ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку

(የወጣቶች አለም)🌏 عَالَمُ الشَّبَاب

(የወጣቶች አለም)🌏 عَالَمُ الشَّبَاب

Открыть в Telegram

🌟 እንኳን ወደ "የወጣቶች አለም" በሰላም መጣችሁ! 🌟 በኢስላማዊ እሴቶች፣ በአኽላቅ፣ በቁርኣን እና በሐዲሥ ብርሃን የወጣቶችን የዱንያ እና የአኺራ ስኬት ለማጎልበት የተዘጋጀ ልዩ መድረክ። 💡 ኢስላማዊ እውቀት | 🚀 አነቃቂ ምክሮች | 📚 የመልካም ስነ-ምግባር መመሪያዎች💥1ታሪክ 💥2የትዳር ተሞክሮዎች 💥3ኢስላማዊ የእውቀት ፈተና ተቀላቀሉን፤ በእስልምና ብርሃን አብረን እንደግ! 🌙✨

Больше
Страна не указанаКатегория не указана
331
Подписчики
+424 часа
+157 дней
+4530 дней
Архив постов
ስንተኛ ጥያቄ ነው ሚያስታውስ

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጥያቄ ይለቀቅ አህባብ

ለፈገግታ ​አንዲት ሴት እንዲህ ትላለች፦ አማቴ በጋብቻችን ፈጽሞ ደስተኛ አልነበረችም። ባለቤቴ ከሥራ ሲመለስ በር ላይ እየጠበቀች 'ሚስትህ ስትሰድበኝ ነው የዋለችው!' እያለች ትከሰኛለች።😭 ▢ ​አንድ ቀን ባለቤቴ '#አይዞሽ_እናቴ፣ እኔ ልክ አስገባታለሁ' ብሏት ወደ ፎቅ ቤታችን ወጣና... ትራስ በኃይል መምታት ጀመረ፤ እኔ ደግሞ እየተመታሁ እንደሆነ ለማስመሰል በከፍተኛ ድምፅ እጮኻለሁ። ▢ ​ጠዋት ማለዳ ማንም ሳይነቃ፣ እናቱ ሳታውቅ በድብቅ ወስዶ ቤተሰቦቼ ቤት አደረሰኝ። ከዚያም በኔ ላይ በር የቆለፈ አስመስሎ ለእናቱ 'ስርዓት እንድትይዝ ብዬ ክፍሏ ውስጥ ቆልፌባታለሁ፤ ከሥራ እስክመለስ አትወጣም!' አላት። ​ማታ ከሥራ ሲመለስ እናቱ አግኝታው፦ 'አንተ ከወጣህ ሰዓት ጀምሮ እኮ ሚስትህ ከበሩ ጀርባ ሆና ስትሰድበኝ ነው የዋለችው!' Mother😭 ከመጥፎ አማት ይጠብቀን 🤲🏻

ያረቢ ለእናቶቻችን ረጅሙን ሀያት ወፍቅልን ወደ አኼራ የሄዱትንም ጀነተል ፊርዶስ ወፍቃቸው 🥺🌸

☘☘☘የወጣትነት ጊዜ እና የፅናት መንገድ አላህ ወደ እርሱ ተመላሽ የሆኑ ወጣቶችን በጣም ይወዳል። በወጣትነት ጊዜ ስሜትን ገትቶ ለአላህ መታዘዝ ደግሞ ትልቅ የነፍስ ጀግንነት ነው። አላህም በወጣትነታቸው እርሱን በሚገዙ ወጣቶች በመላእክቱ ፊት ይኩራራባቸዋል።
ስለዚህ መንገድ የጠፋብን ካለን ሳናመነታ ወደ እርሱ እንመለስ አላህ ተውበት አድራጊዎችን ይወዳልና።
በዚያ በቂያማ ቀን የፀሐዩ ሐሩርና ጭንቅ በበረታበት አስፈሪ ወቅት በአላህ ጥላ ስር ከሚያግኙት ሰባት የሰዎች ስብስብ መካከል በወጣትነቱ አላህን በመገዛት ያደገ ወጣት አንዱ ነው! ጥቂት የምናስባቸው ነጥቦች ወርቃማው እድሜ፦ ወጣትነት ጉልበትና ፍላጎት የሚበዛበት ወቅት ነው። በዚህ እድሜ አላህን መምረጥ አላህ ዘንድ ትልቅ ዋጋ አለው።
የቂያማ
ቀን
ጥያቄ በቀጣዩ ዓለም ከተለዩት ጥያቄዎች አንዱ "ወጣትነትህን በምን ላይ አሳለፍከው?" የሚለው ነው።
የተውበት በር አልተዘጋም፦ የትኛውም ያህል ብንሳሳት አላህ ወደ እርሱ የተመለሰን ሰው ይምረዋል ስህተቱንም ወደ ጥሩ ይለውጥለታል።
አላህ በቃሉ የሚጸኑ በመንገዱም ላይ የሚያበረታቸው ወጣቶች ያድርገን!
✍ Zakiree

☘☘ስናድግ ዝምታም አብሮን ያድጋል። ለሰዎች ከምናወራው በበለጠ ወደውስጥ የምናወራው መብዛት ይጀምራል። ከራሳችን ጋር የምንመላለሰው የውይይት ሀሳቦች መሀል የሚገራርሙ መመሰጦች ውስጥ እንገባለን። የመገለል ፍላጎት ይቆጠጠረናል። ለብቻ የመሆን። ብዙም ቅልቅል አለመውደድ። ጥሩ ስሜት አለው።

💐  الصلاة خير من النوم ☀️   أذكار_الصباح اللَّهُمَّ أَنْتَ رَبِّي لَا إِلَهَ إِلاَّ أَنْتَ، خَلَقْتَنِي وَأَنَا عَبْدُكَ، وَأَنَا عَلَى عَهْدِكَ وَوَعْدِكَ مَا اسْتَطَعْتُ، أَعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ مَا صَنَعْتُ، أَبُوءُ لَكَ بِنِعْمَتِكَ عَلَيَّ، وَأَبُوءُ بِذَنْبِي فَاغْفِرْ لِي فَإِنَّهُ لاَ يَغْفِرُ الذُّنوبَ إِلاَّ أَنْتَ 🌹 🌟اللَّهُمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ عِلْمًا نَافِعًا، وَرِزْقًا طَيِّبًا، وَعَمَلًا مُتَقَبَّلًا Z✍..

☘☘‹‹ነፍሴ ኢኽላስ እንዲኖራት የታገልኳትን ያክል በምንም ነገር ላይ አልታገልኳትም ⚡️
ከሰለፎች አንዱ 🥀
በሉ ሰናይ ለይል 🌈 Z...✍

20 ዙልቀርነይን ከሕዝቦቹ ለሰራላቸው ግድግዳ ክፍያ/ግብር ሲያቀርቡለት ምን አላቸው?
Anonymous voting

19 የቁርኣን ምሁራን እንደሚሉት ዙልቀርነይን ንጉሥ ከመሆኑም በላይ ምን ዓይነት ስብዕና ነበረው?
Anonymous voting

18የእጁጅና መእጁጅ ህዝቦች ዘር አቆጣጠር ከትክክለኛው ምንጭ ሲመዘዝ የማን ልጆች ናቸው?
Anonymous voting

17ዙልቀርነይን ለአዛኝነቱና ለፍትሃዊነቱ ማስረጃው በቁርኣን እንደተጠቀሰው ለበደለኞችና ለአማኞች ያለው አቋም ምን ነበር?
Anonymous voting

16የእጁጅና መእጁጅ አስከሬን በምድር ላይ ሲበተን አላህ ምድርን እንዲያፀዱ የሚያልከው ምንድን ነው?
Anonymous voting

15የእጁጅና መእጁጅ ህዝቦች እንዴት አድርገው ነው የሚያልቁት?
Anonymous voting

14የእጁጅና መእጁጅ ህዝቦች በብዛትና በኃይል ሲወጡ በነቢዩ ዒሳ (ዐ.ሰ) እና በምእመናን ላይ ምን እንዲያደርጉ ነው አላህ ያዘዛቸው?
Anonymous voting

13 የእጁጅና መእጁጅ ህዝቦች ሲወጡ የትኛውን ሀይቅ ውኃ ጠጥተው እንደሚያደርቁት በሐዲስ ተጥቅሷል?
Anonymous voting

እንቀጥል ጥያቄውን አደል ✍

አላቹ ወይ ጥያቄ ተሳተፍ ይጠቅመናል ያጀመዐ ሀሳብም ስጡ👍

12 ​በእስልምና አስተምህሮ መሠረት የእጁጅና መእጁጅ መውጣት ከየትኞቹ ምልክቶች ይመደባል?
Anonymous voting

11 ​የእጁጅና መእጁጅ ህዝቦች ከግድግዳው በስተጀርባ የሚወጡበት ጊዜ የሚሆነው መቼ ነው?
Anonymous voting