ar
Feedback
❝ ዳሩል ቁርአን ❞ የ አጫጭር ኪታቦች መድረሳ

❝ ዳሩል ቁርአን ❞ የ አጫጭር ኪታቦች መድረሳ

الذهاب إلى القناة على Telegram

ይኽ ግሩፕ አላማው የ አሏህን ﷻ ሸሪዐ እንዲሁም የነብዩን ﷺ ሱና አጥብቆ የሚይዝ ወንድምና እህቶችን ማፍራት ነው ⌚️የቂራአት ሰዐት ከቀኑ፦           ➜  በኢትዮ    10:20           ➜  በሳዑዲ     4:20

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
729
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام
أرشيف المشاركات
ከገደቡ በላይ ከሆነ ግደታ በየወቅቱ ሙሉ ትጥበት ነው

እህቶች የተስሚዕ ኮድ እያላችሁ በቦት በኩል ድጋሚ አድስ ቁጥር አትዉሰዱ አያስፈልጋችሁም። የወሰዳችሁ ልጆች በቦት በኩል የተስሚዕ አለኝ ተሳስቼ ነዉ ብላችሁ ስማችሁን አሰርዙ ሁለት ቁጥር አትጠቀሙ። መልዕክት በደንብ አንብቡ ባረከላሁ ፊኩም!

የዒሻን ስላት ላይ የመጀመሪያውን ተሸሁድ (አተሂያቱ) ቢረሳ
Public voting

ሚስት ዲን ያላት ስትሆን ልጆችም ይስተካከላሉ! ❄️ እናት የመጀመሪያዋ የልጆች ትምህርት ቤት እንደመሆኗ መጠን አንዲት ሚስት ጠንካራ ዲን ያላት እና አላህን የምትፈራ ስትሆን ቤቷን በኢስላማዊ ስነ-ምግባር እና በሰላም ታንፃለች። ልጆች ገና ከለጋ እድሜያቸው ጀምሮ የእናታቸውን ኢማን፣ ስግደት፣ ቁርዓን መቅራት፣ ዱዓ እና በጎ አድራጎት እንደ ትልቅ አርዓያ እያዩ ስለሚያድጉ እስልምናን በተግባር እንጂ በቃል ብቻ አይማሩም። እናት ትምህርት ቤት ናት! እሷን ካዘጋጀሃት መልካም ትውልድን አዘጋጀህ እንደሚባለው በቁርዓንና በነብዩ ሱና ብርሃን የምትመራ እናት ልጆቿን በአላህ ፍቅር በታማኝነት እና በቅንነት ስለምታሳድጋቸው በዱንያም ሆነ በአኼራ ስኬታማ የሚሆንን ቀጥ ያለ ለዲኑም ለሀገሩም የሚጠቅም የተስተካከለ ትውልድ ለማፍራት ትልቁን መሰረት ትጥላለች። ── ೄ🌹ྀ࿐ ˊˎ-

ሊያስቀድማትነዉ

ተምረን የምንጠቀም ያድርገን