ምክር ለወጣቶች
Открыть в Telegram
"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"
БольшеСтрана не указанаКатегория не указана
7 405
Подписчики
+4524 часа
+1107 дней
+77230 дней
Архив постов
7 404
ወጣትነት የሀይል የተስፋ እና የእድል ጊዜ ነው። ጊዜህን አታባክን፣ከመልካም ጓደኞች ጋር ተቀላቀል፣ኢልምን ፈልግ፣ሶላትህን ጠብቅ፣ወላጆችን አክብር። ዛሬ የምታደርገው መልካም ስራ ነገ የህይወትህ ፍሬ ይሆናል።"አላህን በወጣትነትህ አስታውስ እሱም በችግርህ ጊዜ ይጠብቅሀል።🤝
https://t.me/NasihaLishebab
7 404
ያ አኺ ከመግሪብ እስከ ኢሻ እንደምታየው አጭር ሰአት ነው ያለው።
እና በዚህ ሰአት ከጓደኛህ ጋር እርጥብ እየበላህ ወይም የሆነ ካፌ ቁጭ ብለህ የማይሆነ ነገር እያወራህ ጊዜህን ከምታባክን ለምን ዲንህን አትማርም?
ቁርአን ያልቀራህ ከሆንክ ቁርአንን ከአሊፍ ሀ ብለህ ጀምር። ከዚ በፊት ቀርተህ ግን ተጅዊድ ከሌለህ ተጅዊድህን አስተካክል።በጎን ደግሞ ኪታብም ጀምር ከኡሱሉ ሰላሳ።ብቻ ሀቢቢ በዲንህ ጉዳይ አደራ🙌
አሏህ ያግራልህ ሀቢቢ🤲
https://t.me/NasihaLishebab
https://t.me/NasihaLishebab
7 404
7 404
ኡማው በዚህ አይነት ዳኢ ነው ነፃ ሚወጣው?
ነብያችን ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም አዲስ አመት በመጣ ቁጥር እንደዚህ ይሉ ነበር?
እነ ኢልያስ አህመድኮ ከነዚህ ጋር ተደምረው ነው ተውሂድን የበላይ ሊያረጉ የሚያስቡት።
https://t.me/Abu_Umer1
7 404
የሰለፊያ እውነታ Part 3
#እውን ሰለፊዮች ተሳዳቢ ናቸውን?
ብዙውም ጊዜ ደግሞ ሰለፊዮች ላይ ከሚቀርቡ ክሶች መሀል
'' እነሱኮ ተሳዳቢ ናቸው'' '' ኡስታዞቻችንን ካፊር ይላሉ '' 'ለቤተሰብ አትታዘዙ ይላሉ' እና የመሳሰሉት ይገኙበታል ።
ለመሆኑ እነዚህ ክሶች እውነት ናቸውን ?
እስቲ ከሸሪአችን አንፃር እንመልከተው
በሸሪአችን አንድን ግለሰብ ከሚሰራው ቢድአ እና አደጋ ሰዎችን ለማስጠንቀቅ
ወይም ለፈትዋ ጉዳይ የግድ ስሙን መጥቀስ አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ ስም መጥራት ይፈቀዳል
ይሄም ከሀሜትም ሆነ ከስድብ አይቆጠርም
እንደውም አላህ የሚወደውና ያዘዘበት ነው
ብሎም ይሄ ተግባር ለኡማው ከማሰብ የሚቆጠር ነው።
እንደዛው ሁሉ
ኡስታዝ ተብዬ የሆኑትን
የሙመይአ , የሀዳዲያ, የአህባሽ, የሱፊያ, የኢክዋንና መሰል የጥመት ቡድኖች መሪዎች ስማቸውን ጠቅሶ እከሌ የቢድአ ሰው ነው ተጠንቀቁት ማለት '' ቢድአ የሰራ ሁሉ ካፊር ነው'' ማለት አይደለም !!
ነገር ግን ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም በሀዲሳቸው '' ሁሉም መጤ ነገሮች(ቢድአዎች) ጥመት ናቸው ስላሉን ከሁሉም ማስጠንቀቁ ተገቢ ነው !!
በመጨረሻም ቅድም እንዳልኳችሁ
'' ቤተሰቦቻችሁን አትታዘዙ ይላሉ'' ለተባለውም
በሸሪአችን አንድን ተግባር እንድንሰራ ቤተሰባችንም ሆነ የሀገር መሪ ቢያዙንና ያ ተግባር አላህ የከለከለው ከሆነ እነዚህን አካላት መታዘዙ አይፈቀድም
ምክንያቱም አላህን በማመፅ ላይ ሰዎችን መታዘዝ ስለማይቻል። ስለዚህ ይህ አቋም የቤተሰቦችን ሀቅ ከማጉደል አይቀጠርም
እናም ስላልታዘዝናቸው እነሱን ካፊር ናቸው ብለናል ማለት አይደለም
እንዳውም ቤተሰቦቻችን ካፊር ቢሆን እንኳ አላህ በፈቀዳቸው ነገሮች ላይ (ማለትም እነሱን በመንከባከብ, ሲራቡ በማብላት , ሲታመሙ በማሳከም ላይ , ሲልኩን በመታዘዝ ላይ እናም በሌሎች ነገሮች ላይ እሺ እንድንላቸው አላህ አዞናል)
ነገር ግን በተቃራኒው
በሽርክ , በሀራም ነገር , ሰላት እንዳንሰግድ, ጫት እንድንገዛላቸው እና መሰል ክልክል በሆኑ ነገሮች ካዘዙን እንቢ እንድንላቸው አላህ በቁርአኑ አዞናል
ስለዚህ ሁሉንም ለይተንና ጠንቅቀን ልናውቅና ልንገነዘብ ይገባል
አላህ ትክክለኛውን መንገድ ይምራን !!
ኢንሻአላህ Part 4 ይቀጥላል
https://t.me/Abu_Umer1
7 404
በዚና ካቆሸሻት በኃላ
"ግንኮ ይወደኝ ነበር" እያለች ታወራለች
ቆይ ከልቡ ቢወድሽ ኖሮ ገላሽን በዝሙት ያረክሰው ነበርዴ?
ቆይ ከልቡ ቢወድሽ ኖሮ እንደ ማስቲካ አጭኮ ይጥልሽ ነበር?
ከጥፋትሽ ተውበት ማድረግ ሲገባሽ አብሮሽ በዚና የተኛን ሰው በፍቅር ታስታውሻለሽ?
ያ ኢላሂ……………በስንቱ እንቃጠል💔
https://t.me/NasihaLishebab
https://t.me/NasihaLishebab
7 404
👑ቆንጆ ብትሆኚ ገዳይ በውበትሽ፣
ታምራለች እያሉ ሺ ወንድ ቢያደንቁሽ፣
እወቂ የኔ እህት ፀባይ ዲን ከሌለሽ፣
በኒቃብ በጅልባብ በደንብ ካልተሸፈንሽ፣
ሲም የሌለው ቀፎ ቁመና ብቻ ነሽ። ሠምተሻል 🫵
የተወሰደ🙌
https://t.me/NasihaLishebab
7 404
ሴት ልጅ አማራጭ ካጣች ወይም ትኩረት ስትሻ...
👉 ፎቶዋን ሚዲያ ላይ ትፖስታለች!
ወንድ ልጅ አማራጭ ካጣ ደግሞ...
👉 ነውራም እና ባለጌ የሆነ ፖስት ይፖስታል።
ሁለቱም ፍለጋ ላይ ናቸው — መንገዳቸው ግን ይለያያል።
ሶሻል ሚዲያ ላይ የምናየው ብዙው ነገር የባህሪ ሳይሆን "የአማራጭ ማጣት" እና "የትኩረት ፍለጋ" ውጤት ነው! የታዘብኩትን ነው!
.
.
የተወሰደ ነው
https://t.me/Abu_Umer1
7 404
Repost from Abu Umer Ibnu Sadik
🚫 የኢኽዋኖች ጥመት ለህዝቡ መነገር አለበት !
🔹 እውን የአካዳሚ ትምህርት ዒባዳ ነውን ?
ሀገራችን ላይ ስመጥር ከሆኑ የኢኽዋን መሪዮች አንዱ የሆነው የካሚል ሸምሱ ወንድም አቶ ሹዓይብ ሸምሱ የአላህ መልእክተኛ ከሽርክ በማስጠንቀቅ ተውሒድ ባስተማሩበት ሜምበር ላይ ወጥቶ ለጁሙዓ የተሰበሰበውን ሙስሊም የአካዳሚ ትምህርት ዒባዳ ነው ብላችሁ ንያ እንድታደርጉ አደራ እላችኋለሁ ይላል ። በዚህ ብቻ አያቆምም ድሮ እኛ አለማዊና ዲናዊ ትምህርት ብለን የከፋፈልነው የተሳሳተ ግንዛቤ ወደ ልጆቻችን መተላለፍ የለበትም ይላል ።‼ እንዲህ እያለ ፊዚክስና ኬሚስትሪ ወይም ባዮሎጂና ሲቪክ የመሳሰሉ ትምህርቶች ዒባዳ መሆኖቸውን በጁሙዓ ኹጥባ ላይ ያውጃል ። አይደለም ከሚሉት ያስጠነቅቃል ። ወደ ምላሽ መስጠት ከመሄዴ በፊት ንግግሩን ( ኹጥባውን) በሚከተለው ሊንክ ገብታችሁ አዳምጡት : –
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
https://drive.google.com/file/d/1G-IAkoIq7rfkXVESogD-_2KJ4jMI8Rob/view?usp=drivesdk
ለአቶ ሹዓይብ ሸምሱ የማቀርበው ጥያቄ አንደኛ :—
ለመሆኑ መሬት በፀሀይ ዙሪያ ትዞራለች ፀሀይ የማትንቀሳቀስ አካል ነች የሚለውን ፍልስፍና ሲግቱን መሬትን እንደ ኳስ አድርገው በአንድ እጃቸው ይዘው እያሽከረከሩ ፀሀይን በሚያበራ ባትሪ መስለው በሌላ እጃቸው ይዞው መሬት እየተሽከረከረች ብርሀንዋን ከማይንቀሳቀሰው ፀሀይ ታገኛለች ሲሉን የነበረው ኩፍር ነው ወይስ ዒባዳ ? መልሱን ለማገኘት የፀሀይ ጉዞ የሚለውን አጭር ማስታወሻ በሚቀጥለው ሊንክ ገብታችሁ አንብቡ : –
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/bahruteka/1694
ሁለተኛ :—
የሰው ልጅ ከዝንጆሮ ነው የመጣው የሚለው የዳርዊን ፍልስፍና ኩፍር ነው ወይስ ዒባዳ ? ይህ አስተሳሰብ ኩፍር ለመሆኑ ቁጥር ስፍር የሌላቸው የቁርኣንና ሐዲስ መረጃዎች ቢኖሩም ለማሳጠር የሚከተሉትን የቁርኣን አንቀፆች ልጠቀስ : –
وَلَقَدْ خَلَقْنَا الْإِنسَانَ مِن سُلَالَةٍ مِّن طِينٍ
በእርግጥም ሰውን ከነጠረ ጭቃ ፈጠርነው ፡፡
ثُمَّ جَعَلْنَاهُ نُطْفَةً فِي قَرَارٍ مَّكِينٍ
ከዚያም በተጠበቀ መርጊያ ውስጥ የፍትወት ጠብታ አደረግነው ፡፡
ثُمَّ خَلَقْنَا النُّطْفَةَ عَلَقَةً فَخَلَقْنَا الْعَلَقَةَ مُضْغَةً فَخَلَقْنَا الْمُضْغَةَ عِظَامًا فَكَسَوْنَا الْعِظَامَ لَحْمًا ثُمَّ أَنشَأْنَاهُ خَلْقًا آخَرَ ۚ فَتَبَارَكَ اللَّهُ أَحْسَنُ الْخَالِقِينَ
ከዚያም ጠብታዋን (በአርባ ቀን) የረጋ ደም አድርገን ፈጠርን ፡፡ የረጋውንም ደም ቁራጭ ሥጋ አድርገን ፈጠርን ፡፡ ቁራጯንም ሥጋ አጥንቶች አድርገን ፈጠርን ፡፡ አጥንቶቹንም ሥጋን አለበስናቸው ፡፡ ከዚያም (ነፍስን በመዝራት) ሌላ ፍጥረትን አድርገን አስገኘነው ፡፡ ከሰዓሊዎችም ሁሉ በላጭ የሆነው አላህ ላቀ "፡፡
(12–14) المؤمنون
የምእምናን ምእራፍ ከ12 – 14
ሶስተኛ :—
ስለሴቶች መብትና የራስን መብት በራስ ስለመወሰንና የመሳሰሉት የሰው ሰራሽ ህጎችን የሚያስተምረው ሲቪክ መማር ዒባዳ ነው ብለህ ነው የምታምውና ሙስሊሞች ዒባዳ ነው ብለው ንያ እንዲያደርጉ አደራ የምትለው ?
አራተኛ :—
የዚህ አይነቱ ፍልስፍናና መለኮታዊ የህይወት መመሪያ የሆነው የቁርኣንና ሐዲስ አስተምሮ የተለያዩ ናቸው ማለት የተሳሳተ ግንዛቤ ስለሆነ ወደ ልጆቻችን መተላለፍ የለበትም የምትለው የአላህን ቃል አፕሩቭ ማድረግ ከማይቻሉ የሰው ልጆች ፍልስፍና ጋር አንድ ነው ብሎ ማስተማር ዒባዳ ስለሆነ ነው ?
እነዚህን የተወሰኑ ነጥቦች ያነሳሁት የወደቀን ነገር የሚያነሳው አያጣም ስለሚባል እንጂ የንግግሩ ውዳቂነት ውድቅ ከማድረግ ያብቃቃ ነበር ። ለማንኛውም ኢኽዋኖች ማለት እነዚህ ናቸው ልብ ያለው ልብ ይበል ።
https://t.me/bahruteka
7 404
ሳዑዲ ዓረቢያ ለየመን አዲስ የገንዘብ ድጋፍ ፈቀደች
የሁለቱ ቅዱሳን መስጊዶች ጠባቂ (የሳዑዲው ንጉሥ) እና የልዑል አልጋ ወራሹን መመሪያ ተከትሎ፣ ሳዑዲ ዓረቢያ ለየመን የሚውል አዲስ የፋይናንስ ድጋፍ ፓኬጅ አፅድቃለች።
ከ 224 ሚሊዮን የሳዑዲ ሪያል (SAR) በላይ የሆነው ይህ የገንዘብ ድጋፍ፣ ሀገሪቱ እያጋጠማት ባለው ቀጣይ የኢኮኖሚ ፈተና ወቅት የየመን መንግሥት ሠራተኞችን ደመወዝ ለመሸፈንና የሀገሪቱን በጀት ለመደገፍ የሚውል ነው።
ይህ የተወሰደው እርምጃ ሳዑዲ ዓረቢያ የየመንን መረጋጋት እና የኢኮኖሚ ማገገም ለመደገፍ የምታደርገውን ቀጣይነት ያለው ጥረት የሚያንጸባርቅ ነው።
ምንጭ: ዓረብ ኒውስ (Arab News) / የየመን ሞኒተር (Yemen Monitor)
https://t.me/Abu_Umer1
https://t.me/Abu_Umer1
7 404
ይህች ምድር ለጥቂት ጊዜ የምንቆይባት እንጂ መኖሪያችን አይደለችም። እውነተኛውና የማይፈርሰው ዘላለማዊ ቤታችን አኺራህ ነው።
🤲🏽 አላህ የጀነት ሰዎች ያድርገን።https://t.me/QuranForQalb
7 404
👆👆👆 #ጥሩ ጥርጣሬና መስፈርቶቹ በሙስሊም ላይ እና ለአህመድ ኣደም የተሰጠ ምላሽ (ሙሉ ሙሐደራ) 🎙 በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ) 🌐 https://t.me/shakirsultanhttps://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
7 404
የሙብተዲእ ዳእዋ ተእፅኖ እንደሌለው ማየት ከፈለክ የአህመድ አደምን ተማሪዎች ተመልከት ቲክቶክ ሰፈር የስም ኒቃቢስቶች የሞሉት የሱ ተማሪዎች ናቸው።
የሙብተዲእ ዳእዋ አታዳምጡ🙌
https://t.me/Abu_Umer1
https://t.me/NasihaLishebab
7 404
ወጣቶች በዲናቹ ወኔ እንዲኖራቹ ከፈለጋቹ የኡስታዝ ባህሩ ተካን እና የኡስታዝ ሻኪር ሱልጣንን ሙሀደራ ኮምኩሙ
©ቻናላቸውን ለማግኘት 👇👇
@bahruteka
@shakirsultan
7 404
ኒካህ ማሰርኮ ቀላልኮ ነው🌹
"እገሌ እባላለው እዚ እዚ ቦታ አቅሻለው ፍቃደኛ ከሆንሽ ስለኔ ማጣራት ያለብሽን ነገር አጣርተሽ መስፈርትሽን ማሟላ ከሆነ ሽማግሌ ልኬ ላገባሽ ፈልጋለው"
"እገሊት እባላለው እዚ እዚ ቦታ አቅሃለው ፍቃደኛ ከሆንክ ማንነቴን አጣርተህ መስፈርትህን ካሟላው ሽማግሌ ልከህ እንድታገባኝ ፍልጋለው"
የምን በጅንጅና ዙሪያ ጥምጥም መሄድ።
አሏህን ከፈራህ/ሽ ቀጥታ ወደ ገደለው መግባት ነው። የፍቅር ቃል መለዋወጡ ከኒካህ በኃላ ይደርሳል🌺
አድርሱላቸው🙌
https://t.me/NasihaLishebab
https://t.me/NasihaLishebab
