ru
Feedback
Never give up

Never give up

Открыть в Telegram

Больше
Страна не указанаКатегория не указана
474
Подписчики
+124 часа
+107 дней
+930 дней
Количество постов

Загрузка данных...

Реакции
Комментарии
Telegram Stars
ТОП постов по

Загрузка данных...

Анализ публикаций
Посты
Динамика просмотров
​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​ 🌼 እሰይ አዲስ አመት 🌼 በባለፈው ዘመን ብዙ ተገላተናል የተረገመ አመት ብለን አመረናል አዳዴም አማሮን አዳዴም አስቆን በመልካም እረክተን በክፉ ተጨቀን አሳለፍነው መቼም ስት መከራ አይተን 🌼 እንኳን አደረሳቹ 🌼 አዲስ አመት መጣ ከአሮጌው እርቆ ብሩ ተስፋ ይዞ በአደይ አበባ አምሮ አሸብርቆ በእንስቶች ግጥም አበባዮሽ ጨዋታ ቀኑ ተበሰረ አበባው ተስሎ ሲመጣ ስቶታ ዘመድ ተሰብስቦ ጎረቤት ባድነት መአዱን ተቋርሰን በፍቅር ባብሮነት አመት አመት ደርሶ ለከርሞ አይለየን እዲው እዳማረብን ደግሞ ይሰባስበን አሜን በሉ እንመራረቅ🙏🙏 ፀብ ግርግሩ የማይሰማበት በዘር በሀይማኖት የማንባላበት እርስ በእርሳችን ምንዋደድበት ሀገራችን ደምቃ የምትታይበት ፍቅራችን ጨምሮ የምንኖርበት እዳይሆን አዲሱ የማንከፋበት በፍቅር ባብሮነት በእድገት ጎዳና ምንሻገርበት ያድርግልን እሱ ቸር በጎ በጎ ከእጁ ማያልቅበት 🌼አሜን 🌼አሜን🌼አሜን🌼 መልካም አዲስ አመት⚡️⚡️🌼🌼
847300Loading...