ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку

ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ

ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ 

Открыть в Telegram

ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 🕳Professional Hack Tips and tricks 💡Cracked Softwares 🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH

Больше

📈 Аналитический обзор Telegram-канала ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ 

Канал ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ  (@computer_android_tricks) является активным участником. Сейчас сообщество объединяет 11 983 подписчиков, занимая 17 269 место в категории Образование и 2 838 место в регионе Эфиопия.

📊 Показатели аудитории и динамика

С момента создания невідомо проект демонстрирует стремительный рост, собрав аудиторию из 11 983 подписчиков.

Согласно последним данным от 04 марта, 2026, канал показывает стабильную активность. За последние 30 дней изменение числа участников составило -107, а за последние 24 часа — 0, при этом общий охват остаётся высоким.

  • Статус верификации: Не верифицирован
  • Уровень вовлечённости (ER): Средний показатель вовлечённости аудитории составляет 0%. В первые 24 часа после публикации контент обычно набирает N/A% реакций от общего числа подписчиков.
  • Охват публикаций: В среднем каждый пост получает 0 просмотров. В течение первых суток публикация набирает 0 просмотров.
  • Реакции и взаимодействия: Аудитория активно поддерживает контент: среднее количество реакций на один пост — 0.

📝 Описание и контентная политика

Автор описывает ресурс как площадку для выражения субъективного мнения:
“ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 🕳Professional Hack Tips and tricks 💡Cracked Softwares 🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH”

Благодаря высокой частоте обновлений (последние данные получены 05 марта, 2026) канал поддерживает актуальность и высокий уровень охвата публикаций. Аналитика показывает, что аудитория активно взаимодействует с контентом, что делает его важной точкой влияния в категории Образование.

11 983
Подписчики
Нет данных24 часа
-337 дней
-10730 дней
Архив постов
CorelDRAWGraphicsSuiteX5Installer_EN_2.exe561.09 MB

photo content

USEFUL SOFTWARES AND OTHER USEFUL GOOGLE DRIVE LINKS Sony Sound Forge Pro v11 (Build 272) with Crack Size - 330 MB Download Sony Vegas Pro v13 (x64) with Crack Size - 400 MB Download Autodesk Sketchup Pro 2016 with Crack Size - 312 Mb Click here CorelDraw Graphics Suite X7 with Crack Size - 1.3 GB Download Reccuva Professional 1.52.1086 with Crack Size - 5 MB Download Microsoft Windows XP (SP3) Preactivated ISO  Size - 623 MB  Click here to download Atomix Virtual DJ Pro v8 with Crack Size - 130 MB Download here Daemon Tools Pro v8 with Crack Size - 39 MB Download Hotspot Shield Elite v6.20.9 Multilanguage with Crack Size - 25 MB Download Wondershare Video Converter Ultimate v8.7.0.5 With Crack. Size - 53 MB Download VMWare Workstation Pro v14.0 Download 4k Android Wallpapers Download Books Download Kali Linux x64 latest iso Download

‼️ 50 Android Hacks ‼️ #Premium #Paid_For_Free #Hacking 👉 @Computer_Android_tricks

photo content

sticker.webp0.22 KB

#news ✍የሩሲያ መንግስት የማህብራዊ ትስስር ገፅ የሆነውን ቴሌግራም አገልግሎትን በሀገሪቱ አገደ። የሀገሪቱ የሚዲያ ተቆጣጣሪ መስሪያ ቤት ቴሌግራም የተጠቃሚዎቹን የመረጃ ቋት የሚያስቀምጥበትን የይለፍ መስመር አልሰጥም በማለቱ መታገዱ ነው የተገለፀው። ☆☆☆☆☆ ✍ጉግል ኩባንያ የኤሌክትሮኒክስ መልዕት መለዋወጫን(ጂሜይል) ለተጠቃሚዎች ምቹ ለማድረግና በአዲስ አቀራረብ ለማምጣት መሻሻያ ሊደረግበት መሆኑን አስታወቀ። ይህንንም ጉግል ጂ ስዊት አገልግሎትን ለሚጠቀሙ ደንበኞቹ ማሳወቁ ተነግሯል። ☆☆☆☆☆ ✍የፌስቡክ መስራችና ባለቤት ማርክ ዙከርበርግ በካንብሪጅ አናላቲካ የፌስቡክ መረጃዎቹ እንደተበረበሩበት አስታወቀ። በዚህም መረጃዎቻቸው ከተበረበሩባቸው 87 ሚሊየን ሰዎች መካከል አንዱ እንደሆነ ተነግሯል። ይህንም ለሁለተኛ ቀን በአሜሪካ የህግ መወሰኛ ምክር ቤት ቀርቦ ለቀረበለት ጥያቄ ምላሽ በሰጠበት ወቅት ነው የተናገረው። ~~~~~~~~~~~~~~~~~~~ ↗️ @computer_android_tricks

sticker.webp0.26 KB

💢ኮምፒተራችንን ከጥቃት ለመ ከላከል አንቲቫይረስ እንደምንጠቀመው ሁሉ ለኢንተርኔት ደህንነታችንስ ምን እንጠቀማለን❓ 🔊ዛሬ ስለ #VPN በጥቂቱ እናወራለን፡፡ #VPN (Virtual private netowrk) የተለያዩ የግልና የጋራ ኔትወርኮችን (እንደ wifi hotspot ና ኢንተርኔት) ያሉ ኔትወርኮችን ደህንነታቸውን የተጠበቀ ለማድረግ ይረዳል፡፡ ይህም የኢንተርኔት ማንነታችንን ከጠላፊዎች (hackers) 👨‍💻 የተጠበቀ ☑️ ያደርገዋል፡፡ #VPN አገልግሎት ለመስጠት በዋነኝነት የሚከተሉት ክፍሎች ሊኖሩት ይገባል፡፡ 🔘VPN server ፡- በ #vpn ባለቤቱ የሚዘጋጁ በተለያዩ ሀገራት ና ከተሞች የሚገኝ ሰርቨር 🔘 vpn protocol፡- መተላለፊያውን (tunnel) ለመፍጠር 🔘 Encryption፡- አየር ላይ ያለን መረጃ ሚስጥራዊ ለማድረግ ይህም ጥሩ protocol በመጠቀም አስተማማኝ የሆነ መተላለፊያ በመፍጠር የተጠቃሚውን ግንኙነት አመስጥሮ (encrypt) ደህንነቱን ያስጠብቃል፡፡ ❌❌ እንዴት ይሰራል❓ ❌❌ ⚪️ vpn የራሱ የሆነ የሰርቨር ቦታዎች (locations like uk,sweden france and usa...) ስለዚህ የተጠቃሚውን IP በመቀየር (በመደበቅ) ሰርቨሩ ሌላ #IP ያዘጋጅለታል፡፡ ⚪️እናም እናንተ #ኢትዮጵያ ሁናችሁ vpn ሰርቨሩ በሰጣችሁ IP አማካኝነት UK ወይም france ሁናችሁ እየተጠቀማችሁ እንደሆነ የሚያስችል ቴክኖሎጂ ነው፡፡ ⚪️እንዲሁም የሆነ ዌብሳይት እየጎበኛችሁ ቢሆን በእናንተ አዲስ IP ና በሳይቱ መካከል መተላለፊያ (tunnel) በመፍጠር መረጃዎች በመተላለፊው አንዲጓጓዙ ና ሚስጢራዊ እንዲሆኑ ያደርጋል፡፡ ⚫️ Generally #VPN can👇👇👇 👉 avoid your orginal IP and replace with anonymous IP 👉 encrypts your data avoid censorship and georestriction 👉 access websites and apps from anywhere at any time. source :- Google ✍ ለጓደኛዎ #share ማድረጎን አይርሱ። ‼️📢: @Computer_Android_tricks ▬▬▬▬▬📌Share📌▬▬▬▬▬

🚫🚫🚫🚫🚫⚠️⚠️⚠️❌❌❌ ✍“ዋትስአፕ ፕላስ (WhatsApp Plus)” የሚል መጠሪያ የተሰጠው አዲሱ ሀሰተኛ መተግበሪያ በአሁኑ ወቅት በስፋት ኢንተርኔት ላይ የተለቀቀ መሆኑንም የአሜሪካ የኢንተርኔት ደህነንት ኩባንያ የሆነው ማልዌርባትስ የምርምር ማእከል አስታውቋል። እንደ ኩባንያው ገለፃ ሀሰተኛ መተግበሪያው ተጨማሪ የዋትስአፕ አገልግሎቶችን ለመስጠት የቀረበ መስሎ የተሰራ ቢሆንም፤ የሰዎችን ግላዊ መረጃ ለመዝረፍ በስፋት ጥቅም ላይ እየዋለ ነው። ሀሰተኛ መተግበሪያው ከስማርት ስልካችን ላይ ጭምር ፎቶ ግራፎችን፣ የስልክ ቁጥሮችን እና የተለያዩ የግል መረጃዎቻችነን በመዝረፍ በቫይረስ የሚተካ መሆኑንም ኩባንያው አስታውቋል። መተግበሪያ በጎግል ፕላስም ይሁን በአፕል ስቶር ላይ ያልቀረበ ቢሆንም፤ በብሎግ ፖስት የአስተያየት መስጫ ሳጥኖች ውስጥ እና በተለያዩ መንገዶች ኢንተርኔት ላይ እየተሰራጨ ይገኛል። መተግበሪያውን አንድ ጊዜ ከጫንን በኋላም ወዲያውኑ በስልካችን ላይ የያዝነውን የግል መረጃዎቻችንን መዝረፍ እንደሚጀምር ነው ኩባንያው ያስታወቀው። ⚠️ሀሰተኛውን መተግበሪያ በስህተት ጭነን አንደሆነም በአፋጣኝ ማጥፋት ይገባል ሲሉም የኩባንያው ተመራማሪዎች ምክራቸውን ለግሰዋል። ═════════════════ ▒▓⇨→መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሶት ስልኮቻችሁ ላይ ላሉ contact/group/ channel share አድርጉለን ከምስጋና ጋር። 📝 ለተሻለ ለውጥ እንተጋለን!! 📢: @Computer_Android_tricks ╚═════📌Share📌════╝

⚠️⚠️⚠️ 👇👇👇👇 ⚠️⚠️⚠️ ከዋትስአፕ መተግበሪያ ጋር ተመሳስሎ የተሰራ የሀሰት መተግበሪያ የግለሰቦችን መረጃ ለመዝረፍ ጥቅም ላይ እየዋለ መሆኑ ተነግሯል።😮😧😱 እባክዎ ለጋደኛዎ ሼር በ
⚠️⚠️⚠️ 👇👇👇👇 ⚠️⚠️⚠️ ከዋትስአፕ መተግበሪያ ጋር ተመሳስሎ የተሰራ የሀሰት መተግበሪያ የግለሰቦችን መረጃ ለመዝረፍ ጥቅም ላይ እየዋለ መሆኑ ተነግሯል።😮😧😱 እባክዎ ለጋደኛዎ ሼር በማድረግ ሀላፊነትዎን ይወጡ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 📢: @Computer_Android_tricks ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

sticker.webp0.42 KB

🆔 DriverPack Solution v17.7.73.3 Full + Offline 💽 Part 17/17 🏷 Change file extension (.download) to (.rar) after Download

🆔 DriverPack Solution v17.7.73.3 Full + Offline 💽 Part 16/17 🏷 Change file extension (.download) to (.rar) after Download

🆔 DriverPack Solution v17.7.73.3 Full + Offline 💽 Part 15/17 🏷 Change file extension (.download) to (.rar) after Download

🆔 DriverPack Solution v17.7.73.3 Full + Offline 💽 Part 14/17 🏷 Change file extension (.download) to (.rar) after Download

🆔 DriverPack Solution v17.7.73.3 Full + Offline 💽 Part 13/17 🏷 Change file extension (.download) to (.rar) after Download

🆔 DriverPack Solution v17.7.73.3 Full + Offline 💽 Part 12/17 🏷 Change file extension (.download) to (.rar) after Download

🆔 DriverPack Solution v17.7.73.3 Full + Offline 💽 Part 11/17 🏷 Change file extension (.download) to (.rar) after Download

🆔 DriverPack Solution v17.7.73.3 Full + Offline 💽 Part 10/17 🏷 Change file extension (.download) to (.rar) after Download