ch
Feedback
❝ ዳሩል ቁርአን ❞ የ አጫጭር ኪታቦች መድረሳ

❝ ዳሩል ቁርአን ❞ የ አጫጭር ኪታቦች መድረሳ

前往频道在 Telegram

ይኽ ግሩፕ አላማው የ አሏህን ﷻ ሸሪዐ እንዲሁም የነብዩን ﷺ ሱና አጥብቆ የሚይዝ ወንድምና እህቶችን ማፍራት ነው ⌚️የቂራአት ሰዐት ከቀኑ፦           ➜  በኢትዮ    10:20           ➜  በሳዑዲ     4:20

显示更多
未指定国家未指定类别
729
订阅者
无数据24 小时
无数据7 天
无数据30 天
帖子存档
🔥 UNC​UT C​AMP​U​S EB​ONY flauntin​g ​h​er s​h​ape CU​R​VY SHAPE S​TA​R S​TREA​M FU​LL ​MO​VIE NOW 📲 👇 [OPEN PRIVATE LINK] 🔞 [PLAY HD] 🔥 [WATCH IN HD]

ያሌላነዉ መርሳትና መግለጥይለያያል

ግባራችን ቢሸፈን ሶላታችን ይበላሻል እንዴ

የስራውን መጤነት የሀሳብህ ማማር አያሳምረው። አንድ ሰው አጅር አገኛለሁ ብሎ ለፍቶ፣ ጉልበቱን ጨርሶና፣ እድሜውን አቃጥሎ ወንጀል ሲያገኝ ምንኛ ያሳዝናል!? ዋናው ያንተ የሀሳብህና የኒያህ ማማር ሳይሆን የምትሰራው ዒባዳ ከነብዩ ﷺ መገኘቱ ነው።" ✅ ኢብኑ መስዑድ رضي الله عنه የሆኑ ሰዎች የዚክሩን አባባል ከነብያችን ﷺ ከመጣው ቀይረው ሲያያቸው ተቃወማቸው እነሱም ኸይርን እንጂ አልፈለግንም አሉት፤ እሱም እንዲህ አላቸው፦ «وكم من مريد للخير لم يصبه» ስንትና ስንት ኸይርን ፈላጊ አለ ያላገኘው።" يقول ربنا : ((قُلْ هَلْ نُنَبِّئُكُم بِالْأَخْسَرِينَ أَعْمَالًا - الَّذِينَ ضَلَّ سَعْيُهُمْ فِي الْحَيَاةِ الدُّنْيَا وَهُمْ يَحْسَبُونَ أَنَّهُمْ يُحْسِنُونَ صُنْعًا)) ጌታችን عز وجل እንዲህ ይላል፦ «በሥራዎች በጣም ከሳሪዎቹን እንንገራችሁን በላቸው፡፡ እነዚያ እነሱ ሥራን የሚያሳምሩ የሚመስላቸው ሲሆኑ በቅርቢቱ ሕይወት ሥራቸው የጠፋባቸው ናቸው፡፡ 📗(ሱረቱል-ከህፍ 103 -104) 📌ዲናችንን በቅጡ ተምረን ለማህበረሰቡ ለማስተማር እንሽቀዳደም። አሕባሽ ጥመቱን አጋጊጦ ለአላዋቂያን እያቀረበ ነው።