cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Ibnu Habeshy

በዚህ ቻነል የተለያዩ የፅሁፍና የድምጽ ደርሶችን ያገኛሉ!!! በዩቱዩብ ቻነል ለመከታተል ይህንን ይጫኑና ሰብስክራይብ ያድርጉ ⬇️ https://www.youtube.com/ibnuhabeshy

Больше
Рекламные посты
1 234
Подписчики
Нет данных24 часа
-27 дней
-3030 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступноПоказать в Telegram
#ብስራት_ሁለት #ሶስቱ_ወርቃማ_ነብያዊ_ምክሮች ~በቃላችን መሰረት እሄው እንግዳችሁን ይዘንላችሁ ብቅ ልንል ቀናቶች ቀርተውናል። በቅድሚያ እንኳን ደስ አላችሁ በተለይ በተለይ ለዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች እንዲሁም ውጭ ሀገር ላላችሁ እህቶቻችን በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ ማለትን እንወዳለን ~ያላሰባችሁትና ያለጠበቃችሁት እንጋድችሁም ተወዳጁ እና ተናፋቂው ኡስታዝ ዩኑስ ሙሀመድ ናቸው አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር ~ፕሮግራሙ ኸሚስ ማታ ምሽት 3:00 ጀምሮ በቤታችሁ #በዙመር_ኢስላሚክ_ሚዲያ ላይቭ ስርጭት #3ቱ_ወርቃማ_ነቢያዊ_ምክሮች በሚል ልዩና ለሂዎትዎ መርህ በሆነ ርእስ በርካታ ታዳሚ ኡስታዞች የክብር እንግዶች መሻይኾች በተገኙበት ይካሄዳል። ~ለአዲስ ገቢ እህትና ወንድሞች አህለን ወሰህለን ወመርሀበን ቢኩም እያልን ኒያችሁን ለአሏህ አድርጋችሁ አድ ሼር እንድታደርጉ በኸይር እናስታውሳችሗለን አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር ይህን የመሰለ መድረክ እንዲያልፍዎ ለራስዎ በጭራሽ እንዳይፈቅዱ🙏 Add add share share #ዙመር_ኢስላሚክ_ሚዲያ https://t.me/zumer_eslamic_media
Показать все...
Показать все...
ዙመር ኢስላሚክ ሚዲያ

የዙመር ኢስላሚክ ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ ለአስተያየት ይሄን @attach_zumer 👉 የላይቭ ደርሶች 👉 ጥንታዊ ታሪኮችን 👉  ዶክመንተሪዎችን 👉  የታላላቅ ሱፍይ መሻይኾችን ታሪክ 👉  ወቅታዊና አዳዲስ መረጃዎችን 👉  የመድረክ ላይ ኢስላማዊ ዝግጅቶችን  👉  ዳዕዋ  ፣ መንዙማ ፣ የህፃናቶች ተውኔት 👉  ነሽዳዎችንና ሌሎችንም 🙏በዙመር_ቲዩብ ያገኛሉ إن تنصروا الله ينصركم

Показать все...
ኡሚ - UMMI - أمي 🥰 - አዲስ ነሺዳ ክሊፕ || As-Sunnah Kids የአስሱና ልጆች

#ኡሚ #UMMI #أمي #አዲስ ነሺዳ ክሊፕ ------------------------------- #Like #share #Subscribe #በኛቤት #ሚም #ኑን #አሸንጉሊት ፊልም ልዩ ልዩ የልጆች አስተማሪ እና አዝናኝ የሆኑ ቪዲዮዎችንና አዳዲስ የነሺዳ ክሊፓችን ለማግኘት 👉 subscribe 📌ያድርጉ 🥰😊 ! 👇👇👇👇

https://www.youtube.com/channel/UCiuTbPzdbR1F9d9rBW0FJpQ?sub_confirmation=1

Фото недоступноПоказать в Telegram
እንኳን አደረሳችሁ! እንኳን ለ1444ኛው አመተ ሂጅራ የዒድ አል ፊጥር በአል በሰላም አደረሳችሁ። ዒዱ የሰላም የደስታ የፍቅር የዒባዳ ይሆንላችሁ ዘንድ እመኛለሁ! ከአመት አመት ይመላለስብን:: ዒዱን ከሐራም በመራቅ መልካምን በመስራት ዘመድ ጎረቤትን በማስደሰት በመዘያየር ለተቸገሩ በመርዳት ያለንን ተካፍለን በመብላት በሞት ለተለዩን ሙስሊም ወዳጅ ዘመዶቻችንም ዱዓ በማድረግ ልናሳልፈው ይገባል።
Показать все...
Показать все...
Log in to Facebook

Log in to Facebook to start sharing and connecting with your friends, family and people you know.

Фото недоступноПоказать в Telegram
#ረመዷን_ከሪም! ሙስሊም ወንድሞችና እህቶቼ እንኳን ለ1444ኛው አመተ ሂጅራ ለተከበረው የረመዷን ወር በሰላም አደረሳችሁ! ወሩ የዒባዳ የሰላም የጤና የደስታ ይሆንላችሁ ዘንድ መልካም ምኞቴ ነው! #በዚህ የተከበረ ወር ከመልካም ዱዐችሁ አትርሱኝ። በድጋሜ እንኳን አደረሳችሁ! ከወዲሁም በዚህ መልካም ተግባራት ምንዳቸው እጅጉን የላቀ በሆነበት ወር የዲን እውቀት ገበታ ላይ በመገኘት ዒልምን በመቅሰም እንድታሳልፉት ስል ወንድማዊ ምክሬን አስተላልፋለሁ።
Показать все...
Показать все...
#ጀማሊል_ጀማል || አዲስ መንዙማ || JEMALIL JEMAL || NEW MENZUMA @ALBurhanTube

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱህ ውድ የ AL Burhan Tube ቤተሰቦቻችን እንኳን ለተከበረው የረመዷን ወር በሰላም አደረሳችሁ መልካም የኢባዳ ጊዜ ይሁንላችሁ እያልን ለረመዷን ስጦታ ሊሆን ዘንድ ጀማሊል_ጀማል የተሰኘውን አዲስ የመንዙማ ክሊፕ ይዘን መጥተናል መልካም የረመዷን ወር ለሁላችንም ይሁንልን ************** Like እና share በማድረግ ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ የYouTube ቻናላችንን subscribe በማድረግ በየጊዜው የሚለቀቁ vedioዎችን ይመልከቱ || የYouTube ቻናል፦ 👇👇

https://youtube.com/@al-burhantube357

የፌስቡክ ገፅ:- 👇👇

https://www.facebook.com/AlBurhanTube

Фото недоступноПоказать в Telegram
*ምስጋና ይገባው ለዓለማቱ ጌታ የጠራ ለሆነው ካቅጣጫም ከቦታ ሶላት እና ሰላም ይውረድ በሰይዳችን ላይ በሆኑት የኸልቁ አይነታ!* ዛሬ ዕለተ ሰኞ ነው ሌሊቱ የሸዕባን አጋማሽ ሌሊት ነው(በዱዓና በዒባዳ መጠንከር አለብን) ነገ ማክሰኞ ደግሞ የሸዕባን አጋማሽ ወይም አስራ አምስተኛው ቀን ነው መጾሙ ይወደዳል:: በሐዲስ እንደመጣው ሰይዳችን ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል "إذا كانت ليلة النصف من شعبان فقوموا ليلها وصوموا نهارها" ትርጉሙ:“የሸዕባን አጋማሽ (አስራ አምስተኛው ቀን)ሌሊት በሆነ ጊዜ ለሊቱን በሶላት(በሌሎች ዒባዶች) እንዲሁም ቀኑን በጾም አሳልፉት”ብለዋል::በሌላ ሐዲስ ደግሞ እንዲህ ብለዋል:- قال رسول الله صلى الله عليه وسلم "يَطَّلِعُ الله إلى خلقه في ليلةِ النصفِ من شعبانَ فيغفرُ لجميع خَلْقِهِ إلا لمشركٍ أو مشاحنٍ" رواه ابن حبان في صحيحه. ትርጉሙ“የሸዕባን ግማሽ ሌሊት ላይ አሏህ ባሮቹን ልዩ በሆነች ራሕመት ያጎናጽፋቸዋል ሙሽሪክ እና ለዱኒያ ብለው በመካከላቸው ጥላቻ ቂምና ኩርፊያ ያላቸው ሲቀሩም የተቀሩትን አሏህ ይምራቸዋል”:: ማሳሰቢያ:"የጦሊዑሏሁ" ማለት አሏህ እስከዛሬ አያያቸውም ዛሬ ገና ያያቸዋል ማለት አይደለም።እኛ የምናምነው አሏህ ሁሉን ነገር አዋቂ ከእርሱም ምንም የሚደበቀው ነገር እንደሌለ ነው።አሏህ ተመልካች ነው ያለ ዐይን ብሌን ያለ መሳሪያ።ታዲያ ትርጉሙ ምንድን ነው ካልን አሏህ በዚች ሌሊት ባሮቹን ልዩ በሆነች ረሕመት ያጎናፅፋቸዋል ማለት ነው። #በዱዓ_አትርሱኝ
Показать все...
ክፍል 2… አንድ ሰው አሏህን አወቀ የሚባለው ለአሏህ ዋጂብ የሚሆኑለትን ባህሪያት በእርሱ ላይ የሚያመቹበትንና የማያመቹበትን ባህሪያት ለይቶ ሲያቅ ነው።ይህን ለይቶ ሳያቅ አሏህን በማያመችበት ባህሪይ የሚገልፅ አሏህን አላወቀም አሏህን ተገዛሁ ቢልም ዒባዳው ተቀባይነት የለውም።አሏህ መጀመሪያም መጨረሻም የሌለው ጌታ ነው።ባህሪያቱም መጀመሪያም መጨረሻም የላቸውም።ባህሪያቱ መጀመሪያ ቢኖራቸው ወይም መቀያየር ቢያመችባቸው ኖሮ እርሱም መቀያየር ባመቸበት ነበር። በሚቀያየሩ ባህሪያቶች መገለፅ የባህሪያቶቹ ባልተቤትን ተቀያያሪነት ያሲዛልና! ለዚህም ከአሏህ ከሚገለፅባቸው ባህሪያቶች አንዱ ቀደር ነው።የአሏህ ውሳኔ አይቀያየርም።ለአሏህ አዳዲስ ውሳኔዎች አይከሰቱለትም።ይህን በሙሉ ልብ መቀበል ግድ ይላል።ይህን ካወቅን እንዲህ የሚለው ሐዲስ ምንድን ነው የሚፈለግበት የሚል ጥያቄ ሊነሳ ይችላል « لا يرد القضاء إلا الدعاء » መልሱ: መጀመሪያ እዚህ ጋር ስለ ቀደር ስንነጋገር አል ቀደር(አል ቀዷእ) አልሙብረም(ይህ ለውሐል መሕፉዝ ላይም ሆነ ከመላኢኮች መዝገብ ላይ ተዕሊቅ(እንዲህ ካደረገ ይህን ያገኛል ይህንን ካላረገ ይህን አያገኝም የሚል የሌለበት ማለት ነው) እና አል ቀደር(አል ቀዷእ) አል ሙዐለቅ የሚባል እንዳለ ልናውቅ ግድ ይለናል። በዚህ ሐዲስ የሚፈለግበትም አል ቀደር(አል ቀዷእ) አልሙዐለቅ የሚባለውን ነው፡፡ቆይ ቆይ አል ቀደር አል ሙዐለቅ(አል ቀዷእ) ምን ማለት ነው?ሊባል ይችላል ይህ አልቀደር(አል ቀዷእ)አልሙዐለቅ ማለት መላኢካዎች ከለውሐል መሕፉዝ ወደራሳቸው መዝገብ በእንጥልጥል ያስተላለፉት ማለት ነው፡፡ ይህ ምን ማለት ነው? በምሳሌ እናብራራው እከሌ ዱዓ ካደረገ ወይም ዝምድናውን ከቀጠለ ወይም መልካም ስራ ከሰራ 100 አመት ይኖራል ወይም ይህን ያክል ሪዝቅ ወይም ጤና ይሰጣል ነገር ግን እነዚህን ነገራቶች ካላደረገ 60 አመት ብቻ ይኖራል ሪዝቁም ጤናውም ያነሰ ይሆናል የሚል እነሱ(መላኢኮች) መዝገብ ላይ ተጽፎ ይሆናል ይህ ነው እንግዲህ አል ቀደሩል አል ሙዐለቅ የሚባለው፡፡የትኛው ነው የሚከሰተው የሚለውን አሏህ ነው የሚያቀው:: ይህ ሰው ዱዓ አድርጎ ከላይ ያልናቸውን ያገኛል ወይስ ሳያደርግ ከታች ያልነውን ያገኛል የሚለውንም አሏህ ያውቀዋል አዘልይ በሆነ ውሳኔውም ወስኖታል(ይህ ማለት አሏህ በአዘል የወሰነው ሰውዬው ዱዓ አድርጎ 100 አመት እንዲኖር ሪዝቁ እንዲሰፋ ጤና እንዲያገኝ ከሆነ ያ ሰውዬ ዱዓ ያደርጋል ያ ነገር ይከሰትለታል አሏህ በአዘል የወሰነው ደግሞ ዱዓ ሳያደርግ 60 አመት እንዲኖር እና ሪዝቁም ጤናውም አናሳ እንዲሆን ከሆነ ይህው ይከሰታል ማለት ነው)፡፡ለውሐል መሕፉዝም ላይ የሰውዬው እጣ ፈንታ ምን እንደሆነ ዱዓ ያረጋል ወይስ አያረግም ምን ይገጥመዋል የሚለው ተጽፏል፡፡መላኢካዎች መዝገብ ላይ ሙዐለቅ ሆኖ ስለሚጻፍ ነው ሙዐለቅ የተባለው በአማረኛ የተንጠለጠለ የምንለው ነው፡፡ ጥንቃቄ፡እንዲህ ብለን እንዳናስብ እንዳናምንም”ሰውዬው ዱዓ ካደረገ አሏህ 60 አመት ይኖራል ብሎ የወሰነውን ውሳኔ ቀይሮ 100 አመት ያኖረዋል ወይም ጤናውን ይሰጠዋል....” ምክንያቱም ይህ ለአሏህ ባህሪይ መቀያየርን እያስጠጋን ነው፡፡አሏህ ደግሞ እርሱም በመቀያየር አይገለጽም ባህሪያቱም በመቀያየር አይገለጹም፡፡መቀያየር ዛሬ የወሰነውን ነገ መቀየር ይህ የኛ የፍጡሮቹ ባህሪይ ነው! እንዲህ የሚለው አንቀፅስ قَوْلُهُ تعالى:[يَمْحُوا اللهُ مَا يَشَاءُ وَيُثْبِتُ] ከተባለ ይህን አንቀፅ አል ኢማሙ አሻፊዒይ "የሚፈለግበት በቁርኣን ውስጥ ስላሉ ናሲኽና መንሱኽ ስለሚባሉት ነው ማለትም አሏህ በቁርኣን ከተጠቀሱ ፍርዶች የፈለገውን ይሽራል የፈለገውን ባለበት ያደርገዋል(ይህ ነቢዩ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም በህይወት ሳሉ ነው)"በማለት ፈስረውታል።አል ኢማም አል በይሀቂይ ይህን ንግግር «አል ቀዷእ ወል ቀደር» በተባለው ኪታባቸው ኢብኑ ዐባስም በዚህ መልኩ እንደተረጎሙት ገፅ 215 ላይ ጠቅሰውታል።አስከትለውም "ስለዚህ አንቀፅ ከተጠቀሱ ተፍሲሮች ይህ የበለጠ ትክክሉና ከኡሱል ጋርም አብሮ የሚሄድ ነው።"ብለዋል። ሙስሊሞች ሰለፉም ኸለፉም የሚያምኑት አሏህ በአዘል የሻውን ነገር እንደማይቀይር የአሏህ ውሳኔ በመቀያየር እንደማይገለፅ ነው። ነቢዩም ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም በሐዲሰል ቁድስይ አሏህ እንዲህ አለኝ ማለታቸውን እናስታውስ: “ሙሐመድ ሆይ! እኔ በአዘል የወሰንኩት ውሳኔ አይቀየርም”::
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.