cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ዙመር ኢስላሚክ ሚዲያ–Zumer Islamic Media

የዙመር ኢስላሚክ ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ ለአስተያየት 👉 @attach_zumer 👉 የላይቭ ፕሮግራም 👉 ጥንታዊ ታሪኮች 👉  ዶክመንተሪዎች 👉  የታላላቅ ሱፍይ መሻይኾችን ታሪክ 👉  ወቅታዊና አዳዲስ መረጃዎች 👉  የመድረክ ላይ ኢስላማዊ ዝግጅቶችን  👉  ዳዕዋ  ፣ መንዙማ ፣ የህፃናቶች ተውኔት 👉  ነሽዳዎችንና ሌሎችንም በዙመር_ቲዩብ ያገኛሉ إن تنصروا الله ينصركم

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
100 397
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

አግቡ😍 ትዳር ሪዝቅን ያመጣል ምሽቱን የነበረን አጭር ቆይታ በ ኡስታዝ አብዱሏህ አህመድ ከዙመር የላይቭ ስርጭት መድረክ የተወሰደ https://t.me/zumer_eslamic_media
Показать все...
record.ogg4.01 MB
15🥰 4👍 1
ኣሚንንንን ኡሱታዙና እስከጀነት ያዝልቃቹ ያማረ የሰመረ ትዳር ያርገላቹ🥰
Показать все...
4🥰 1
ወርቄዋ ያማረ ሰፋካለ እርዚቅ ጋር ፍቅርየሞላበት ቤተሠብ ያድርግላችሑ ሰይድ ብቸኛ ከሚባለው ዓለም ወጥታችሑ የኛ የጋራ ወደሚባለው ዓለም በመግባታችሑ እጅግ ደስብሎናል ሸይኹና
Показать все...
10👍 2
እራ ሳቸው አገለሉትሳ ወደ ይትነው የምታ ገሉት😂
Показать все...
😁 1🤩 1
ماشاءالله ماشاءالله تبارك الله ያመረ የሰመር ትዳር አሏህ ያረግላቸው
Показать все...
🥰 7 2😍 1
አንቱስ ወዴት ወዴት ሸሸት ነው መቼም አይቀርላችሁ😂
Показать все...
😁 12🤩 1😍 1🤗 1
ባረከሏህ ለኩማ ወባሪክ አለይኩም ወጀምአ በይነኩማ ፊል ኸይር እስከ ጀነት አይለያችሁ ኡስታዙና
Показать все...
አሚንንን አሏሁመ አሚንንን ኡስታዙና እናንተም ትዳር ያማረ የሰመረ ትዳር አሏህ ያድርግላችሁ ሀፊዝ ሀፊዝ የሆኑ ልጆችንም አላህ ይወፍቃችሁ ኡስታዙ ደስታችሁ ደስታችን ነው ሁል ጊዜ በደስታ ኑሩልን 🥰🥰
Показать все...
10😍 3🥰 1
ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ አልፍ ሙባረክ ኡስታዙና ደስታችሁ ደስታችን ነዉ በጣም ደስ ብሎናል እንኳን ለዚህ አበቃችሁ የአልይን እና የፋጡማን ትዳር አሏህ ያድርግላችሁ ለዱአችሁ አሚይን አሏሁመ አሚይን
Показать все...
😍 4
እንኮን ደስ አላችሁ. ኡ ስታዙና.  አሏህ  ያማረ. ትዳር ያርግላችሁ.💚💚💚
Показать все...
😍 2 1
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.