ru
Feedback
ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ

ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ 

Открыть в Telegram

ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 🕳Professional Hack Tips and tricks 💡Cracked Softwares 🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH

Больше

📈 Аналитический обзор Telegram-канала ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ 

Канал ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ  (@computer_android_tricks) является активным участником. Сейчас сообщество объединяет 11 983 подписчиков, занимая 17 269 место в категории Образование и 2 838 место в регионе Эфиопия.

📊 Показатели аудитории и динамика

С момента создания невідомо проект демонстрирует стремительный рост, собрав аудиторию из 11 983 подписчиков.

Согласно последним данным от 04 марта, 2026, канал показывает стабильную активность. За последние 30 дней изменение числа участников составило -107, а за последние 24 часа — 0, при этом общий охват остаётся высоким.

  • Статус верификации: Не верифицирован
  • Уровень вовлечённости (ER): Средний показатель вовлечённости аудитории составляет 0%. В первые 24 часа после публикации контент обычно набирает N/A% реакций от общего числа подписчиков.
  • Охват публикаций: В среднем каждый пост получает 0 просмотров. В течение первых суток публикация набирает 0 просмотров.
  • Реакции и взаимодействия: Аудитория активно поддерживает контент: среднее количество реакций на один пост — 0.

📝 Описание и контентная политика

Автор описывает ресурс как площадку для выражения субъективного мнения:
ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 🕳Professional Hack Tips and tricks 💡Cracked Softwares 🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH

Благодаря высокой частоте обновлений (последние данные получены 05 марта, 2026) канал поддерживает актуальность и высокий уровень охвата публикаций. Аналитика показывает, что аудитория активно взаимодействует с контентом, что делает его важной точкой влияния в категории Образование.

11 983
Подписчики
Нет данных24 часа
-337 дней
-10730 день
Архив постов
🔻በየሰከንዱ ምን ያህል ሰው ኢንተርኔት እንደሚጠቀም, ምንያህል ቪዴዎች Youtube ላይ Upload እንደተደረጉ, ምንያህል ዌብ ሳይቶች ሀክ እንደተደረጉ እና ሌሎችንም ነገሮች ይምልክቱ። 👉 int
🔻በየሰከንዱ ምን ያህል ሰው ኢንተርኔት እንደሚጠቀም, ምንያህል ቪዴዎች Youtube ላይ Upload እንደተደረጉ, ምንያህል ዌብ ሳይቶች ሀክ እንደተደረጉ እና ሌሎችንም ነገሮች ይምልክቱ። 👉 internetlivestats.com 🔰 ʝσιи, ѕнαяє, α∂∂ fяιєи∂ѕ 🔰 @Computer_Android_tricks @Tech_Zone_admin_Bot @Computer_Android_tricks

🧿 AUTOCAD 2021 (x64) - password rar : software_application

የዌብሳይት ጥቆማ ጊዜ ከባለፈው የቀጠለ፤ #Website #Recommendation Continued ✅ ሰላም ውድ የቻናላችን ተከታታዮች፣ ለዛሬ ማንኛውም የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪ ሊያውቀውና ሊጠቀምበት የሚገባ ምርጥ #Website ይዘንላችሁ ቀርበናል። ሊንኩ http://www.periodic-table.tech ሲሆን ጥቅሙ ከስሙ እንደምንረዳው Modern Periodic Table of Elements የያዘ ነው። ግን ከሌሎች አፖች ወይም ዌብሳይቶች የሚለየው የመጨረሻውን ወይም #Latest የሆነውን Modern Periodic Table መያዙ ነው። ለምሳሌ ያህል እኔ የታዘብኳቸውን ነገሮች ላካፍላችሁ፤ 👉 ሰባተኛው Period አልቆ ሌላ ስምንተኛ Period ተጀምሯል። 😱 👉 ስለ እያንዳንዱ Element ዘርዘር ያሉ መረጃዎች ተቀምጠዋል። ለምሳሌ Overview ላይ Latin Name, English Name, Year Discovered, Discovered by, ... እንዲሁም ስለ Atomic property እና Electromagnetic property ብዙ መረጃዎችን ይዟል። 😎 👉 ከግራ ጎን ጥግ ላይ ያሉትን መስመሮች ሲነኩ ኢለመንቶቹን በAtomic weight, density እና ion charge increasing order ማስቀመጥ ይችላል። 😎😎 👉 ከግራ ጎን ጥግ ላይ የSearch ምልክትን በመጫን element search ማድረግ ይችላሉ። 😎😎😎 🔆 እባክዎን ይህንን መረጃ ለሌሎች መምህራን፣ ተማሪዎች ወይም ሌሎች ሰዎች ያጋሩልን። ለምታውቁት ሰው #Forward ማድረግ በቻ በቂ ነው። እውቀትን ማካፈል በጎነት ነው። ⚠️ Original Post @Computer_Android_tricks ‼️ ⚠️ Give credit when posting at other channels ‼️ #Website #Recommendation 🔰 ʝσιи, ѕнαяє, α∂∂ fяιєи∂ѕ 🔰 @Computer_Android_tricks @Tech_Zone_admin_Bot @Computer_Android_tricks

✅ አቀራረቡ ላልተመቻቸሁ @Tech_Zone_admin_Bot ላይ አስተያየትዎን ይለግሱን። እናመሰግናለን❗️ 🔰 ʝσιи, ѕнαяє, α∂∂ fяιєи∂ѕ 🔰 @Computer_Android_tricks @Computer_Android_tricks @Computer_Android_tricks

✅ የቻናላችንን አቀራረብ እንዴት ያዩታል?
Anonymous voting

👆👆👆 ✅ ሶፍትዌሮቹ የሚጫኑ አይደሉም። ቀጥታ #Extract አድርጋችሁ መጠቀም ነው።

Everything 1.4.1.1002 x64 For 64_bit users #Everything #Search 🔰 ʝσιи, ѕнαяє, α∂∂ fяιєи∂ѕ 🔰 @Computer_Android_tricks @Computer_Android_tricks @Computer_Android_tricks

Everything 1.4.1.1002 x86 For 32_bit users #Everything #Search 🔰 ʝσιи, ѕнαяє, α∂∂ fяιєи∂ѕ 🔰 @Computer_Android_tricks @Computer_Android_tricks @Computer_Android_tricks

✅ "Everything" is a software used to search files and folders in your Windows PC in extremely fast speed. It is even faster than Windows search. You can filter your searches to specific file formats like audio, video, images, documents, folders and compressed files. Thr best part is that this software is completely free to download and use. ✅ Some of the benefits you will get from this software are - Small portable file, - Clean and simple user interface, - Quick file indexing, - Quick searching, - Minimal resource usage, - Share files with others easily, - Real-time updating, and many many more. #Everything #Search 🔰 ʝσιи, ѕнαяє, α∂∂ fяιєи∂ѕ 🔰 @Computer_Android_tricks @Computer_Android_tricks @Computer_Android_tricks

Quick searching on any Windows PC, Clean and simple user interface, Quick file indexing without high RAM and CPU usage. #Ever
Quick searching on any Windows PC, Clean and simple user interface, Quick file indexing without high RAM and CPU usage. #Everything #Search 🔰 ʝσιи, ѕнαяє, α∂∂ fяιєи∂ѕ 🔰 @Computer_Android_tricks @Computer_Android_tricks @Computer_Android_tricks

🔰 ለወደፊቱ #Windows_21 ሲሰራ ምን ይመስል ይሆን?🤔 🤭 ይሄ #Windows_21 ለወደፊቱ ሲሰራ ምን ሊመስል እንደሚችል የተሰጠ ግምት ነው። 🔰 ʝσιи, ѕнαяє, α∂∂ fяιєи∂ѕ 🔰 @Computer_Android_tricks @Computer_Android_tricks @Computer_Android_tricks

BitRecover Unlock PDF 1.2 #PDF #Unlock 🔰 ʝσιи, ѕнαяє, α∂∂ fяιєи∂ѕ 🔰 @Computer_Android_tricks @Computer_Android_tricks @Computer_Android_tricks

‼️ All-in-one BitRecover Unlock PDF File Software ‼️ ✅ BitRecover for Unlock PDF, is an expedient tool to remove PDF password protection instantly from PDF documents, enable users to copy, print and edit protected PDF documents. Being a standalone utility, it works without installation of Adobe tools like Acrobat and Reader. The robust and user-friendly software has been programmed to assist all users in terms of restrictions, security and permission of PDF. PDF Unlocker facilitates its users to remove PDF password security with only a single click. ✅ Features - Removal of PDF Restrictions - Assures data integrity - Support all PDF versions - Unlock a locked pdf file - Batch removal of PDF restrictions - Allow preview permission of PDF file - Offer option to save PDF file in new folder - Easy to use and install - No Adobe Acrobat or Reader installation required ✅ Minimum System Requirements: CPU: Pentium II 400 MHz RAM: 64 MB RAM Hard disk space: 30 MB Supported Operating Systems: Windows 10, 8.1, 8, 7, Vista, XP, 98, 97, 2000, etc #PDF #Unlock 🔰 ʝσιи, ѕнαяє, α∂∂ fяιєи∂ѕ 🔰 @Computer_Android_tricks @Computer_Android_tricks @Computer_Android_tricks

Unlock PDF Wizard Unlock restricted PDF files in seconds (Quickly remove PDF restrictions and unlock secured PDF files) #PDF
Unlock PDF Wizard Unlock restricted PDF files in seconds (Quickly remove PDF restrictions and unlock secured PDF files) #PDF #Unlock 🔰 ʝσιи, ѕнαяє, α∂∂ fяιєи∂ѕ 🔰 @Computer_Android_tricks @Computer_Android_tricks @Computer_Android_tricks

✅ Google PDF Viewer by Google LLC 👉 Version: 2.19.381.03.30(193810330) 🔰 Updated: Dec 16, 2019 📥 Size: 6.68MB ➡️ Android version: 4.4 ➡️ CPU: armeabi-v7a 🔰 ʝσιи, ѕнαяє, α∂∂ fяιєи∂ѕ 🔰 @Computer_Android_tricks @Computer_Android_tricks @Computer_Android_tricks

✅ Only Ethiopians will understand this 😂😂 👉 ጁንታ ታ ታ ታ . . . ⚠️ Only for fun purpose ‼️ #funny #ጁንታታታታ 🔰 ʝσιи, ѕнαяє, α∂∂ fяιєи∂ѕ 🔰 @Computer_Android_tricks @Computer_Android_tricks @Computer_Android_tricks

✅ Spotify Premium v8.5.68.904 #Android #Spotify #Music #Song ⚠️ Use Hola VPN and connect to U.S.A or Norway servers to sign up. ⚠️ You can use fake e-mails to sign up. 🔰 ʝσιи, ѕнαяє, α∂∂ fяιєи∂ѕ 🔰 @Computer_Android_tricks @Computer_Android_tricks @Computer_Android_tricks

✅ Netflix for Android 👉 All regions unlocked 👉 Premium subscriptiom 👉 4K video quality #Android #Netflix 🔰 ʝσιи, ѕнαяє, α∂∂ fяιєи∂ѕ 🔰 @Computer_Android_tricks @Computer_Android_tricks @Computer_Android_tricks

✅ Hola VPN Proxy Plus for Android #Android #VPN #Hola 🔰 ʝσιи, ѕнαяє, α∂∂ fяιєи∂ѕ 🔰 @Computer_Android_tricks @Computer_Android_tricks @Computer_Android_tricks

✅ #parts_of_computer ❖አንዳንድ የኮምፒውተር #ክፍሎች ማብራሪያ ❶. #RAM (Random Access Memory) ራም (RAM) ፕሮግራሞችን እና ዳታዎችን ይይዛል የሚኖረው መጠን ትልቅ በሆነ መጠን ውስብስብ የሆኑ ፕሮግራሞችን በቀላሉ ለመጠቀም እና ብዙ ዳታዎችን ለማገናዘብ ይችላል:: የራም ብቃት በሜጋ ባይት ይለካል:: (1 MG= 1 Million character) በአሁኑ ሰአት የምንጠቀምባቸው የግል ኮምፒዎተሮች (Personal computer) ከ512MB በላይ ራም ይኖራቸዋል:: ❷. #ኤክስፓሽን_እስሎት (Expansion slot) ማዘር ቦርድ የምንለው የኮምፒውተሩ አካል ላይ የሚገኝ ሶኬት ሲሆን Expansion card በቀላሉ በላዩ ላይ ለመሰካት ያገለግላል የምንጠቀምበት ኮምፒውተር ብዙ Expansion slot ባሉት ቁጥር ብዙ ተጨማሪ የኮምፒውተሩን አገልግሎት የሚጨምሩ ሁኔታዎችን ለመጠቀም ይረዳል:: Expansion slot ሌላው መጠሪያ Expansion bus እንለዋለን:: ❸. #Heat_sinker ሂት ሲንከር የምንለው ማዘርቦርድ ላየሚገኝ ሲሆን ስራውም #Fan በተባለ Divice አማካኝነት ንፁ አየርን ተቀብሎ #CPU ስራውን በስርአቱ እንዲሰራ ያደርገዋል:: ይህ ማለት Cpu ብዙ ስራዎችን ሲሰራ ሙቀት ይፈጥራል Heat sinker ደግሞ ያቀዘቅዘዋል:: ❹.#Fan ፈን ብለን የምንጠራው ደግሞ ያው ከላይ እንዳየነው ንፁ አየር ወደ ኮምፒውተራችን ያደርጋል:: ይህ ማለት ቬንትሌተር እንደሚሰጠው ጥቅም ማለት ነው:: ❺ #CPU #CPU ስለ ተባለው ዋነኛ እና ዋነኛ Divice እንመለከታለን:: #CPU (the brain of computer) ወይም የComputer አእምሮ እየተባለ የሚጠራው ይሄ Divice የኮምፒውተራችንን ሙሉ ስራ የሚሰራልን ነው::የትኛውንም አይነት ስራ ኮምፒውተር ላይ ከፍታቹ ስትሰሩ እና የምትፈልጉት ውጤት ወደናንተ የሚመጣው በተአምረኛው # CPU በተባለ Divice ነው:: ይህም የሚከናወነው በማይክሮ ሰከንድ ውስጥ ነው:: #CPU (Central procssing unit) ሶስት ዋና ክፍሎች አሉት እነሱም : ▫️1. #Control_unit ይሄ የCpu ክፍል የሚሰራ ስራ ሁሉንም የኮምፒውተር ስራ መቆጣጠር ነው::ይሄ ማለት አንድ ሰው Computer ላይ ቁጭ ብሎ የሚፈልገውን ሙሉ ትእዛዝ የሚፈፀምለት በዚሁ control unit ውስጥ ነው:: : ▫️2. #Arthmatic and # logic_unit ሌላኛው ደግሞ arthmatic and logic unit በመባል የሚጠራው ሲሆን የተለያዩ ሂሳብ ነክ ነገሮችን ለመስራት ያገለግላል:: : ▫️3. #Regster ይሄ ደግሞ # Cpu ላይ የሚገኝ ትንሽዬ ሚሞሪ ነው:: ይሂም #Cpu የሚሰራቸውን ስራዎች ይመዘግብልናል ማለት ነው:: ❻ #Port (ፓርት) : port ከኮምፒውተሩ ጀርባ የሚገኝ አገናኝ ሶኬት ነው:: በዚህም መሰረት ማንኛውም ውጫዊ የኮምፒውተር ክፍል የሚገናኙበት ቦታ ነው:: መመሪያዎችና መረጃዎች በዚሁ መስመር አማካኝነት ከኮምፒውተር አካላት መሀከል ኪቦርድ,ፕሪንተር,ማውስ, እና ሌሎችም ዩተለያዩ አካላት በየራሳቸው የማገናኛ ገመድና ሶኬት ከኮምፒውተር አካል ጋር በማገናኘት አስፈላጊውን ስራ ያከናውናሉ:: የኮምፒውተሩ ስርአቱ ያለ ችግር እንዲሰራ እነኝህ ክፍሎች በትክክል እርስ በራሳቸው ከተያያዙ በህዋላ ከሀይል ጋር መገናኘት አለበት:: ከሀይ ምንጭ ጋር ማገናኘት ስንፈልግ ሁል ግዜ #ኤሌክትሪክ #ጠፍቶ መሆን አለበት ይህም በተለያዩ ክፍሎች ላይ ብልሽትን ለመከላከል ነው:: ❼ #Power_Supply (የኤሌትሪክ ሀይል) power supply በኮምፒውተሩ አካል የሀይል ሰጭ ክፍል ነው ይህም ክፍል የኤሌክትሪክ ሀይል ለኮምፒውተሩ አቅም በሚመጥን ለውጦ ለኮምፒውተሩ አገልግሎት ያቀርባል:: በሌላ አነጋገር Power supply convert Alternative current (AC) to Direct current (DC). Aalternative current ማለት የኤሌክትሪክ ሀይሉ ከሶኬቱ (ከማከፋፈያው) የሚመጣው ያልተመጠነ የኤሌክትሪክ ሀይል ሲሆን Direct current ደግሞ Power supply የሚቀበለው የተመጠነ የኤሌክትሪክ ሀይል ነው ማለት ነው:: የኤሌክትሪክ ሀይል መለክያ ዋት (Watt) ይባላል::ለአንድ ኮምፒውተር አገልግሎት 200 ወይም 230 ዋት በቂ ሀይል ነው::ይህንንም የኤሌክትሪክ ሀይል ለሴቶች የፀጉር ማድረቂያ ማሽን (ካስክ) ጋር ስናመዛዝነው ኮምፒውተሩ ከሚፈልገው የኤሌክትሪክ መጠን ሰባት እጥፍ ይፈልጋል:: ❽#ሞደም (Modem):- ይህ መሳርያ አገልግሎቱ ኮምፒዪተሩን ከስልክ መስመር ጋር በማያያዝ ለመረጃ ልውውጥ ያገለግላል::ሞደም በኤሌክትሪክ ለሚተላለፍ መልእክቶች (E-mail) በተለያዩ ቢሮ ውስጥ ኮምፒዩተሮች በማገናኘት መረጃን ለመለዋወጥ ያገለግላል::የተለያዩ የሞደም አይነቶች ሲኖሩ ፍጥነታቸውም እንዲሁ የተለየ ነው:: : ❾#ኪቦርድ Keybord:- መረጃን ወደ ኮምፒዪተር ለማስገባት በፅሁፍ መሳርያነት የሚያገለግል መሳርያ ሲሆን ለዚህም አገልግሎት ይረዳ ዘንድ ፊደላት ቁጥሮች ምልክቶችና ሌሎች ቁልፎች በመጫን የተፃፈውን በምስል ማሳያው (Screen) ላይ እናያለን:: ከወደዱት ለወዳጅዎ #ያጋሩ! 🔰 ʝσιи, ѕнαяє, α∂∂ fяιєи∂ѕ 🔰 @Computer_Android_tricks @Computer_Android_tricks @Computer_Android_tricks