es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete

(የወጣቶች አለም)🌏 عَالَمُ الشَّبَاب

(የወጣቶች አለም)🌏 عَالَمُ الشَّبَاب

Ir al canal en Telegram

🌟 እንኳን ወደ "የወጣቶች አለም" በሰላም መጣችሁ! 🌟 በኢስላማዊ እሴቶች፣ በአኽላቅ፣ በቁርኣን እና በሐዲሥ ብርሃን የወጣቶችን የዱንያ እና የአኺራ ስኬት ለማጎልበት የተዘጋጀ ልዩ መድረክ። 💡 ኢስላማዊ እውቀት | 🚀 አነቃቂ ምክሮች | 📚 የመልካም ስነ-ምግባር መመሪያዎች💥1ታሪክ 💥2የትዳር ተሞክሮዎች 💥3ኢስላማዊ የእውቀት ፈተና ተቀላቀሉን፤ በእስልምና ብርሃን አብረን እንደግ! 🌙✨

Mostrar más
El país no está especificadoLa categoría no está especificada
330
Suscriptores
+424 horas
+197 días
+4930 días
Archivo de publicaciones
4​4. በቁርአን ውስጥ "ሁነፋእ" ተብለው የተጠቀሱት ቀጥተኛ አማኞች በዋነኝነት የማን ነቢይ ፈለግ ተከታዮች ተብለው ነው?
Anonymous voting

3​አል-ኢስቲህሳን" (የሕግ ማሳመሪያ) የተባለውን የሕግ መተርጎሚያ ስልት በስፋት የሚጠቀመው የትኛው የመዝሃብ (የትምህርት ቤት) ዘርፍ ነው?
Anonymous voting

2​ነቢያችን (ሰ.ዐ.ወ) "ከሶሃባዎቼ ውስጥ እሱ ሲናገር መላእክት ያፍሩታል" ያሉት ስለ ማን ነው?
Anonymous voting

1በቁርአን ውስጥ "አል-ቀሰስ" (ታሪኮች) በሚባለው ሱራ ውስጥ የተጠቀሰውና ቁልፎቹን ለመሸከም ጠንካራ ሰዎች የሚቸገሩበት እጅግ ባለጸጋ ሰው ማን ነው?
Anonymous voting

አንዳንዴ ብዙ ሀጃ ኑሮብን ግን አላህን ምን ብለን መለመን እንዳለብን እስከሚጠፋብን እንደርሳለን .. ግን እሱ ጉዳያችንን ያውቃል .. አላህዬ ከአንተ ፊት ቆመን አፋችን ቢኮላተፍም የልብን አዋቂ ነህና የልባችንን መሻት ሙላልን ❤️‍🩹🤲

🌹ባል ሀቢቢቲ እኔ ብሞት ከኔ በኋላ ታገቢያለሽዴ ብሎ ጠየቃት 🌹ሚስት ሀቢቢ አላህን አትፈራምዴ እኔ በህይወት እያለው 3 እያገባህብኝ ገና አንተ ስትሞት 1 ለማግባት ትመቀኛለህ አይ ወንዶች የናንተ
🌹ባል ሀቢቢቲ እኔ ብሞት ከኔ በኋላ        ታገቢያለሽዴ ብሎ ጠየቃት 🌹ሚስት ሀቢቢ አላህን አትፈራምዴ           እኔ በህይወት እያለው 3          እያገባህብኝ ገና አንተ ስትሞት          1 ለማግባት  ትመቀኛለህ              አይ   ወንዶች የናንተ ቅናት ደግሞ የባሰ ነው 100%

ከሺህ ሰዎች መካከል አንዱን ብቻ ልዩ አድርገሽ የምታይው እኮ... ልብሽ በሱ ድምፅ ብቻ ሰላም ሲሰማው ነው🫶❤️‍🩹 ╰┈➤ 𓆩🌸𓆪 𓂃 ࣪˖ ִֶָ 𓆩🌸𓆪

#ወዳጄ ፦
ሴትን ልጅ ወደህና ፈቅደህ ወደ ህይወትህ ካመጣሃት በኋላ ........................................... እንደ አባት መካሪ እንደ ወንድም ተቆርቋሪ ሆነክ ህይወቷን አሳምርላት 🤌🥰😘

ያ አኺ! የሙስሊም እህትህ ልብ የአላህ አማና ነውና አትጫወትበት። ሀላሏ መሆን ካልቻልክ እባክህን አትቅረባት፤ አትጉዳት። ያልሆነ ተስፋ ሰጥተህ ወጣትነቷን በሀዘን አታጨልመው። እሷም እንደ አንተው ጀ
ያ አኺ! የሙስሊም እህትህ ልብ የአላህ አማና ነውና አትጫወትበት። ሀላሏ መሆን ካልቻልክ እባክህን አትቅረባት፤ አትጉዳት። ያልሆነ ተስፋ ሰጥተህ ወጣትነቷን በሀዘን አታጨልመው። እሷም እንደ አንተው ጀነትን የምትፈልግ፣ በሀላል ጎጆዋ ደስታን የምትመኝ ነች። ስለዚህ ለእሷም ሆነ ለራስህ አኼራ ስትል፣ ከሀራም ርቀህ መንገዷን ልቀቅላት፤ አላህም ለሁለታችሁም የተሻለውን የሀላል መንገድ ይክፈትላችሁ🤲

💐 الصلاة خير من النوم 💐 الصلاة خير من النوم 🌺 ሶላት ከእቅልፍ ትበልጣለች ተነሱሱሱ🥰 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐 أذكار_الصباح اللَّهُمَّ أَنْتَ
       💐  الصلاة خير من النوم            💐  الصلاة خير من النوم 🌺 ሶላት ከእቅልፍ ትበልጣለች ተነሱሱሱ🥰       💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐      أذكار_الصباح اللَّهُمَّ أَنْتَ رَبِّي لَا إِلَهَ إِلاَّ أَنْتَ، خَلَقْتَنِي وَأَنَا عَبْدُكَ، وَأَنَا عَلَى عَهْدِكَ وَوَعْدِكَ مَا اسْتَطَعْتُ، أَعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ مَا صَنَعْتُ، أَبُوءُ لَكَ بِنِعْمَتِكَ عَلَيَّ، وَأَبُوءُ بِذَنْبِي فَاغْفِرْ لِي فَإِنَّهُ لاَ يَغْفِرُ الذُّنوبَ إِلاَّ أَنْتَ 🍃🌻

መልዕክት ከላጤዎች ሰፈር ከላጤነት ሳንላቀቅ 2019 ሊገባ ነው እኮ ወገን🙌🤧

የተመኙትን ማጣት ከባድ ነው! ያገኙትን መልሶ ማጣት ግን በጣም ከባድ ነው!               ✍️بنت أبيها

➺ምክር ከእስልምና መሠረታዊ መርሆች አንዱ ነው።🍂 ➥ እርሱም በመልካም ነገር ማዘዝና ከመጥፎ ነገር መከልከል ጋር ተመሳሳይ ነው። በዚህም የአላህ መልእክተኛ ﷺ «ከእናንተ አንዳችሁ ለራሱ የሚወደውን
➺ምክር ከእስልምና መሠረታዊ መርሆች አንዱ ነው።🍂
➥ እርሱም በመልካም ነገር ማዘዝና ከመጥፎ ነገር መከልከል ጋር ተመሳሳይ ነው።       በዚህም የአላህ መልእክተኛ ﷺ «ከእናንተ አንዳችሁ ለራሱ የሚወደውን ለወንድሙ እስኪወድ ድረስ ፍጹም አያምንም» ያሉት ንግግር.... ነገር ግን አንዳንድ ምክር ሰጪዎች የማይገነዘቡት ነገር ምክር የሚመከረውን ሰው ልብ ሊያለሰልስ እንደሚችልም ከምክሩ እንዲርቅና እንዲጠላውም ሊያደርገው እንደሚችል ነው። ይህም የሚሆነው አንዳንድ ምክር ሰጪዎች የሚጠቀሙት አካሄድ ከእውነተኛ መልካም ምክር ይልቅ ስድብ ማሾፍ ወይም ጨካኝና ከባድ አነጋገር ስለሚኖረው ነው።
وقوله سبحانه وتعلى:- «ከአላህ በሆነች ታላቅ እዝነት ምክንያት፣ አንተ ነቢይ ሆይ! ከሰሐቦችህ ጋር በቀላልና በለስላሳ ባህሪ ትኖር ነበር። በንግግርህና በተግባርህ ጨካኝ፣ ልብህም ጠንካራ ቢሆን ኖሮ ከአንተ ተለይተው ይበተኑ ነበር።🤌 (አል ዒምራን 3፥159)
አላህ መልዕክተኛውን ረሱል ﷺ ከጨካኝና ከጠንካራ አካሄድ እንዲርቁ ያስጠነቀቃቸው ሰዎች ከእርሳቸው እንዳይርቁና እንዳይበተኑ ስለሆነ ታዲያ አንተ ለራስህ ለምን ጨካኝ አካሄድን ትመርጣለህ? በእውነቱ ጨካኝና ልብን የሚያቆስሉ አካሄዶች ጥቅም አያመጡም እንዲሁም ከሰዎች መልካምን እንዲመኙ ከማድረግና ከክፉ ነገር እንዲጠነቀቁ ከማስጠንቀቅ መንገድ በጣም የራቁ ናቸው። ስለዚህ ሰዎችን አስታውሱ በመልካምና በበጎ ነገር እዘዟቸው ነገር ግን ልባቸውን አትጉዱ ከመልካም ነገርም የበለጠ እንዲርቁና እንዲጠሉ አታድርጓቸው።

1 💐 الصلاة خير من النوم 💐 الصلاة خير من النوم 🌹 አሶላቱ ኸይሩም ሚነ ነውም 🌹 አሶላቱ ኸይሩም ሚነ ነውም 🌺 ሶላት ከእቅልፍ ትበልጣለች 💐💐💐💐💐💐💐💐�
1          💐  الصلاة خير من النوم            💐  الصلاة خير من النوم 🌹 አሶላቱ ኸይሩም ሚነ ነውም 🌹 አሶላቱ ኸይሩም ሚነ ነውም 🌺 ሶላት ከእቅልፍ ትበልጣለች       💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐     

አትበይኝ ገመቺስ አትበይኝ ኮሮላ አንቺ አግቢኝ እንጂ ይሰጠናል አላህ 🧎‍➡️ በይ ብለውኝ ነው 💃💃💃 አታገቡም አሁንም የኔን ፖስት ታነባላቹ😁 ለማንኛውን አልሀምዱሊላህ አሁንም ላጤ ነን ...
አትበይኝ ገመቺስ አትበይኝ ኮሮላ አንቺ አግቢኝ እንጂ ይሰጠናል አላህ 🧎‍➡️ በይ ብለውኝ ነው 💃💃💃     አታገቡም አሁንም የኔን ፖስት ታነባላቹ😁 ለማንኛውን አልሀምዱሊላህ አሁንም ላጤ ነን ...አሚን በሉ አላሕ ሳሊሕ የሖነውን ትዳር ጀባ ይበላቹ .

የ አቅምን ሞክሮ ቀሪውን ለአላህ መተው 𝐢ѕ 𝐝𝐞𝐟𝐢𝐧𝐢𝐭𝐢𝐨𝐧 σf ተወኩል ይባላል
የ አቅምን ሞክሮ ቀሪውን ለአላህ መተው 𝐢ѕ 𝐝𝐞𝐟𝐢𝐧𝐢𝐭𝐢𝐨𝐧 σf ተወኩል ይባላል

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🤍 We’re Amel, a small charity group working to support people in need. 💚 As the new school
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🤍 We’re Amel, a small charity group working to support people in need. 💚 As the new school year approaches, we’re collecting support to provide school materials 🎒📚 for children who need them. If you’re able to contribute, even a small amount can make a difference. May Allah reward you and put barakah in your wealth. 🤲🏽

ልባችን ውስጥ ብዙ ህመም አለ ብዙ ያጣናቸው ነገሮች አሉ ህመማችን ግን ለእኛ ለራሳችን እንጂ ለሌላ ሰው አይገባውም
ልባችን ውስጥ ብዙ ህመም አለ ብዙ ያጣናቸው ነገሮች አሉ ህመማችን ግን ለእኛ ለራሳችን እንጂ ለሌላ ሰው አይገባውም

            💐  الصلاة خير من النوم            💐  الصلاة خير من النوم 🌹 አሶላቱ ኸይሩም ሚነ ነውም 🌹 አሶላቱ ኸይሩም ሚነ ነውም 🌺 ሶላት ከእቅልፍ ትበልጣለች       💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐     

ነገ ሰኞ ነው የቻለ ይፁም ያልቻለ ያስታውስ 🤌🤍 ረሱል (ﷺ) ብለዋል ፦ ወደኸይር ያመላከተ የሰራውን ሰው አጅር ያገኛል  🙌