аналитика показывает, что аудитория активно взаимодействует с контентом, что делает его важной точкой влияния в категории Образование.

11 983
Подписчики
Нет данных24 часа
-337 дней
-10730 дней
Архив постов
🔱Windows 10 Consumer editions v1803 Mac 2018 ×86...32 bit

🕳 Part three

🕳 Part two

🕳 Part one

🔘Windows 10 Consumer editions v1803 Mac 2018 ×64bit

🕹10 Windows Consumer Editions RedStone (RS4) 1803 MSDN is the latest version of 2018 windows update 10 RedStone 4 or RS4 1803 Version with some updates and improvement. There are 2 versions 32 and 64 bit for Home, Education, Pro and workstations. ══════❁✿❁ ══════ ©☛ @Computer_Android_tricks

photo content

photo content

sticker.webp0.06 KB

ሰላም ሰላም ውድ የ @Computer_Android_tricks ቤተሰቦች ዛሬ ደግሞ እስቲ አብዛኞቻችን ላይ ግርታን ስለሚፈጥሩት ቃላት አንዳንድ መረጃ እናካፍላችሁ:: ❍✰✰✰✰✰◉⚇◉✰✰✰✰✰❍ #Malicious_Software ለሚለው አጭር ስያሜ ሲሆን Virus, Worm, Trojan Horse, Spyware, Adware የመሳሰሉትን አካትቶ በውስጡ የያዘ ሰፊ ቃል(term) ነው። 🕸የኮምፒውተር ስራን በማዛባት ለ ሀከሮች ትልቅ መሳሪያ ሆኖ ያገለግላል። #Worm 🕸 እነዚህኞቹ ደግሞ ከ ቫይረስ ጎራ የሚመደቡ ናቸው። ልክ እንደ ሌሎች ቫይረሶች ሁሉ እራሳቸውን በማባዛት ጉዳታቸውን የሚያደርሱ ሲሆኑ በአንድ ኔትወርክ ላይ በሚገኙ ኮምፒዩተሮች እራሳቸውን በ #email, በተበከሉ ድህረ-ገፆች እና በመልዕክቶች አማካኝነት በመላክ አደገኛ መሆናቸው ግን ለየት ያደርጋቸዋል። #Trojan_Horses 😝እኚህ ፕሮግራሞች ሲታዩ ጠቃሚ ቢመስሉም ጎጂ የሆነ ኮድ በውስጣቸው የያዙ ናቸው። ብዙውን ጊዜ በ #email አልያም ደግሞ የተለያዩ ጌሞች ወይም ፊልሞች download በምናደርግበት ሰዓት ወደ ኮምፒዩተሮቻችን የሚገቡ ናቸው። 😡በመሰረቱ እራሳቸውን ስለማያባዙ ቫይረሶች አይደሉም ግን ብዙ ቫይረሶች እና ዎርሞች የ #trojan_virus ታክቲክን በመጠቀም ጉዳት ያደርሳሉ። #Spyware 🔪ይኼኛው ደግሞ ጎጂ የሆነ የ ኮምፒዩተር ፕሮግራም ሲሆን ልክ እንደ ስሙ የ #spy (ስለላ) ተግባርን የሚፈፅም ነው። 📖በከፈታችሁት email ፤ በጎበኛችሁት website ወይም ደግሞ download ባደረጋችሁት ፕሮግራም አማካኝነት ራሱን ወደ ኮምፒዩተራችሁ በማስገባት የግል መረጃዎቻችሁን ይሰርቃል። አንድአንድ የ #spyware ፕሮግራሞች የተለያዩ ዌብሳይቶችን ስትጠቀሙ የምታስገቧቸውን እንደ #username , #password, #credit_card_information እና #email_address ያሉ የግል መረጃዎችን ለመሰብሰብ የሚያስችል #keylogger የሚባል ፕሮግራም ይጫንባቸዋል። #Adware #Adware ኮምፒዩተራችሁ ላይ የሚጫን software ሲሆን አንዴ ከተጫነ በኋላ የኢንተርኔት ልምዳችሁን በማጥናት ብዙ ጊዜ የምትጎበኟቸውን ድህረ-ገፆች መረጃ የያዘ ብቅታዎችን ያሳያቹሃል። 😏 ስታስቡት ምን ችግር አለው 😱ትሉ ይሆናል ፤ ነገር ግን የኮምፒዩተራችሁን እና የኢንተርኔታችሁን ፍጥነት ከመቀነስም አልፎ የግል መረጃዎቻችሁን በውስጣቸው ሊይዙ በሚችሉት የ #spyware ፕሮግራም አማካኝነት በመስረቅ በቀላሉ ሊያቀልጧችሁ 😡 ይችላሉ። 👍 Like, Unlike እና share በማድረግ የበለጠ እንድንሰራ moral ሁኑን! እውቀትንም ለ ወዳጆቻቹ ያካፍሉ! ቻናሉን በማስተዋወቅ ያግዙን! ══════❁✿❁ ══════ ©☛ @Computer_Android_tricks

sticker.webp0.08 KB

🔍📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚🔍 የሚፈልጉትን መፅሃፍ በነፃ አውርደው ለማንበብ የሚጠቅሙ ምርጥ 5 ዌብሳይቶች 5 free eBook sites *************** ሁሉም ሰው ይወቀው! ሼር አድርጉት፤ 1. Project Gutenberg - www.gutenberg.org 2. Book Boon - www.bookboon.com 3. Many Books - www.manybooks.net 4. Free Ebooks - www.free-ebooks.net 5. Open Library - www.openlibrary.org 6. ለአማርኛ መፅሀፍት ይህንን ይጫኑ http://www.good-amharic-books.com/library ➖➖➖➖➖👇👇➖➖➖➖ 🔸@Computer_Android_tricks

sticker.webp0.04 KB

👉Part three

👉 part two

👉 Part one

🔥: Parrot OS 💻:3.7 64 bit #linux #os #requested 🔰 @computer_android_tricks
🔥: Parrot OS 💻:3.7 64 bit #linux #os #requested 🔰 @computer_android_tricks

🔎 ቀልጣፋ እና ስኬታማ ከጎግል መረጃ የመፈለጊያ ስልቶች 🔍 ~~~~~~~~~~~~~~~~~ ✍ የዘወትር የመረጃ መፈለጊያ የሆነው የጎግል ፍለጋችን ስኬታማ እንዲሆን የሚረዱ ስልቶችን ልንጠቁማችሁ ወደናል። 1⃣. ትክክለኛውን ቃል ለመፈለግ ቃሉን በትምህርተ ጥቅስ ውስጥ ማስገባት ለምሳሌ፡- “Android” በማለት ጎግል ብናደርግ ከዚሁ ጉዳይ ጋር ብቻ የተገናኙ መረጃዎችን በሰፊው እናገኛለን። 2⃣. ተመሳሳይ ይዘት ያላቸውን ድረ ገጾች ለመፈለግ በቅርጽም ሆነ በይዘት ተቀራራቢነት ያላቸውን ድረ ገጾች ለማግኘት ወይም እንደ እከሌ አይነቱን ድረ ገጽ ፈልግልኝ ለማለት related: የሚለውን አስቀድመን የድረ ገጹን አድራሻ እናስከትላለን፤ ለምሳሌ፡- ጎግልን related:amazon.com ብለን ብንጠይቀው ከአማዞን ጋር ተመሳሳይ ይዘት ያላቸውን ድረ ገጾች ውጤት ይሰጠናል። 3⃣. ጎግል የምንፈልገውን ብቻ እንዲፈልግልን ደግሞ ከቃላቱ በፊት የሰረዝ ምልክትን መጠቀም አለብን። ይህም በተለይ በርካታ ትርጉም ያላቸውን ነገሮች ስንፈልግ የማንፈልገውን ለይቶ በቀላሉ የምንፈልገውን ጉዳይ ማግኘት ያስችላል። ለምሳሌ፡- terminator –movie ብለን ብንፈልግ የፍለጋ ውጤታችን ቴርሚኔተር ላይ ብቻ ያተኮረ እና ተርሚኔተር ስለተባለው ፊልም ፈጽሞ ያላካተተ ይሆናል። 4⃣. ድረ ገጾች ስለ አንድ ጉዳይ ከዚህ ቀደም የሰሩትን በቀላሉ ለመፈለግ አንድ ደረ ገጽ ስለሆነ ነገር ከዚህ በፊት የሰራቸውን ለመመልከት የምፈልገውን ቃል ከጻፍን በኃላ ክፍት ቦታ ሰጥተን site: ብለን በመጻፍ የምንጎበኘውን ድረ ገጽ አድራሻ በማስከተል መፈለግ፤ ለምሳሌ፡- barrack obama. Site: bbc.com ብለን ብንፈልግ ቢቢሲ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማን በተመለከተ በድረ ገጹ ላይ ያወጣቸውን ዘገባዎች ለመመልከት እንችላለን። 5⃣. ትርጓሜዎችን ለመፈለግ የፊደላትን ትርጓሜ ለማወቅ እና ተመሳሳይ ፍቺዎችን ለመፈለግ define: አስቀድመን ቃሉን መጻፍና መፈለግ የተሻለ ውጤት ያስገኝልናል። ለምሳሌ፡- define:injera ብለን ጎግል ላይ ብንፈልግ ሰለ እንጀራ ዘርዘር ያለ መረጃ እና በተለያዩ ቋንቋዎች ያለውን ትርጓሜ በስፋት ማግኘት እንችላለን። በዚህ መንገድ የአንዳንድ ቃላትን ሰያሜ መነሻ እና ትርጉም ለማግኘትም ቀላል ነው። 6⃣. የተለያዩ የፋይል አይነቶችን ለማሰስ ጎግል የፒዲኤፍ አልያም ፓወር ፖይንት ውጤቶችን እንዲሰጠን ለመጠየቅ የሚከተለውን አማራጭ እንጠቀማለን። ለምሳሌ፡- “Scientific Journalism” filetype:pdf 7⃣. አዲስ የሆኑ እና ትኩረት የሳቡ አለማቀፍ ጉዳዮችን ለማግኘት ከምንፈልገው ርዕሰ ጉዳይ በፊት የሃሽታግ ምልክትን ማስቀደም፤ ለምሳሌ #action2017 ብለን በመፈለግ በርካታ መረጃዎችን ማግኘት ያስችላል። 8⃣. በጎግል ወደ ሌላ ቋንቋ ለመተርጎም ጎግል ትራንዝሌት ቃላቶችን ብቻ ሳይሆን ዘርዘር ያሉ ጽሁፎችንም ለመተርጎም ያስችላል። ለምሳሌ፡- hello የሚለውን ቃል ወደ ፈረንሳይኛ ቋንቋ ለመተርጎም translate english to french hello በማለት ጎግል ላይ መፈለግ እንችላለን። 9⃣. የረሳናቸውን ፊደላት ለማስታወስ ጎግል የዘነጋናቸውን ቃላት እንዲያስታውሰን ኤስትሪክስን (*) መጠቀም እንችላለን። ኤስትሪክስን መጠቀም በተለይ የረሳናቸውን የዘፈን ግጥሞች ለማስታወስ ይረዳል። ለምሳሌ፡- “Come * right now * me” የሚለውም የዘፈን ግጥም ጉግል ብናደርግ “Come Together” የሚል ርዕስ ያለውን የቢትልስ ሙዚቃ ግጥም ውጤቶች ይሰጠናል። 🔟. የአየር ሁኔታ መረጃ ለማግኘት ደግሞ ዌዘር የሚለውን ቃል ከከተሞቹ አስቀድመን መፈለግ ለምሳሌ:- weather Adiss ababa ═════════════════ 👇🏾👇🏾 📢:@Computer_Android_tricks ╚═════❁✿❁ ═════╝

EduIQ_Network_LookOut_Admin_Pro_v4.3.3_withActivator.zip33.21 MB

EduIQ Network LookOut Admin Pro v4.3.3 Activator. Monitor the activity of all PCs in your company remotely and execute admini
EduIQ Network LookOut Admin Pro v4.3.3 Activator. Monitor the activity of all PCs in your company remotely and execute administrative actions with just one click without leaving your desk.