cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ጥያቄ እና መልስ

« هذه هي القناة التي تنشر فيها الأسئلة مع الأجوبة،باستنباط كتب أهل السنة والجماعة. » « ይህ በአላህ ፍቃድ ኢስላማዊ ጥያቄዎች ከነ መልሶቻቸው በፈተና መልኩ የሚቀርብበት ኦፊሻል ቻናል ነው። » 📩 ሀሳብ እና አስተያየት ለመስጠት :- 🌐 t.me/Islamic_questionbot

Больше
Рекламные посты
2 762
Подписчики
-424 часа
-37 дней
-2230 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

🚨 ልብን የሚያረጥብ አቀራር 🎧 በደማጅ ጊዜ ከተቀዱ ድምፆች... 🎤 لفضيلة الشيخ يحيى بن علي الحجوري حفظه الله 🎤 በሸይኽ የህያ አል-ሀጁሪ አላህ ይጠብቃቸው 👉 t.me/islamic_question/6825
Показать все...
ሸህ የህያ ቁርአን ሰውት ጀሚል.mp35.58 MB
👍 7🎉 2 1
Share بارك الله فيكم
Показать все...
👍 6 3
🤝 السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ✅ « هذه هي القناة الرسمية التي تنشر فيها الأسئلة مع الأجوبة،باستنباط كتب أهل السنة والجماعة. » ✅ « ይህ በአላህ ፍቃድ ኢስላማዊ ጥያቄዎችን መልሶቻቸው ጋር... በፈተና መልኩ የሚቀርብበት ኦፊሻል ቻናል ነው። » ➣ ቻናሉን ለማግኘት ↴↴↴ 🔗 https://t.me/islamic_question ✉️ አስተያየት ለመስጠት ↴ 🔗 @Islamic_questionbot 🚨 ለወዳጅ ዘመድዎ ሼር በማድረግ የኽይር ስራ ተካፋይ ይሁኑ!
Показать все...
👍 4👏 1
☘ السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ∘ 👌 « هذه هي القناة الرسمية التي تنشر فيها الأسئلة مع الأجوبة،باستنباط كتب أهل السنة والجماعة. » 👌 « ይህ በአላህ ፍቃድ ኢስላማዊ ጥያቄዎች ከነ መልሶቻቸው፣በፈተና መልኩ የሚቀርብበት ኦፊሻል ቻናል ነው። » ➣ ቻናሉን ለማግኘት ↴↴↴ 🔗 https://t.me/islamic_question 💬 አስተያየት መስጫ ቦት ለማግኘት ↴ 🌐 @Islamic_questionbot 📤 ለወዳጅ ዘመዶ ሼር በማድረግ የኽይር ስራ ተካፋይ ይሁኑ።
Показать все...
🚨 ســ ﹕هل يجوز شراء الأضحية دينًا ؟ 🚨 ጥ﹕ የኡድህያ እርድን በብድር መግዛት ይቻላል?Anonymous voting
  • لا يجوز. (አይቻልም።)
  • يجوز شراؤها لمن يقدر على السداد. (መክፈል ለሚችለል በዱቤ መግዛት ይቻላል።)
0 votes
👍 9🎉 1
🔍 س ﹕لماذا سمي هذا النحر بالأضحية ؟ 🔎 ጥ ﹕ኡድሂያን "ኡድሂያ" ተብሎ ለምን ተሰየመ ?Anonymous voting
  • ❶ لأنه يذبح في وقت الضحى . [ በዱሃ ወቅት ስለሚታረድ። ]
  • ❷ لأنه يصلى صلاة العيد في وقت الضحى . [ የዒድ ሰላት የሚሰገደው በዱሃ ወቅት ስለሆነ። ]
  • ❸ لأنه يذبح بعد صلاة العيد . [ ከዒድ ሰላት በኋላ ስለሚታረድ። ]
  • ❹ ليس مما سبق . [ መልስ የለም። ]
0 votes
👍 6
🔍 س ﹕ما هو أفضل الأعمال البدنية والمالية . 🔎 ጥ ﹕ከገንዘብ እና ከአካል ስራዎች ሁሉ በላጭ የሆነው የትኛው ነው ?Anonymous voting
  • ❶ الصدقة . [ ሰደቃ። ]
  • ❷ بناء المساجد . [ መስጂድን መገንባት። ]
  • ❸ الأضحية . [ ኡድሂያህ ማረድ። ]
  • ❹ الصلاة . [ ሰላት። ]
0 votes
👍 4
🔍 س ﹕ما حكم الأضحية ؟ 🔎 ጥ ﹕ኡድሂያ ሁክሙ ምንድነው ?Anonymous voting
  • ❶ واجب . [ ግዴታ ነው። ]
  • ❷ سنة مؤكدة . [ ጥብቅ ሱና ነው። ]
  • ❸ مستحب . [ ተወዳጅ ነው። ]
  • ❹ مكروه . [ የተጠላ ነው። ]
0 votes
👍 5
መጀመርያ መጠየቅ የነበረበት 🔍 س﹕ما معنى الأضحية ؟ 🔎 ጥ ﹕ኡድሂያ ምን ማለት ነው ?Anonymous voting
  • ❶ هي ذبح البهائم في يوم العيد . [የዒድ ቀን እርድ ማረድ ማለት ነው። ]
  • ❷ هي اسم لما يذبح في يوم النحر أو أيام التشريق تقربا إلى الله عز وجل. [ ትርጉሙን ለማየት አምፖሉን ይጫኑ። ]
  • ❸ هي اسم من أسماء يوم العيد . [ ከዒድ ስሞች አንዱ ስም ነው። ]
  • ❹ جميع ما سبق. [ ሁሉም መልስ ነው። ]
0 votes
👍 3
Фото недоступноПоказать в Telegram
📩 መልዕክት ⤵️⤵️⤵️ 🚘 ለዐረፋ በዓል ወደ ክፍለ ሀገር ተጓዦች 🤝 السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🔖 አል-ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ እንኳን የ1445 ዓመተ ሒጅራ የዙልሒጃ የመጀመሪያ አስሩ ቀናቶች በሰላም አደረሳችሁ በማለት በተለያዩ የዒባዳ አይነቶች እንድትጠናከሩ ለማስታወስ ይወዳል። 💥 በመቀጠል አመት በዓሉን አስመልክቶ ለዚያራና ቤተሰብ ጥየቃ ወደ ተለያየ ቦታ እና ክፍለ-ሀገር የምትጓዙ ወንድምና እህቶች በሙሉ ስንጓዝ ሸሪዐን በጠበቀ መልኩ ሊሆን ይገባል። ወደ ቤተሰብ በምንጓዝበት ጊዜ ዓላማችን መብላትንና መጠጣት ላይ ብቻ ትኩረት ልናደርግ አይገባም። 💥 ስለዚህ ይህንን አጋጣሚ በመጠቀም ትክክለኛውን እስልምና በሰለፎች ግንዛቤ ላልደረሳቸው ማህበረሰቦች የማድረስ ግዴታ ይጠበቅብናል። 💥 በመሆኑም የተለያዩ አጫጭርና ጠቃሚ የሆኑ ሪሳላዎች ማስቀራት የምንችል ኪታቦቹን በመያዝ ማህበረሰባችንን ልናስገነዝብ ይገባል። 💥 ይህንን ማድረግ የማንችል ከሆነ አልፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ እንደተለመደው ወቅቱን ምክንያት በማድረግ የተለያዩ ኡስታዞቻችን ደርሶች ሙሀደራዎችንና እንዲሁም የተለያዩ ዲናዊ ትምህርቶችን በሚሞሪና በፍላሽ አዘጋጅቶ የሚጠብቃችሁ መሆኑን ሲያበስር በታላቅ ደስታ ነው። 📮 ማሳሰብያ በራሳቸው ሚሞሪም ይሁን ፍላሽ በፈለጉት አይነትና መጠን ሲያስጭኑ ምንም አይነት ክፍያ የሌለው መሆኑን ለማስገንዘብ እንወዳለን። {ምንም እንኳን በራሳችን መጣራትንና ማድረስ ባንችል በሌሎች ወንድሞች በኩል እንዲደርስ ሰበብ ሆነን የአጅሩ ተካፋይ እንሁን!} 🕌 አድራሻ አዲስ አበባ አለም-ባንክ ከፉርቃን መስጂድ ጎን ለጎን እንገኛለን 💻 አልፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ የሰለፊዮች ልሳን!⤵️ 📎 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/16562
Показать все...
👍 4🎉 2