ru
Feedback
🇮ዲን መመካከር ነው-الدين النصيحة🇮

🇮ዲን መመካከር ነው-الدين النصيحة🇮

Открыть в Telegram

ቁርአንና ሐዲስን በሰለፎች ግንዛቤ ለመረዳት የሚያስችሉ ተከታታይ ሙሐደራዎች አጠር አጠር ያሉ የነብዩ ﷺ ሓዲሶችን እና የሰለፎችን ንግግሮች የሚያገኙበት ቻናል ነው። በተለየመልኩ የኡስታዝ አብዱልዋሲዕን ደርሶች ሚያገኙበት ቻናል ነው። [ "الدين النصيحة"، قلنا ፡ لمن يا رسول الله؟ قال፡" لله ولكتابه ولرسوله ولأئمة المسلمين وعامتهم "].ሙስሊም ፥ 55

Больше
9 130
Подписчики
-324 часа
-227 дней
-12930 день
Архив постов
የዛሬው የዐቒደቱል ዋሲጢያህ ደርስ ክፍል 39 በፎቶ
የዛሬው የዐቒደቱል ዋሲጢያህ ደርስ ክፍል 39 በፎቶ

👆👆 #አሏህ_ይዘንልህና_እወቅ 🔊ተከታታይ የቂርአት ፕሮግራም ቁ.1⃣5⃣📚 📕የእለተ ማክሰኞ የዓቂዳ ደርስ 📖የኪታቡ ስም ፦ አልዐቒደቱል-ዋሲጢያህ إسم الكتاب ፡ " العقيدة الواسطية " 📝የኪታቡ ፀሐፊ ፦ ሸይኹል-ኢስላም ተቕዩዲን አቡልዐባስ አሕመድ ቢን ዐብዱልሐሊም ቢን ዐብዱሰላም ቢን ተይሚያህ (አሏህ ይዘንላቸው) صاحب الكتاب ፡ شيخ الإسلام تقي الدين أبو العباس أحمد بن عبد الحليم بن  عبد السلام بن تيمية.(رحمه الله) ✅ደርስ ክፍል ፦ 3⃣9⃣ 👤የቂርአቱ አቅራቢ ፦ ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ (አሏህ ይጠብቀው) أستاذ ፡ أبو يحيى عبد الواسع.(حفظه الله) 🧤የዛሬው ደርስ የሚያካትተው ፦ አሏህ የባሮችን ስራ ፈጣሪ መሆኑን ፤ ኢማን ንግግርና ተግባር መሆኑ ማብራሪያ __ 🔉ደርሱን ዳውንሎድ ለማድረግ ⏬ ⏬ ⏬   https://t.me/ibnyahya7/10610 • 📚የኪታቡን pdf ዳውንሎድ ለማድረግ ⏬ ⏬ ⏬ https://t.me/ibnyahya7/9976 __ ✍️አቡሓያት አሕመድ ኢብን ያሕያ @ Ibn Yahya Ahmed 📆 ሙሐረም 22/1448ሂ. # ሰኔ 30/2018. # July 7/2026. ➖➖➖➖➖➖➖➖➖ { من يرد الله به خيرا يفقهه في الدين }. رواه البخاري [ አላህ ኸይርን የሻለት ሰው የዲኑን ግንዛቤ ይሰጠዋል። ] (ቡኻሪ ፥ 71) { من دلَّ على خير، فله أجر فاعله }. رواه مسلم [ ወደ ኸይር ነገር ያመላከተ ፤ የሰሪውን ያክል ምንዳ አለው። ] (ሙስሊም ፥ 1893) ° 🏴ኪታብን አንዴ ቀርቼዋለው ብለህ አትዘናጋ ፤ በሌላ ኡስታዝ ላይ ደግመህ ስትቀራ ተጨማሪ እውቀት እንደምታገኝ አስታውስ 🏴 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖  📣ለሌሎች ሙሓደራዎች, ደርሶች, አጠር አጠር ያሉ ፈትዋዎችን, የነቢዩ - ﷺ - ሐዲሶችን እና የሰለፎችን ንግግር ለማግኘት ይህን የቴሌግራም ቻናል ጆይን ያድርጉ ፦ https://telegram.me/ibnyahya7  📢በኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ ተቀርተው ያለቁ ደርሶችን ለማግኘት ይህን ቻናል ይቀላቀሉ ፦ https://t.me/ibnyahya77 ✅የፌስቡክ ፔጃችንን ላይክ ያድርጉ፦ https://m.facebook.com/ibnyahy7

ዐቂደቱል ዋሲጢያህ 39.amr5.33 MB

የእለተ ማክሰኞ የ"ዐቒደቱል-ዋሲጢያህ" የዐቒዳህ ደርስ ክፍል 3⃣9⃣👇👇
የእለተ ማክሰኞ የ"ዐቒደቱል-ዋሲጢያህ" የዐቒዳህ ደርስ ክፍል 3⃣9⃣👇👇

📌 አስደሳች ዜና ለዒልም ፈላጊዎች
በሸይኽ ኢድሪስ ሞላ የሒፍዝ ማዕከል  የሁለት ዓመት ልዩ የነፃ ትምህርት ዕድል
በሀገራችን ኢትዮጵያ ህፃናትን፣ ወጣቶችን፣ አባቶችን፣ እናቶችን እንዲሁም በርካታ ኡስታዞችን በማስተማር ላይ የሚገኘው መርከዛችን አሁን ደግሞ ዒልም ፈላጊ ለሆኑ ወጣቶች (ወንዶች) ልዩ የአዳሪ ፕሮግራም ይዞ መምጣቱን ያበስራል። 💎 የፕሮግራሙ ልዩ መገለጫዎች 👉 ልዩ የሙራጃዓና የተጅዊድ ፕሮግራም 👉 ከመደበኛው የሐፍስ ሪዋያ አቀራር ባለፈ የሪዋያተ ሹዕባህ አቀራር ትምህርት ይሰጣል። 👉 ሁለንተናዊ የዲን እውቀት፦ ከቁርአን ጎን ለጎን የዐቂዳ፣ ሐዲስ፣ ፊቅህ፣ ተፍሲር፣ሲራ እና የዐረብኛ ቋንቋ ህጎች (ነሕውና ሰርፍ) በጥልቀት ይሰጣሉ ✅ የመመዝገቢያ መስፈርቶች1. የሒፍዝ ደረጃ
ሙሉ ቁርአንን በጥሩ አቀራር  የሐፈዘ
2. ዕድሜ፦
ከ17 እስከ 25 ዓመት
3. የሰነድ ማስረጃ፦
ከቀሩበት መርከዝ ወይም መሻይኾች የድጋፍ ምስክር ወረቀት (ተዝኪያ) ማቅረብ የሚችል
4. መሰረታዊ እውቀት፦
በዐቂዳ፣ ፊቅህ፣ ሐዲስ ፣ ነሕውና ሰርፍ ቢያንስ መሠረታዊ ኪታቦችን የቀራ
5. ፈተና፦
ማዕከሉ የሚያዘጋጀውን የመግቢያ የቃል ፈተና ማለፍ የሚችል
6. ጽናትና ስነ-ምግባር፦
የማዕከሉን ህግና ደንብ አክባሪ የሆነ እና የ2 ዓመቱን ስልጠና በትዕግስት መጨረስ የሚችል
7. ጤና፦
ከቋሚ እና ከተላላፊ በሽታ ነፃ የሆነ
8. ክፍያ፡–
በነፃ! መኖሪያ፣ ምግብና እና ለትምህርቱ የሚያስፈልጉ ቁሳቁሶች ሙሉ በሙሉ በነፃ የሚሰጥበት የዒልም ስጦታ ነው።
👉 አድራሻ:- አዲስ አበባ ፊሊዶሮ ጠዊል ሪል ስቴት 👉 የምዝገባ ጊዜ፦ ከሰኔ 15 እስከ 30 ድረስ 👉 ለበለጠ መረጃና ለመመዝገብ፦ 📞 ስልክ ቁጥር፡– 0975999111 0951517355 https://t.me/SheikhIdrisMola

ረሒመሁሙሏህ

ሶላት ውስጥ 6ቱ ባህርያት ካሉ የንፍቅና ምልክት ነው ይላሉ ኢብኑልቀይም 1.መሰላቸት 2.ሰዎች እንዲያዩለት መስራት 3.ማዘግየት 4.ቶሎ ቶሎ መስገድ 5.አሏህን በትንሹ ማውሳት 6.ከጀመዓ ሰላት መራቅ

ስለቀልባችን 8 በአሏህና በኛ መካከል ያለውን እናስተካክል https://vt.tiktok.com/ZSCbjuAp7/

አስፈሪ ዝናብ ሲዘንብ የሚደረግ ዱዓእ፥ (اللَّهُمَّ سُقْيَا رحمةٍ، لا سُقْيَا عذابٍ، ولا بلاءٍ، ولا هدمٍ، ولا غرقٍ)

100 ሱረቱልዓዲያት ሸይኽ ባሲጢ.mp35.79 MB

የቁርአን ተፍሲር 15 ... በሸይኽ ባሲጢ .. 👇👇
የቁርአን ተፍሲር 15 ...  በሸይኽ ባሲጢ .. 👇👇

የዛሬው የዐቒደቱል ዋሲጢያህ ደርስ ክፍል 38 በፎቶ
የዛሬው የዐቒደቱል ዋሲጢያህ ደርስ ክፍል 38 በፎቶ

👆👆 #አሏህ_ይዘንልህና_እወቅ 🔊ተከታታይ የቂርአት ፕሮግራም ቁ.1⃣5⃣📚 📕የእለተ ማክሰኞ የዓቂዳ ደርስ 📖የኪታቡ ስም ፦ አልዐቒደቱል-ዋሲጢያህ إسم الكتاب ፡ " العقيدة الواسطية " 📝የኪታቡ ፀሐፊ ፦ ሸይኹል-ኢስላም ተቕዩዲን አቡልዐባስ አሕመድ ቢን ዐብዱልሐሊም ቢን ዐብዱሰላም ቢን ተይሚያህ (አሏህ ይዘንላቸው) صاحب الكتاب ፡ شيخ الإسلام تقي الدين أبو العباس أحمد بن عبد الحليم بن  عبد السلام بن تيمية.(رحمه الله) ✅ደርስ ክፍል ፦ 3⃣8⃣ 👤የቂርአቱ አቅራቢ ፦ ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ (አሏህ ይጠብቀው) أستاذ ፡ أبو يحيى عبد الواسع.(حفظه الله) 🧤የዛሬው ደርስ የሚያካትተው ፦ የአሏህ ፍላጎት (መጥፎ ስራዎችን አሏህ ይፈልጋቸዋልን?) __ 🔉ደርሱን ዳውንሎድ ለማድረግ ⏬ ⏬ ⏬   https://t.me/ibnyahya7/10598 • 📚የኪታቡን pdf ዳውንሎድ ለማድረግ ⏬ ⏬ ⏬ https://t.me/ibnyahya7/9976 __ ✍️አቡሓያት አሕመድ ኢብን ያሕያ @ Ibn Yahya Ahmed 📆 ሙሐረም 15/1448ሂ. # ሰኔ 23/2018. # June 30/2026. ➖➖➖➖➖➖➖➖➖ { من يرد الله به خيرا يفقهه في الدين }. رواه البخاري [ አላህ ኸይርን የሻለት ሰው የዲኑን ግንዛቤ ይሰጠዋል። ] (ቡኻሪ ፥ 71) { من دلَّ على خير، فله أجر فاعله }. رواه مسلم [ ወደ ኸይር ነገር ያመላከተ ፤ የሰሪውን ያክል ምንዳ አለው። ] (ሙስሊም ፥ 1893) ° 🏴ኪታብን አንዴ ቀርቼዋለው ብለህ አትዘናጋ ፤ በሌላ ኡስታዝ ላይ ደግመህ ስትቀራ ተጨማሪ እውቀት እንደምታገኝ አስታውስ 🏴 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖  📣ለሌሎች ሙሓደራዎች, ደርሶች, አጠር አጠር ያሉ ፈትዋዎችን, የነቢዩ - ﷺ - ሐዲሶችን እና የሰለፎችን ንግግር ለማግኘት ይህን የቴሌግራም ቻናል ጆይን ያድርጉ ፦ https://telegram.me/ibnyahya7  📢በኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ ተቀርተው ያለቁ ደርሶችን ለማግኘት ይህን ቻናል ይቀላቀሉ ፦ https://t.me/ibnyahya77 ✅የፌስቡክ ፔጃችንን ላይክ ያድርጉ፦ https://m.facebook.com/ibnyahy7

ዐቂደቱል ዋሲጢያህ 38.amr5.05 MB

የእለተ ማክሰኞ የ"ዐቒደቱል-ዋሲጢያህ" የዐቒዳህ ደርስ ክፍል 3⃣8⃣👇👇
የእለተ ማክሰኞ የ"ዐቒደቱል-ዋሲጢያህ" የዐቒዳህ ደርስ ክፍል 3⃣8⃣👇👇

ከኒካሕ በፊት ያለ ግንኙነትን ተጠንቀቁ ..

ስለቀልባችን 7 ወንጀል ለጊዜው ደስታ ሊሰጥ ይችላል .. ፀፀቱ ግን ከባድ ነው https://vt.tiktok.com/ZSCSNxXJw/

ስለቀልባችን 6 አሏህን መፍራት የሪዝቅ በር ይከፍታል

ስለቀልባችን 5 ወንጀል እውቀትን ይከለክላል