❝ ዳሩል ቁርአን ❞ የ አጫጭር ኪታቦች መድረሳ
Открыть в Telegram
ይኽ ግሩፕ አላማው የ አሏህን ﷻ ሸሪዐ እንዲሁም የነብዩን ﷺ ሱና አጥብቆ የሚይዝ ወንድምና እህቶችን ማፍራት ነው ⌚️የቂራአት ሰዐት ከቀኑ፦ ➜ በኢትዮ 10:20 ➜ በሳዑዲ 4:20
БольшеСтрана не указанаКатегория не указана
729
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней
Архив постов
እህቶች የተስሚዕ ኮድ እያላችሁ በቦት በኩል ድጋሚ አድስ ቁጥር አትዉሰዱ አያስፈልጋችሁም። የወሰዳችሁ ልጆች በቦት በኩል የተስሚዕ አለኝ ተሳስቼ ነዉ ብላችሁ ስማችሁን አሰርዙ ሁለት ቁጥር አትጠቀሙ።
መልዕክት በደንብ አንብቡ ባረከላሁ ፊኩም!
ሚስት ዲን ያላት ስትሆን ልጆችም ይስተካከላሉ! ❄️
እናት የመጀመሪያዋ የልጆች ትምህርት ቤት እንደመሆኗ መጠን አንዲት ሚስት ጠንካራ ዲን ያላት እና አላህን የምትፈራ ስትሆን ቤቷን በኢስላማዊ ስነ-ምግባር እና በሰላም ታንፃለች። ልጆች ገና ከለጋ እድሜያቸው ጀምሮ የእናታቸውን ኢማን፣ ስግደት፣ ቁርዓን መቅራት፣ ዱዓ እና በጎ አድራጎት እንደ ትልቅ አርዓያ እያዩ ስለሚያድጉ እስልምናን በተግባር እንጂ በቃል ብቻ አይማሩም። እናት ትምህርት ቤት ናት! እሷን ካዘጋጀሃት መልካም ትውልድን አዘጋጀህ እንደሚባለው በቁርዓንና በነብዩ ሱና ብርሃን የምትመራ እናት ልጆቿን በአላህ ፍቅር በታማኝነት እና በቅንነት ስለምታሳድጋቸው በዱንያም ሆነ በአኼራ ስኬታማ የሚሆንን ቀጥ ያለ ለዲኑም ለሀገሩም የሚጠቅም የተስተካከለ ትውልድ ለማፍራት ትልቁን መሰረት ትጥላለች።
── ೄ🌹ྀ࿐ ˊˎ-
