cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ያገለገሉ እቃዎች መሸጫ

ያገለገሉ እቃዎች መሸጫ

Больше
Рекламные посты
296
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней
Архив постов
Фото недоступноПоказать в Telegram
Показать все...
#ሁለት_ፍሬ_ቀርቷል የቀደመ ይውሰድ Samsung A71ከዱባይ የገቡ አዳዲስ ስልኮች ናቸው 4 ፍሬ አምጥተናል ለተጠቃሚም ሆነ ለነጋዴ አዋጭ በሆነ ዋጋ ይዘን ቀርበናል 128 GB 8GB RAM 5G quantum network 32 Mpxl Selfe Camera 6.7 inch FHD Super moled 4K ምስል የሚቀርፅ battery capacity 4500Mah ዋጋ 19700 ብር በዚህ ስልክ ይደውሉልን 0933655878
Показать все...
በፌስቡክ መጥተናል በአነስተኛ ዋጋ የገቡ እቃዎች አሉን ይሸምቱ ያትርፉ https://facebook.com/groups/718592092917200/
Показать все...
ዛሬውኑ ተሽጧል
Показать все...
43 inch Tv ከተገዛ ገና አራት ወር አልሞላውም መቶ በመቶ ጤነኛ እቃ ነው ምንም እንከን የለበትም አልተፈታም ደብል ስክሪን ነው ሶኬቱ ላይ ፊዩዝ አለው ሀይፋይ ስፒከር ነው ፋን ሲስተም ስላለው እንፋሎት አይዝም ስማርት ነው ዋይፋይ በማገናኘት ኢንተርኔት ዩትዩብ ያስጠቅማል የቀደመ ተጠቀመ አስቸኳይ ነው ብሩ ተፈልጎ ነው በዚህ ስልክ ይደውሉ 0933655878 Brand Mewe hifi speaker dubble glass 2 HDMI cable 2 AV cable Network cable LAN cable input
Показать все...
አብርሆት ቤተ-መጻሕፍት የአባልነት ምዝገባ ሊጀምር ነው ***** አብርሆት ቤተ-መጻሕፍት ከመጪው ዓርብ ጀምሮ የአባልነት ምዝገባ ሊጀምር መሆኑን አስታወቀ። በቤተ-መጻሕፍቱ አባል መሆን ልዩ ተጠቃሚ እንደሚያደርግ የአብርሆት ቤተ-መጻሕፍት ዳይሬክተር ኢንጂነር ውባየሁ ማሞ ለኢዜአ ገልጸዋል። ከነዚህም ውስጥ መጻሕፍት በነፃ መዋስ፣ ነፃ የውጭ የትምህርት ዕድል የማግኘት እንዲሁም ጆርናሎች እና የመመረቂያ ጽሑፎችን በኦንላይን እንዲያገኙም ይረዳል ብለዋል። ለአባልነት ምዝገባውም የትምህርት ቤት እና ማንነትን የሚገልጽ መታወቂያ እንደሚያስፈልግ እና በኦንላይንም መስፈርቶችን በማሟላት አባል መሆን እንደሚቻል አመልክተዋል። በቤተ-መጻሕፍቱ ከ800 ሺህ በላይ መጻሕፍት እንዳሉ የተናገሩት ዳይሬክተሩ፣ በአባልነት የተመዘገበ ግለሰብ መጻሕፍት በመዋስ ማንበብ እንደሚያስችለውም ጠቁመዋል። አባል የሆነ ግለሰብ ከ1.5 ሚሊዮን በላይ ጆርናሎች እና የመመረቂያ ጽሑፎችን በኦንላይን ባለበት ቦታ ሆኖ መጠቀም እንዲችል ፈቃድ እንደሚያገኝ ገልጸዋል። ይህም ተማሪዎች የመመረቂያ ጽሑፎችን ሲሠሩ ከተለያዩ ጥናታዊ ጽሑፎች ላይ ልምድ መውሰድ እንደሚያስችላቸው ጠቁመዋል። ተመዝጋቢው የቶሞካ ትኩስ መጠጦች 35 በመቶ ቅናሽ እንደሚያገኝም ኢንጂነር ውባየሁ ጠቁመዋል። በተጨማሪም ቤተ-መጻሕፍቱ በዓመት ሙሉ ወጪውን ሸፍኖ ለ12 አባላቱ የነፃ ትምህርት ዕድል እንደሚሰጥም አስታውቀዋል። አሠራሩ የማኅበረሰቡን የማንበብ ባህል ለማዳበር እንደሚረዳም ኢንጂነር ውባየሁ ገልጸዋል። ኅብረተሰቡም በማንበብ ራሱ ተጠቅሞ አገርን የሚጠቅምበት በመሆኑ ይህንን አጋጣሚ በመጠቀም ከመጪው ዓርብ ከሰዓት ጀምሮ መመዝገብ እንደሚችል አብራርተዋል። የአብርሆት ቤተ-መጻሕፍት ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ የኪነ-ሕንፃ ጥበብ ሥራ አርፎበት የተገነባ መሆኑ ይታወቃል። በየዕለቱ ቤተ-መጻሕፍቱን ከስምንት ሺህ በላይ አንባቢያንን እያስተናገደ መሆኑንም ጨምረው ገልጸዋል።
Показать все...
Dell 780 optiplex 21 inch wide screen 3 GB ram 320 GB storage it have monitor,cpu,keyboard,mouth,power cable&vga cable 100% pure
Показать все...
በደምብ ጥናት አድርጌበታለው ምንም እንከን የሌለበት ፀዴ ዕቃ ነው ገዢ መደወል ይቻላል
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.