296
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней
- Подписчики
- Просмотры постов
- ER - коэффициент вовлеченности
Загрузка данных...
Прирост подписчиков
Загрузка данных...
Фото недоступноПоказать в Telegram
#ሁለት_ፍሬ_ቀርቷል የቀደመ ይውሰድ Samsung A71ከዱባይ የገቡ አዳዲስ ስልኮች ናቸው 4 ፍሬ አምጥተናል ለተጠቃሚም ሆነ ለነጋዴ አዋጭ በሆነ ዋጋ ይዘን ቀርበናል
128 GB
8GB RAM
5G quantum network
32 Mpxl Selfe Camera
6.7 inch FHD Super moled
4K ምስል የሚቀርፅ
battery capacity 4500Mah
ዋጋ 19700 ብር
በዚህ ስልክ ይደውሉልን 0933655878
በፌስቡክ መጥተናል በአነስተኛ ዋጋ የገቡ እቃዎች አሉን ይሸምቱ ያትርፉ https://facebook.com/groups/718592092917200/
ያገለገሉ ዕቃዎች መሸጫ | Facebook
ባሉበት ሆነው የለዎትን ምርት እንዲሁም የተጠቀሙበትን እቃ ፖስት በማድረግ ቀጥታ ከገዢዎ ጋር ይገናኙ.
43 inch Tv ከተገዛ ገና አራት ወር አልሞላውም መቶ በመቶ ጤነኛ እቃ ነው ምንም እንከን የለበትም አልተፈታም ደብል ስክሪን ነው ሶኬቱ ላይ ፊዩዝ አለው ሀይፋይ ስፒከር ነው ፋን ሲስተም ስላለው እንፋሎት አይዝም ስማርት ነው ዋይፋይ በማገናኘት ኢንተርኔት ዩትዩብ ያስጠቅማል የቀደመ ተጠቀመ አስቸኳይ ነው ብሩ ተፈልጎ ነው በዚህ ስልክ ይደውሉ 0933655878
Brand Mewe
hifi speaker
dubble glass
2 HDMI cable
2 AV cable
Network cable
LAN cable input
አብርሆት ቤተ-መጻሕፍት የአባልነት ምዝገባ ሊጀምር ነው
*****
አብርሆት ቤተ-መጻሕፍት ከመጪው ዓርብ ጀምሮ የአባልነት ምዝገባ ሊጀምር መሆኑን አስታወቀ።
በቤተ-መጻሕፍቱ አባል መሆን ልዩ ተጠቃሚ እንደሚያደርግ የአብርሆት ቤተ-መጻሕፍት ዳይሬክተር ኢንጂነር ውባየሁ ማሞ ለኢዜአ ገልጸዋል።
ከነዚህም ውስጥ መጻሕፍት በነፃ መዋስ፣ ነፃ የውጭ የትምህርት ዕድል የማግኘት እንዲሁም ጆርናሎች እና የመመረቂያ ጽሑፎችን በኦንላይን እንዲያገኙም ይረዳል ብለዋል።
ለአባልነት ምዝገባውም የትምህርት ቤት እና ማንነትን የሚገልጽ መታወቂያ እንደሚያስፈልግ እና በኦንላይንም መስፈርቶችን በማሟላት አባል መሆን እንደሚቻል አመልክተዋል።
በቤተ-መጻሕፍቱ ከ800 ሺህ በላይ መጻሕፍት እንዳሉ የተናገሩት ዳይሬክተሩ፣ በአባልነት የተመዘገበ ግለሰብ መጻሕፍት በመዋስ ማንበብ እንደሚያስችለውም ጠቁመዋል።
አባል የሆነ ግለሰብ ከ1.5 ሚሊዮን በላይ ጆርናሎች እና የመመረቂያ ጽሑፎችን በኦንላይን ባለበት ቦታ ሆኖ መጠቀም እንዲችል ፈቃድ እንደሚያገኝ ገልጸዋል።
ይህም ተማሪዎች የመመረቂያ ጽሑፎችን ሲሠሩ ከተለያዩ ጥናታዊ ጽሑፎች ላይ ልምድ መውሰድ እንደሚያስችላቸው ጠቁመዋል።
ተመዝጋቢው የቶሞካ ትኩስ መጠጦች 35 በመቶ ቅናሽ እንደሚያገኝም ኢንጂነር ውባየሁ ጠቁመዋል።
በተጨማሪም ቤተ-መጻሕፍቱ በዓመት ሙሉ ወጪውን ሸፍኖ ለ12 አባላቱ የነፃ ትምህርት ዕድል እንደሚሰጥም አስታውቀዋል።
አሠራሩ የማኅበረሰቡን የማንበብ ባህል ለማዳበር እንደሚረዳም ኢንጂነር ውባየሁ ገልጸዋል።
ኅብረተሰቡም በማንበብ ራሱ ተጠቅሞ አገርን የሚጠቅምበት በመሆኑ ይህንን አጋጣሚ በመጠቀም ከመጪው ዓርብ ከሰዓት ጀምሮ መመዝገብ እንደሚችል አብራርተዋል።
የአብርሆት ቤተ-መጻሕፍት ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ የኪነ-ሕንፃ ጥበብ ሥራ አርፎበት የተገነባ መሆኑ ይታወቃል።
በየዕለቱ ቤተ-መጻሕፍቱን ከስምንት ሺህ በላይ አንባቢያንን እያስተናገደ መሆኑንም ጨምረው ገልጸዋል።
Dell 780 optiplex
21 inch wide screen
3 GB ram
320 GB storage
it have monitor,cpu,keyboard,mouth,power cable&vga cable
100% pure
Перейти в архив постов
Выберите другой тариф
Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.