(የወጣቶች አለም)🌏 عَالَمُ الشَّبَاب
Открыть в Telegram
🌟 እንኳን ወደ "የወጣቶች አለም" በሰላም መጣችሁ! 🌟 በኢስላማዊ እሴቶች፣ በአኽላቅ፣ በቁርኣን እና በሐዲሥ ብርሃን የወጣቶችን የዱንያ እና የአኺራ ስኬት ለማጎልበት የተዘጋጀ ልዩ መድረክ። 💡 ኢስላማዊ እውቀት | 🚀 አነቃቂ ምክሮች | 📚 የመልካም ስነ-ምግባር መመሪያዎች💥1ታሪክ 💥2የትዳር ተሞክሮዎች 💥3ኢስላማዊ የእውቀት ፈተና ተቀላቀሉን፤ በእስልምና ብርሃን አብረን እንደግ! 🌙✨
БольшеСтрана не указанаКатегория не указана
330
Подписчики
+424 часа
+197 дней
+4930 дней
Архив постов
44. በቁርአን ውስጥ "ሁነፋእ" ተብለው የተጠቀሱት ቀጥተኛ አማኞች በዋነኝነት የማን ነቢይ ፈለግ ተከታዮች ተብለው ነው?
3አል-ኢስቲህሳን" (የሕግ ማሳመሪያ) የተባለውን የሕግ መተርጎሚያ ስልት በስፋት የሚጠቀመው የትኛው የመዝሃብ (የትምህርት ቤት) ዘርፍ ነው?
2ነቢያችን (ሰ.ዐ.ወ) "ከሶሃባዎቼ ውስጥ እሱ ሲናገር መላእክት ያፍሩታል" ያሉት ስለ ማን ነው?
1በቁርአን ውስጥ "አል-ቀሰስ" (ታሪኮች) በሚባለው ሱራ ውስጥ የተጠቀሰውና ቁልፎቹን ለመሸከም ጠንካራ ሰዎች የሚቸገሩበት እጅግ ባለጸጋ ሰው ማን ነው?
አንዳንዴ ብዙ ሀጃ ኑሮብን ግን አላህን ምን ብለን መለመን እንዳለብን እስከሚጠፋብን እንደርሳለን .. ግን እሱ ጉዳያችንን ያውቃል .. አላህዬ ከአንተ ፊት ቆመን አፋችን ቢኮላተፍም የልብን አዋቂ ነህና የልባችንን መሻት ሙላልን ❤️🩹🤲
🌹ባል ሀቢቢቲ እኔ ብሞት ከኔ በኋላ
ታገቢያለሽዴ ብሎ ጠየቃት
🌹ሚስት ሀቢቢ አላህን አትፈራምዴ
እኔ በህይወት እያለው 3
እያገባህብኝ ገና አንተ ስትሞት
1 ለማግባት ትመቀኛለህ
አይ ወንዶች የናንተ ቅናት ደግሞ
የባሰ ነው 100%
ከሺህ ሰዎች መካከል አንዱን ብቻ
ልዩ አድርገሽ የምታይው እኮ...
ልብሽ በሱ ድምፅ ብቻ ሰላም
ሲሰማው ነው🫶❤️🩹
╰┈➤ 𓆩🌸𓆪 𓂃 ࣪˖ ִֶָ 𓆩🌸𓆪
#ወዳጄ ፦ሴትን ልጅ ወደህና ፈቅደህ ወደ ህይወትህ ካመጣሃት በኋላ ........................................... እንደ አባት መካሪ እንደ ወንድም ተቆርቋሪ ሆነክ ህይወቷን አሳምርላት 🤌🥰😘
ያ አኺ! የሙስሊም እህትህ ልብ የአላህ አማና ነውና አትጫወትበት። ሀላሏ መሆን ካልቻልክ እባክህን አትቅረባት፤ አትጉዳት። ያልሆነ ተስፋ ሰጥተህ ወጣትነቷን በሀዘን አታጨልመው። እሷም እንደ አንተው ጀነትን የምትፈልግ፣ በሀላል ጎጆዋ ደስታን የምትመኝ ነች። ስለዚህ ለእሷም ሆነ ለራስህ አኼራ ስትል፣ ከሀራም ርቀህ መንገዷን ልቀቅላት፤ አላህም ለሁለታችሁም የተሻለውን የሀላል መንገድ ይክፈትላችሁ🤲
💐 الصلاة خير من النوم
💐 الصلاة خير من النوم
🌺 ሶላት ከእቅልፍ ትበልጣለች ተነሱሱሱ🥰
💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
أذكار_الصباح
اللَّهُمَّ أَنْتَ رَبِّي لَا إِلَهَ إِلاَّ أَنْتَ، خَلَقْتَنِي وَأَنَا عَبْدُكَ، وَأَنَا عَلَى عَهْدِكَ وَوَعْدِكَ مَا اسْتَطَعْتُ، أَعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ مَا صَنَعْتُ، أَبُوءُ لَكَ بِنِعْمَتِكَ عَلَيَّ، وَأَبُوءُ بِذَنْبِي فَاغْفِرْ لِي فَإِنَّهُ لاَ يَغْفِرُ الذُّنوبَ إِلاَّ أَنْتَ
🍃🌻
➺ምክር ከእስልምና መሠረታዊ መርሆች አንዱ ነው።🍂➥ እርሱም በመልካም ነገር ማዘዝና ከመጥፎ ነገር መከልከል ጋር ተመሳሳይ ነው። በዚህም የአላህ መልእክተኛ ﷺ «ከእናንተ አንዳችሁ ለራሱ የሚወደውን ለወንድሙ እስኪወድ ድረስ ፍጹም አያምንም» ያሉት ንግግር.... ነገር ግን አንዳንድ ምክር ሰጪዎች የማይገነዘቡት ነገር ምክር የሚመከረውን ሰው ልብ ሊያለሰልስ እንደሚችልም ከምክሩ እንዲርቅና እንዲጠላውም ሊያደርገው እንደሚችል ነው። ይህም የሚሆነው አንዳንድ ምክር ሰጪዎች የሚጠቀሙት አካሄድ ከእውነተኛ መልካም ምክር ይልቅ ስድብ ማሾፍ ወይም ጨካኝና ከባድ አነጋገር ስለሚኖረው ነው።
وقوله سبحانه وتعلى:- «ከአላህ በሆነች ታላቅ እዝነት ምክንያት፣ አንተ ነቢይ ሆይ! ከሰሐቦችህ ጋር በቀላልና በለስላሳ ባህሪ ትኖር ነበር። በንግግርህና በተግባርህ ጨካኝ፣ ልብህም ጠንካራ ቢሆን ኖሮ ከአንተ ተለይተው ይበተኑ ነበር።🤌 (አል ዒምራን 3፥159)አላህ መልዕክተኛውን ረሱል ﷺ ከጨካኝና ከጠንካራ አካሄድ እንዲርቁ ያስጠነቀቃቸው ሰዎች ከእርሳቸው እንዳይርቁና እንዳይበተኑ ስለሆነ ታዲያ አንተ ለራስህ ለምን ጨካኝ አካሄድን ትመርጣለህ? በእውነቱ ጨካኝና ልብን የሚያቆስሉ አካሄዶች ጥቅም አያመጡም እንዲሁም ከሰዎች መልካምን እንዲመኙ ከማድረግና ከክፉ ነገር እንዲጠነቀቁ ከማስጠንቀቅ መንገድ በጣም የራቁ ናቸው። ስለዚህ ሰዎችን አስታውሱ በመልካምና በበጎ ነገር እዘዟቸው ነገር ግን ልባቸውን አትጉዱ ከመልካም ነገርም የበለጠ እንዲርቁና እንዲጠሉ አታድርጓቸው።
1 💐 الصلاة خير من النوم
💐 الصلاة خير من النوم
🌹 አሶላቱ ኸይሩም ሚነ ነውም
🌹 አሶላቱ ኸይሩም ሚነ ነውም
🌺 ሶላት ከእቅልፍ ትበልጣለች
💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
አትበይኝ ገመቺስ
አትበይኝ ኮሮላ
አንቺ አግቢኝ እንጂ
ይሰጠናል አላህ 🧎➡️
በይ ብለውኝ ነው 💃💃💃
አታገቡም አሁንም የኔን ፖስት ታነባላቹ😁
ለማንኛውን አልሀምዱሊላህ አሁንም ላጤ ነን ...አሚን በሉ አላሕ ሳሊሕ የሖነውን ትዳር ጀባ ይበላቹ
.
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🤍
We’re Amel, a small charity group working to support people in need. 💚
As the new school year approaches, we’re collecting support to provide school materials 🎒📚 for children who need them.
If you’re able to contribute, even a small amount can make a difference. May Allah reward you and put barakah in your wealth. 🤲🏽
ልባችን ውስጥ ብዙ ህመም
አለ ብዙ ያጣናቸው ነገሮች አሉ
ህመማችን ግን ለእኛ ለራሳችን
እንጂ ለሌላ ሰው አይገባውም
💐 الصلاة خير من النوم
💐 الصلاة خير من النوم
🌹 አሶላቱ ኸይሩም ሚነ ነውም
🌹 አሶላቱ ኸይሩም ሚነ ነውም
🌺 ሶላት ከእቅልፍ ትበልጣለች
💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
ነገ ሰኞ ነው የቻለ ይፁም ያልቻለ ያስታውስ 🤌🤍
ረሱል (ﷺ) ብለዋል ፦ ወደኸይር ያመላከተ የሰራውን ሰው አጅር ያገኛል 🙌
