Never give up
الذهاب إلى القناة على Telegram
إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
473
المشتركون
+124 ساعات
+107 أيام
+930 أيام
عدد المنشورات
جاري تحميل البيانات...
التفاعلات
التعليقات
نجوم تيليجرام
أفضل المنشورات حسب
جاري تحميل البيانات...
تحليل النشر
المشاركات | ديناميات المشاهدات | |||||
🌼 እሰይ አዲስ አመት 🌼
በባለፈው ዘመን ብዙ ተገላተናል
የተረገመ አመት ብለን አመረናል
አዳዴም አማሮን አዳዴም አስቆን
በመልካም እረክተን በክፉ ተጨቀን
አሳለፍነው መቼም ስት መከራ አይተን
🌼 እንኳን አደረሳቹ 🌼
አዲስ አመት መጣ ከአሮጌው እርቆ
ብሩ ተስፋ ይዞ በአደይ አበባ አምሮ
አሸብርቆ
በእንስቶች ግጥም አበባዮሽ ጨዋታ
ቀኑ ተበሰረ አበባው ተስሎ ሲመጣ ስቶታ
ዘመድ ተሰብስቦ ጎረቤት ባድነት
መአዱን ተቋርሰን በፍቅር ባብሮነት
አመት አመት ደርሶ ለከርሞ አይለየን
እዲው እዳማረብን ደግሞ ይሰባስበን
አሜን በሉ እንመራረቅ🙏🙏
ፀብ ግርግሩ የማይሰማበት
በዘር በሀይማኖት የማንባላበት
እርስ በእርሳችን ምንዋደድበት
ሀገራችን ደምቃ የምትታይበት
ፍቅራችን ጨምሮ የምንኖርበት
እዳይሆን አዲሱ የማንከፋበት
በፍቅር ባብሮነት በእድገት ጎዳና ምንሻገርበት
ያድርግልን እሱ ቸር በጎ በጎ ከእጁ ማያልቅበት
🌼አሜን 🌼አሜን🌼አሜን🌼
መልካም አዲስ አመት⚡️⚡️🌼🌼 | 586 | 3 | 0 | 0 | Loading... |

