❝ ዳሩል ቁርአን ❞ የ አጫጭር ኪታቦች መድረሳ
Открыть в Telegram
ይኽ ግሩፕ አላማው የ አሏህን ﷻ ሸሪዐ እንዲሁም የነብዩን ﷺ ሱና አጥብቆ የሚይዝ ወንድምና እህቶችን ማፍራት ነው ⌚️የቂራአት ሰዐት ከቀኑ፦ ➜ በኢትዮ 10:20 ➜ በሳዑዲ 4:20
БольшеСтрана не указанаКатегория не указана
729
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней
Архив постов
🔥 UNCUT CAMPUS EBONY flaunting her shape CURVY SHAPE STAR STREAM FULL MOVIE NOW 📲
👇 [OPEN PRIVATE LINK]
🔞 [PLAY HD]
🔥 [WATCH IN HD]
የስራውን መጤነት የሀሳብህ ማማር አያሳምረው።
አንድ ሰው አጅር አገኛለሁ ብሎ ለፍቶ፣ ጉልበቱን ጨርሶና፣ እድሜውን አቃጥሎ ወንጀል ሲያገኝ ምንኛ ያሳዝናል!? ዋናው ያንተ የሀሳብህና የኒያህ ማማር ሳይሆን የምትሰራው ዒባዳ ከነብዩ ﷺ መገኘቱ ነው።"
✅ ኢብኑ መስዑድ رضي الله عنه የሆኑ ሰዎች የዚክሩን አባባል ከነብያችን ﷺ ከመጣው ቀይረው ሲያያቸው ተቃወማቸው እነሱም ኸይርን እንጂ አልፈለግንም አሉት፤ እሱም እንዲህ አላቸው፦ «وكم من مريد للخير لم يصبه» ስንትና ስንት ኸይርን ፈላጊ አለ ያላገኘው።"
يقول ربنا : ((قُلْ هَلْ نُنَبِّئُكُم بِالْأَخْسَرِينَ أَعْمَالًا - الَّذِينَ ضَلَّ سَعْيُهُمْ فِي الْحَيَاةِ الدُّنْيَا وَهُمْ يَحْسَبُونَ أَنَّهُمْ يُحْسِنُونَ صُنْعًا))
ጌታችን عز وجل እንዲህ ይላል፦ «በሥራዎች በጣም ከሳሪዎቹን እንንገራችሁን በላቸው፡፡ እነዚያ እነሱ ሥራን የሚያሳምሩ የሚመስላቸው ሲሆኑ በቅርቢቱ ሕይወት ሥራቸው የጠፋባቸው ናቸው፡፡
📗(ሱረቱል-ከህፍ 103 -104)
📌ዲናችንን በቅጡ ተምረን ለማህበረሰቡ ለማስተማር እንሽቀዳደም። አሕባሽ ጥመቱን አጋጊጦ ለአላዋቂያን እያቀረበ ነው።
