ru
Feedback
ግጥም ሲጥም - Gitem Sitem

ግጥም ሲጥም - Gitem Sitem

Открыть в Telegram

የዘመናችንን ቀለም ያሳያሉ ያልናቸውን የዚህ ትውልድ የስነ ግጥም ውጤቶችን እንጋራ - እናጋራ። ለማካፈል የፈለጋችሁትን በGitem_Sitem ፣ gitemsitem@gmail.com የጸሃፊ ስም እና ርዕስ አክላችሁ ላኩልን። We are all about sharing this generation's poetry. Please email us your pieces gitemsitem@gmail.com

Больше
1 721
Подписчики
-124 часа
-37 дней
-1630 день
Архив постов

በቅርብ ቀን በሳበኝ ግጥም ሲጥምን ከመንበረማርያም ኃይሉ ጋር ወደ እናንተ እናደርሳለን The new addition to our events is coming your way GS at Sabegn @sabegn_ethiopia Coming Soon

የሽፍታውን አስራስድተኛ ክፍት መድረክ በመታደም፣ በማቅረብ፣ በአጋርነት እንዲሁም የምንሸልማቸው መጽሐፍት በመስጠት ያጣማችሁልን ሁሉ ምስጋናችን ይድረሳችሁ! ከጊዜም ከቦታም እንዲሁም ከቅርጽ አንጻር የ
+9
የሽፍታውን አስራስድተኛ ክፍት መድረክ በመታደም፣ በማቅረብ፣ በአጋርነት እንዲሁም የምንሸልማቸው መጽሐፍት በመስጠት ያጣማችሁልን ሁሉ ምስጋናችን ይድረሳችሁ! ከጊዜም ከቦታም እንዲሁም ከቅርጽ አንጻር የሚመቻችሁን መርጣችሁ የምትታደሙባቸውን ልዩ ልዩ አይነት መድረኮች ይዘን በቅርቡ በተለያዩ መልኮች የተላያዩ ቦታዎች ላይ እንከሰታለንና እንድትከታተሉን ይሁን። Bግ

Repost from N/a
እሸሻለሁ! ከብዙ ነገር.... ከሞት እሸሻለሁ። መኖር ያስበረግገኛል። ከማጣት እሸሻለሁ። ማግኘትን እሸሻለሁ።  እሷን እሸሻለሁ። ከእሷ መለየትን እሸሻለሁ። አካል ለበስ ፍርሃት ነኝ። በመፈለግና ባለመፈለግ መሐል ሰፋሪ ነኝ። ምናልባትም መሸሽን መኖር ብዬ የያዝሁ.... ጉዞዬ ክብ መሆኑን አልታዘበውም። የምሸሸውን ዞሬ ከፊቴ ሲመራኝ አገኘዋለሁ። ወደሽሽቴ ጉያ ሮጣለሁ። -------------------------------- የገፋሁት ገላዋ ከሩቅ ውልብልታው ይታየኛል። የሚታየኝ ጀርባዋ ይሁን ፊቷ አላውቅም። እየሄደች ይሁን እየመጣች እንጃ ..... ብቻ አያታለሁ። እርግጠኛ የምሆነው እሷነቷ ላይ ብቻ ነው። በፋናዋ የምለያት ናት። ዝም ብዬ ሚራዧን እታዘባለሁ። ሌላ አይነት ሽሽት፤ ዝምታ! ስሜት አልባ መታዘብ። ፋናዋ ይቀርበኛል። በዝምታ ርቀዋለሁ። ይርቀኛል በዝምታ አቀርበዋለሁ።  ------------------------------- የሽሽት ሥጋዊ ገጽታ ነኝ። እሸሻለሁ! ፖለቲካ ያንገሸግሸኛል። ።ኮሚዩኒዝም ሆነ ካፒታሊዝም ከኮረዳ እቅፍ ይልቃሉ? ከጠይም ሳቅ ይገዝፋሉ? የጥርሷ መገለጥ ከአብዮት ፍንዳታ በላይ ብርሃን ይፈልቅበታል። ከእዚህች ልጅ ፍቅር የሚበልጥ ሪቮሉሽን አለ? እንጃ... መጽሐፍቱ ከቨር ላይ ያለው ራሰ በራው ሠውዬ ያ ኢሊች ሌኒን የሚሉት ይህቺን የግራ ፖለቲካ ያልተጠመቀች ሣቅ ርዕዮተ ዓለሟ የሆነች ጠይም ሴት አያውቃትም። ወደምንቀው ፖለቲካ በሽሽቴ ተጠለፌ እወድቃለሁ። ለማንቋሸሽ በማነባቸው ቀያይ እና ቡላማ የኮሚኒስት መጻሕፍት የጭቆና ተንታኝ እሆናለሁ። ግን አይነግሩኝም አየህ የድሃ ሀገር ፖለቲካ መሠረቱ ጭቆና እንደሆነ...! ከቨራቸውን አሳምረው ሽታቸው ወርቅ የሆነ እነዛ መጻሕፍት በምሸሸው ነገር እየተሳብሁ እንደሆነ... መፈለጌን እና አለመፈለጌን እያስተሳሰሩ ዳያሌቲክስ ቅብርጥሶ በሚል ትብታብ ሥር አሰማምረው ሲጽፉልኝ ይሄን አይነግሩኝም። ግን እንደነሱ ዳያሌክቲክስ ብናወራ እውነትም የምሸሸውን እየተከተልሁ ነው። --------------------------------- እየሄደች እንደሆነ አስብና ልቤ ይፈራል። ልቤን እንዲሸኛት ስልከው አብሮ ይቀራል። የቁራ መላክተኛ ነው። ይዘሽ ነይ እንድላት ታክቲክ መሆኑ ነው። እንዴት ሠው በአንድ ገላ ሁለት ይሆናል! ትንሽዬ የራሴ ዳያሌክት ፈጠርሁ ማለት አይደል? እያየኋት ይህቺን በውል የማትታየኝን ፊት ትሁን ጀርባ ፌርዌል እሰድላታለሁ። Bella Ciao! ደህና ሁኝ ውቢት! ---------------------------------------- መሸሼ አይቆምም! ሕዝብ መሆን እሸሻለሁ። መቆዘም ወደሚመርጥ ባለትልልቅ ቡትሌ ድራፍት እና የፈረንጅ ካቲካላ ቤት እደበቃለሁ። ሶበር ሆኜ ያራቅሁትን ሕዝብነት ከእኔን መሰል ድንጉጥ ግለኞች ጋር ተቀላቅዬ የጠርሙስ ማሕበር እፈጥራለሁ። ሌላ ሕዝብ! ቺርስ! ግጭ! ስለፍርሃት እንጠጣ። --------------------------------------- እሩቅ የማያት ፋና ምናልባትም ታክቷት የቆመች፤ ያቀፍኋት። ያቀፈችኝ። እሷ! የእስከለመይቴው ፍላጎቴ የዘለዓለም ሽሽቴ እየሄደች ነው!  ብጠየቅ እንዳላጣት ነው የተውኋት ብዬ እዋሻለሁ። ምናልባት ልክ እሆን ይሆናል። ዞሮ መሞት ካልቀረ አይነት ይህቺን ዕድሜ የሚሏትን ጳጉሜ ታህል ዘመኔን ባለመኖር መግፋት....! ተስፋን መጣል! ፋናዋ አይንቀሳቀስም። ፊቴን አዙሬ ብራመድ እየሄደች የማያትን እየመጣች እንደማገኛት ከመንገዴ አውቃለሁ። የክብ ተጽዕኖ አለብኝ! ---------------------------- እሰናበታታለሁ! ደህና ሁኚ ውቢት! በምሸሸው እቅፍ እወድቃለሁ መኖሬ ስለሞት እንሆነ አውቃለሁ የማይቀር ሽሽቴ ሲወስደኝ ከተራራው አናት ላይ በአበቦች እቅፍ ቅበሪኝ ደህና ሁኚ ውቢት! ተረኞች በዚያ የሚልፉ ወደሚሸሹት ሚጣደፉ ወጪ ወራጁ ሁሉ አበባውን እያስተዋሉ መውደቄን ውብ ነው ይላሉ እዪልኝ ይህንን ክቤን ፈርሶ ሌላ ክብ ሲሰራ የምሸሸውን ሞት ሞቼ የምሸሸው ሕይወት ሲዘ'ራ። Bella Ciao! Cheers! ስለመሸሽ!

Repost from Everted
Somedays It takes my soul a number of existence A number of lives Within her The old lady with a woven past around her neck W
Somedays It takes my soul a number of existence A number of lives Within her The old lady with a woven past around her neck Within him The young boy drunk in youth Within it A wasted dream Within God himself In flesh trying to fit into the skin of man And Somedays It takes closing my eyes Taking off all that skin and flesh And there I find myself A pure energy Until I have to be human again

Repost from Woini Creatives
Fidel Scavenger Hunt ✨@Woinicreatives got an exciting community challenge for all challange lovers out there. ✨ The Game is s
Fidel Scavenger Hunt@Woinicreatives got an exciting community challenge for all challange lovers out there. ✨ The Game is simple. We will announce the Fidel of the day (Amharic letter of the day) and whenever You find that letter through your day, we want you to take a picture of it sent it to @woinicreatives. And also use #funwithfidel whenever you post. So that we won't miss it 😉 Whoever did it for 7 days consecutively and has more likes, wins amazing prices 🥳 Easy right?? 3 Winners will be selected. Winners will get one of @woinicreatives Arts,Tshirt or Coasters on July 23. So who is ready??? 😁 Stay tuned for Day 1 competition on Saturday July 16th. For more info, check out @woinicreatives #Funwithfidel #woinicreatives

Repost from Woini Creatives
Get ready for an exciting challenge launch #7daysfidelchallenge starting from July 16-22 rules will be posted tomorrow. Stay
Get ready for an exciting challenge launch #7daysfidelchallenge starting from July 16-22 rules will be posted tomorrow. Stay tuned!! . . . . . #7daysfidelchallenge #fidelchallenge #funwithfidel #fidelwithwoini #illustration #typographydesign

Confession Taker of life, murderer i Stifled an infant That would've grown Grown up to fly From flower to flower As a butterfly Beautiful forever For more bloom yet To please my eye On a leaf of mint Was a tiny caterpillar i didn't see That i dipped … . . . into hot tea . Oh, shame on me! ©Roman Tewolde https://www.facebook.com/profile.php?id=1009126277

Join us Saturday evening 6-8PM @ Malaika African Grill for a Pan African Open Mic session with Gitem Sitem - ግጥም ሲጥም As usual
Join us Saturday evening 6-8PM @ Malaika African Grill for a Pan African Open Mic session with Gitem Sitem - ግጥም ሲጥም As usual we kick off with movement to break the ice & release the butterflies by Heran's Yoga followed by Heran's Poetry. We have an English line-up with poems & songs for the first 1/2 & prepare to be surprised with Open Mic in any language & any format for the second half of the program. Malaika African Grill provides the space, the drinks & finger foods, barbecue, grill & vegan options. Also will there be African-made design bags by ደግ ፳፯ ፋውንዴሽን - Deug 27 Foundation and African clothing for sale.

ቀኑ ፥ መሸት መሸት ጀምበር ፥ ሸሸት ሸሸት ምሽቱም ጽልመት - እንደወለደ ሻማ ብለኩስ፥ አልቆመም በእግሩ ፤ ተንገዳገደ። አንስቼ ባ'ፍጢም - ብዘቀዝቀው፥ እንባውን ቁልቁል - አንዠቀዠቀው። ከፈሰሰው ጋር፥ ተጣብቆ ሲደርቅ - ባለበት ፀና! በእንባው የቆመ - አይወድቅምና። ©ሚካኤል ምናሴ https://www.facebook.com/micky.minassie

እባብ ነፍሴ አፈር ልሳ ሞት ህልውዋን ልትሽረው ካለችበት ስትነሳ ማንነቷን ስትረሳ እርገጥልኝ ክፉ አናቴን እንዳልነድፍ እግርህን መራመድ ስችል እሳባለሁ በደረቴ ስንኩል ሆኗል ሰውነቴ ከወረስኳት የ እውቀት መርዝ የሕይወት ፍሬን እስክመዝ ምርጫ አድርጌ እስክጎርሳት ነው እና እጣዬ ሞት አናት አናቴን እርገጣት ለመዳን ነው መርዜን ማጣት ©Feben Fancho https://www.facebook.com/112617993630702/posts/pfbid02vwxAQTsKCVf5w6BwPM5rDNAYhd2potUpEgdyDzU59DzVfzVvG7aSfb3eN3frwgVHl/

Repost from Event Addis Media
የመጽሐፍ ምርቃት! የገጣሚ አስታወሰኝ ረጋሳ (አስቱ) "ወደ ነገን ሒያጅ ነኝና" መጽሐፍ ምርቃትዐዐ የፊታችን ሰኔ 28 (ማክሰኞ) ከ11:30 ጀምሮ በሀገር ፍቅር ቴአትር ቤት ይመረቃል። https://
የመጽሐፍ ምርቃት! የገጣሚ አስታወሰኝ ረጋሳ (አስቱ) "ወደ ነገን ሒያጅ ነኝና" መጽሐፍ ምርቃትዐዐ የፊታችን ሰኔ 28 (ማክሰኞ) ከ11:30 ጀምሮ በሀገር ፍቅር ቴአትር ቤት ይመረቃል። https://t.me/EventAddis1

photo content

photo content

ከዚህ ከመዋቲው መሐል አዲስ ዓለም አዲስ ሕይወት ከሕይወት ሰፈፍ ወለላ ደግሞ አዲስ ሞት ግን የታባቱ ሕይወት አንዳንዴ በርረን ከማንጨርሰው መንገድ ለቀሰማ አረፍ ብለን ከክንፋችን ብርሃን እየተፋን ስናስበው ሞት የላቀ ጣዕም አለው። ከበተንነው ቅንጣት መሐል ሕይወት ሲያብብ አይቻለሁ! I make things of, sweet flavor But my sweetness is yours [As simple a thing as admiring Can shift the world And the hand that breaks us Is the hand that we hold From the ashes, Comes a new birth And of sweetness of birth Another death] ©Markos

(Inspired by Goethe's "the drop of nectar") I make things of, sweet flavor But my sweetness is yours It would have been selfi
(Inspired by Goethe's "the drop of nectar") I make things of, sweet flavor But my sweetness is yours It would have been selfish to keep you all for my self, I wanted to share you to the world! መዋቲያን መሐል ለጣ'ም የተፈጠርን ኢመውታን አላቂ ላይ የተጣልን ጅምሮች በየቀኑ ከመውደድ ሕይወት ከመውደድ ሞት ልንሰራ እየወደቅን ልናሰራራ ዘፍጥረታችን ቀስሞ ተቀምሶ መብነን ቀፎዬን ለቅቄ ስመጣ ከመኖርሽ ጣዕም ስቀምስ መኖሬን አዲስ ቃና ዘለቀው ብቼዬን ልወድሽ ብትበዢ ቢከብደኝ ጣዕምሽን መሸከም ለዓለም ሁሉ ባጋራሁሽ ዓለም ሁሉ ቢወድልኝ ብዬ ተመኘሁ! I let you pollinate And you wilted. ለካ እጅ ያልነካት ጽጌ ዐይን ይሰብራታል ብትበረክቺልኝ ብዬ ያጋራሁት ዓለም ቀጥፎ መቃብሬ ላይ አኖረሽ ካንቺ ቀስሜ ያጣፈጥኩት ሕይወት ከነለዛው ተረስቷል የታመምንለትን ውበት ሕመማችንን ሳይቀር ሕመሜ ቢሽር ያለ ይታከምበታል ከበላዬ ካረፈ አለት ላይ ቀይ ጽጌ እንቡጥ ቀይ ከበላይዋ ቢራቢሮ ከጣዕሟ የሚጋሩ መዋቲያን የታባቱ ሕይወት አንዳንዴ በርረን ከማንጨርሰው መንገድ ለቀሰማ አረፍ ብለን ከክንፋችን ብርሃን እየተፋን ስናስበው ሞት የላቀ ጣዕም አለው። ከበተንነው ቅንጣት መሐል ሕይወት ሲያብብ አይቻለሁ! መዋቲ ዓለም ውለታ ቢስ ነው ያለመንካት አይቶ ነገሮ ሕልም ይሰብራል ደጃፉ ላይ ለዐይኑ ረሃብ ለዐይኑ ጥም የተከላትን ጽጌ በተከለበት እጁ ይቀጥፋል!

photo content

Can we grow together? Grow to be strong enough to let me put my hands on the places you are hurting and to trust you enough to see me angry and sad and resentful. Can we grow together? Grow to be wise enough not to poke each other's wound and worse the pain but instead heal them slowly and wholly. Can we grow together? Grow to find absolute freedom in our world. Grow free from every thing we were molded into believing against our will, grow free from all restraints, Free from rules, Free from society, Free from life, Free from death, Hell! Even grow free from time for it is one hell of a bitch. Can we grow together? Grow in love. I didn't say fall darling because everything that falls gets broken and we're left with only few healthy tendons, we can't afford to be hurt again. Can we grow in love together? Wordgasm Words I cum Talk to me @PoeticMind_bot https://t.me/Wordgasm