cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ✊🏿

ስለ ሀገራችን ኢትዮጵያ ወቅታዊ ስለ አማራ ታሪካዊ የምንዳስስበት የቴሌግራም አድራሻችን ነው!!! @ታላቅ ህዝብ አማራ . የአማራ ህዝብ እያደረገ ያለው የህልውና ትግል የሚዘገብ የትግል ቻናል ነው።

Больше
Рекламные посты
1 348
Подписчики
+424 часа
+427 дней
+2430 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

የኢትዮጵያ አየር ምንገድ ንፁሃን ጨፍጫፊ እየጫነ ወደ አማራ ክልል እያጓጓዘ ነው።የአማራ አምላክ ይጨርሳቸው እንጅ ይምጡ ያልቃሉ።
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
እንዲህ ነችና‼ "አብይ አህመድ፣ ብርሃኑ ጁላ ወዘተ ሆነው ትግራይን ለመውረር ሚስጥራዊ ስብሰባ ማድረጋቸውን የተረጋገጠ መረጃ ደርሶኛል" ሁለት የትህነግ ደጋፊ ሚዲያዎች ዘገባ። "ተሰብሳቢ ናቸው የተባሉትን አግኝቸ ጠይቄያቸዋለሁ። ውሸት ነው ብለዋል" ኤርሚያስ ለገሰ። አብይና ብርሃኑ ጁላ ስማቸው ሲነሳ ላስተባብልላቸው እደውላለሁ። ይነግሩኛልም ብሏል በይፋ። ብርሃኑ ጁላ ጋር እየተደዋወለ ከዛ ደግሞ "ጦርነት አልደግፍም" ይልሃል።
Показать все...
👍 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
የሚገድሉት በጥይት ብቻ አይደለም። ሕዝብን በበሽታም እየጨረሱ ነው። በሽታን ደሞዝ እንደማይከፍሉት ወታደር እየተጠቀሙበት ነው።
Показать все...
👍 2🤔 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
በመጨረሻው ዘመን…! "…በኢሰመጉ ላይ መንግሥት እየፈጸመ ያለው ከፍተኛ ጥቃትና ጫና አስጊ ደረጃ ላይ ደርሷል! ሲል ራሱ የኢሰመጉ አስቸኳይ ጋዜጣዊ መግለጫ ዛሬ ግንቦት 17/2016 ዓ.ም በይፋ ገልጿል። "…ዜጎች ተበደሉ፣ ተገደሉ፣ ተፈናቀሉ ብሎ ከመጮህ የዘለለ በመንግሥት ላይ ይሄን ያህል ጉዳት የማይፈጥረውና ዘገባ ከማውጣት የዘለለ፣ መንግሥት አጥፊዎችን ለፍርድ ያቅርብ እያለ ከመወትወት ያለፈ ሥልጣን የሌለው ኢሰመጉ በመጨረሻ ራሱ ለራሱ አስጊ ደረጃ ላይ እንደደረሰ መግለጫ አውጥቶ ሁሉም ይወቅልኝ ብሏል። • መከራውማ ሁሉም ቤት መግባቱ ግድ ነው።
Показать все...
👍 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
ጠላትን አይቀጡ ቅጣት እየቀጣ ጠላት ከአሉበት ቦታ ሔዶ ትንኮሳ አድርጎ መመለሻ አጦ ገሚሱ ከዛው ሲረግፍ ገሚሱ የተራረፈው እግሩ በአወጣው ወደ አምባ ጊዮርጊስ ቁና ቁና እየተነፈሰ ገብቷል አባቢነት 💪💪💪ሰለሞን አጠናው የወንድ ልክ #ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለተገፋው የአማራ ህዝብ 💪💪💪
Показать все...
👍 4
Repost from Fano Media 24
የዐብይ አህመድ የግል ጄነራሎች📌 በሲቪሉም ሆነ በወታደራዊው ዘርፍ ያሉ የዐቢይ አሕመድ ታማኝ አገልጋዮች ከጥቅም አንጻር ነጻ የዘረፋ መብት እንዲጎናጸፉ ተደርገዋል፡፡ ከታማኝነት አኳያ ደግሞ ዐቢይ አሕመድን እንደግል አዳኛቸው እንዲቆጥሩ የሚያስገድድ ‹blackmailing› እጁ ላይ አለ፡፡ የዐቢይ አሕመድ ጀኔራሎች አሁን ባሉበት ሁኔታ ለዚህ ሰይጣን ከመስገድ ውጭ ሌላ ምርጫ ያለ አይመስላቸውም፤ ምክንቱም ልቅ የዘረፋ ታሪካቸው በሙሉ በማስረጃ እጁ ላይ ይገኛል፡፡ ማንም ላፈንግጥ ቢል ግዙፍ የሙስና ካርድ ይመዘዝበታል፡፡ እናም ለዐቢይ ጀኔራሎች ‹‹ተጣሩ እቴጌ አቤት በል አሽከር…›› የሚባልላቸው ባርነትን ፈቅደው የተቀበሉ የግለሰቡ ወንበር ጠባቂዎች ናቸው፡፡ በዚህ የተነሳ በካኪ ልብስ ተጠቅልሎ የሚመጣ በርካታ የደሃ ልጅ እያለቀ ይገኛል፡፡ ዐቢይ አሕመድ በዚህ ጦርነት ወደአማራ ያዘመተው ሠራዊት በዕዝ ደረጃ => ምስራቅ ዕዝ በጎጃም ቀጠና (መሀመድ ተሰማ የሚመራው) => ሰሜን ምዕራብ ዕዝ በጎንደር ቀጠና  (ብርሃኑ በቀለ በዳዳ የሚመራው) => ሰሜን ምስራቅ ዕዝ በወሎ ቀጠና ( አሰፋ ቸኮል የሚመራው) =>  የኮማንዶ እና አየር ወለድ ዕዝ በሸዋ ቀጠና  (ሹማ አብደታ የሚመራው) ተጨማሪ በሁሉም አካባቢዎች እንደተወርዋሪ ኃይል የሚያገለግሉ ለምሳሌ በሸዋ የተሳተፈው  በክንዱ ገዙ እና በናስር አባዲጋ የሚመራው የባህር ኃይል፣ በሌሎች የአማራ ቀጠናዎች በተደራቢነት ክፍለ ጦሮቻቸውን የላኩ፦ የደቡብ ዕዝ (በኦሮሞ ተወላጁ ሰለሞን ኢተፋ ለሙ የሚመራ)፣ የምዕራብ ዕዝ (በሀድያ ተወላጁ በመሰለ ተገኝ የሚመራ)፣  ዳሎል ዕዝ (በሆዱ የወደቀው አማራ ተብዬው ዘውዱ በላይ በቅጽል ስሙ ሊስትሮ የሚመራው) በአማራ ሕዝብ ላይ የዘር ማጥፋት ዓላማ ያለው ጦርነት እየመሩ ኃይል አዝምተውበታል። ዐቢይ አሕመድ 90% የሚሆነውን ሰራዊቱን በአራቱም የአማራ ጠቅላይ ግዛቶች ላይ አዝምቷል። ከዚህ በላይ፦ የፌዴራል ፖሊስ መደበኛ እና ኮማንዶዎችን እንዲሁም የአየር ኃይል ድሮንና ሂሊኮፍተር፣ የከባድ መሳሪያ ምድብተኞችን፣ በሺህ የሚቆጠሩ የፌዴራል ሲቪልና የሚሊተሪ ሰላዮችን ተጠቅሟል። ይህ ቁጥር በብአዴን በኩል የገዛ ሕዝባቸውን ሊወገ ከተሰለፉት አድማ ብተና፣ መደበኛ ፖሊስ፣ ሚሊሻ፣ ፀረ-ሽምቅ፣ ወዘተ በሚል አደረጃጀት የተጠረነፉ ባንዳዎችን አይጨምርም። በዚህ ጦርነት ከነፍስ ወከፍ መሳሪያ እስከ የድሮን የሚሳኤል አረር ተሸካሚ ድሮኖች ድረስ ጥቅም ላይ ውለዋል። መለስተኛ ርቀት የሚጓዙ ሮኬቶች፣ መድፎች፣ T-72Main battle tank የሚባሉ ዘመናዊ ታንኮች ሳይቀር ጥቅም ላይ ውለዋል። ፋኖ ግን በክላሽ የጀመረው ትግል ዛሬ ላይ ከዲሽቃ አልፎ ሞርታር እና ላውንቸር ታጥቋል። ለአሰሳ የሚወጡ ድሮኖች በቡድን መሳሪያ ተመትተው እስከመውደቅ የደረሱበት የፋኖ ስኬታማ የጸረ-ማጥቃት ስልቶች ትግሉ ምን ያህል ርቆ እንደሄደ ማሳያ ነው፡፡  ይህ ሁሉ የሆነው የትግል ኮዙ ስለሚለያይ ነው። https://x.com/fanonma/status/1794344143080341765?s=46
Показать все...
አሞራው ምንለ ፈጣን (ፋኖ) (@FanoNMA) on X

ኢትዮጵያን የሚመስል ሰራዊት ገንብተናል" እያሉን ያሉት ኢትዮጵያ ይህንን ጨፊጫፊ ሰራዊት የሚመስል መልክ ነው ያላት። (ጨፊጫፊ) ናት ነው።ማለት ነው?

👍 3
ዛሬም በጎንደር በሁሉም ቦታዎች ከፋኖ እስከ ገበሬ ከጠላት ጋር ትንቅንቅ ላይ ነው።
Показать все...
👍 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
⚠️ ለወገን ሼር በማድረግ አዘምቱት! የብልፅግና ወራሪ ፥ ሰፋሪ ቡድን ብዛት ባለዉ ታታ የኦነግን ባንድራ በአማራ ምድር እያዉለበለበ እየተጓዘ ነዉ ፤ ደጀንን እንዳለፈ መረጃዎች እየደረሱን ይገኛል። መረጃዉን ለጀግኖች አድርሱት!
Показать все...
🔥 2🤔 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
በአንድ የድሮን ጥቃት መንግስት ሶስት ሚሊዮን ብር ያወጣል። ድሮኖቹ በሚፈለገው ልክ የአማራን ህዝብ ያልገደሉት የአማራ ልጆች በብዛት በቴክኒሻንነት ስለሚሰሩ ነው የሚል ግምገማ ወስደው 26 የአማራ ልጆችን አስረዋል! ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም!
Показать все...
ጥንቃቄ ===== አድማ ብተና የሚባለው የጠላት ሀይል እየፈረሰ እና እየከዳ አንዳንዱ ደግሞ ፋኖን እየተቀላቀለበት የተቸገረው የብርሃኑ ጁላ ጀነራሎች ወታደሩን የአድማ ብተና ዩኒፎርም በማልበስ ፋኖን መቀላቀል እንፈልጋለን በማለት በፋኖ ላይ ጥቃት ለማድረስ ስምሪት ሰጥተዋል። ስለሆነም የአድማ ብተና ዩኒፎርም ለብሶ ፋኖን እቀላቀላለሁ የሚል ካለ ጥብቅ ማጣራትና ምርመራ መደረግ አለበት። አድማ ብተና ሁናችሁ ፋኖን የምትቀላቀሉም ከመቀላቀላችሁ በፊት አብሯችሁ የሚጓዘውን አጥሩ። ድል ለፋኖ‼
Показать все...
👍 2