ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку

የደገር ሰለፍዮች ዳዕዋ ማሰራጭያ ቻናል

የደገር ሰለፍዮች ዳዕዋ ማሰራጭያ ቻናል

Открыть в Telegram

በዚህ ቻናል በደገር ከተማና አጎራባች ቀበሌወች ያለውን የሱና እንቅስቃሴ፣ቂርዐት፣ሙሀዶራ እና ኮርስ የምናስተላልፍበት ቻናል ነው

Больше
Страна не указанаКатегория не указана
417
Подписчики
+124 часа
+187 дней
+8630 дней
Архив постов
ማውጫ የዳእዋ ብቻ الدعوة فقط 📢📢መሳጭ ዳእዋወችን በተለያዩ ርዕሶች በተለያዩ ኡስታዞች የተደረጉ ሙሓደራወች ስብሰብ ለማገኘት ከታች ርዕሱን በመንካት ማዳመጥ ይቻላል ከርዕሱ ፊት የዳእዋ ብዛቱ ተቀምጧል ። ➊ ስለ አህባሽ =31 ➋ ስለ መውሊድ =48 ❸ ስለ ኢኽዋን ሙፍሲድን =42 ➍ ስለ ሐጃዊራ ሀዳድያ ተክፊሩ ሙስጠፋ አብደላ ❹➋ ➎ ስለ አድስ አመት ፥ ቋግሜ ፤እንቁጣጣሽ ፣ዘመን መለወጫ ፣ቅድስ ዩሀኒስ ➊➎ ❻ ስለ ሲህር (ድግምት ) መተት ➋➋ ሸር በማድረግ እናዳርሰው ✅ኢንሻአላህ ይቀጥላል

🔊🔊አድስ ብስራት ለደገር እና ለአካባቢዋ ማህበረሰብ በሙሉ ሳምንታዊ የጁመአ የዳእዋ ፕሮግራማችን አሁን ደግሞ በደገር በመስጂድ ኑር (ትምህርት ቤት ) ተጋባዥ እንግዶች 🎙🥇 ሸይኽ ዑስማን 🎙�
🔊🔊አድስ ብስራት ለደገር እና ለአካባቢዋ ማህበረሰብ በሙሉ ሳምንታዊ  የጁመአ የዳእዋ ፕሮግራማችን አሁን ደግሞ በደገር በመስጂድ ኑር (ትምህርት ቤት ) ተጋባዥ እንግዶች 🎙🥇 ሸይኽ ዑስማን 🎙🥈ሸይኽ ካሺፍ 🎙🥉ሸይኽ ከማል 🎙 ➍ ኡስታዝ አረቡ ሰዒድ 🎙➎ ወንድም ጀማል ሙህድን ሸር ይደረግ በአካል መገኝት ለማትችሉ በላይቪ 👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናል https://t.me/Yedeger_selefioch_jemea

​✨ السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ✨ ​🔥 የጉጉቱ ፍጻሜ... ያ ስንጠብቀዉ የነበረዉ ታላቅ ቀን ሊደርስ ትንሺ ቀን ​✨ ሳምንታዊዉ የጁሙዐ የዳዕዋ ፕሮግራማችን ሊጀመር ጥቂት ቀ
​✨ السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ✨ ​🔥 የጉጉቱ ፍጻሜ... ያ ስንጠብቀዉ የነበረዉ ታላቅ ቀን ሊደርስ ትንሺ ቀን ​✨ ሳምንታዊዉ የጁሙዐ የዳዕዋ ፕሮግራማችን ሊጀመር ጥቂት ቀናት ብቻ ቀሩት! ​ከሰማይ በረካ፡ ከምድር እረፍት የምንሸምትበትን ይህን ድንቅ ፕሮግራም ማን ያመልጠዋል? ​📍 ቦታ፦ ደገር ትምህርት ቤት  🕌 መስጅደ ኑር ⏰ ጊዜ፦ ከመግሪብ እስከ ዒሻ (በጊዜ ከተፍ!) ​⚠️ ማስ hisaቂያ፦ እንኳን መቅረት... ❌ ማርፈድራራ ያስቆጫል! ​እርሶ ከነ ቤተሰብዎ ተዘጋጅተዋል? ከመግሪብ ሶላት በፊት ቀደም ብለው በመገኘት የመጀመሪያውን ረድፍ (ሶፍ) ይያዙ፤ የኢማን ግብዣችንን አብረን እንቋደስ! ​🕌 መስጅደ ኑር ይጠብቅዎታል! 🕌 በአካል መገኘት ለማችሉ t.me/Yedger_selfioch_jemea ሸርርርርር ይደረግ

ለምንድነው ሁሌም ሽርክን ተጠንቀቁ የሚባለው 👉 ሽርክ ማለት 👇👇👇 1, ከትላልቅ ወንጀሎች ትልኩ ሽርክ ስለሆነ (إن الشرك لظلمٌ عظيم) 2, በሽርክላይ ለሞተ አካል አላህ የማይምረው መሆኑ (إنّ الله لايغفر أن يشرك به) 3, ሁሉም ነብያቶች ከሽርክ ራቁ የሚል ነበር የመጀመሪያ ጥሪያቸው እና ለነፍሳቸውም ይፈሩ ስለ ነበር 4, ረሱል ለኡመታቸው ሽርክን ከነፍሳቸው በላይ ይፈሩላቸው ስለነበር 5, ሽርክ ማለት ነገ በጀሐነም ላይ ባለቤቱን እንዲዘወትር ያደርገዋል 👇👇 (إنّه من يشرك بالله فقد حرم الله عليه الجنة ومأواهُ ٱلنّار ،) 🇸🇦የቴሌግራም ቻናል https://t.me/KedmiyaLetewhid9

አህባሽ የእውነት ባለቤቶችን ሊያጠፋ ፣ ሊጨፈጭፍና ሊያስጨፈጭፍ  ከፅንፈኛ የኢስላም ጠላቶች ጋር የጠነከረን ቃል ኪዳን ያሰረ የከረፋ አንጃ ነው ። አህባሽ የቻለ ግዜ ይዘርፋል ፣ ይገድላል ፣ ያሳስራል  ያስገድላል። ✍ኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ ሓፊዘሁላህ

Repost from N/a
🌀 ለቻነል ባለቤቶች በሙሉ👇 👉ኑ በነፃ 💯 ቻነል እናሳድጋለን ፈጥነው ያስመዝግቡ 📥 ለ ተወሰኑ ቻነሎች ብቻ ቦታ አለን 🏃‍♂‍➡️          🧩 ቻናላቹ👇 🎯Above 1k+ subscribers✅ ከ1ሺ በላይ ተከታዮች ሊኖረው ይገባል      🌀 ቻናል ለማስመዝገብ አናግሩኝ  ... ........  👇👇........... ...... @selluhi 👉Logo እንሰራለን 👉video edit እናደርጋለን 👉ለሽያጭ የቀረቡ ኢስላማዊ ቻናሎችም አሉ

ፖለቲካዊ ስጋቶችን ጠዋት ማታ ማስጠንቀቁን ከተውሒድ ትምህርት በላይ የሚያደርግ ሰው ማስተማር ሳይሆን ቀድሩን አውቆ መማር ነው ያለበት። የሙታን አምልኮን፣ መሰረታዊ የዐቂዳ ልዩነትን አቅልሎ በመመልከ
ፖለቲካዊ ስጋቶችን ጠዋት ማታ ማስጠንቀቁን ከተውሒድ ትምህርት በላይ የሚያደርግ ሰው ማስተማር ሳይሆን ቀድሩን አውቆ መማር ነው ያለበት። የሙታን አምልኮን፣ መሰረታዊ የዐቂዳ ልዩነትን አቅልሎ በመመልከት በጥቃቅን ነገሮች ልንለያይ አይገባም የሚል ሰው መሰረታዊ የግንዛቤ ችግር ያለበት ሰው ነው። ተውሒድ የሌለበት አንድነት ዋጋ የለውም። ኢስላም፣ ኢማን፣ ላ ኢላሀ ኢለላህ ከቃላት ያልፋል። በተግባር ያልተገኘ ላ ኢላሀ ኢለላህ ባዶ መፈክር ነው። ከአላህ በስተቀር የሐቅ አምላክ የለም ብሎ የመሰከረ ሰው ምስክርነቱ በተግባር መገኘት አለበት። ላ ኢላሀ ኢለላህ እያለ ለጭንቅ ለመከራው እነ ጫሊን፣ አብሬትን፣ ቃጥባሬን፣ ገታን፣ አባድርን፣ ደገርን፣ ወዘተ. የሚማፀን ከሆነ በምላሱ የሚናገረው ከልቡ የለም። ባዶ መፈክር ምን ይሰራል?! እነዚህ አካላት ደካማ ፍጡሮች ናቸው። ከሞቱ በኋላ ቀርቶ በህይወት እያሉም ልጅና ዝናብ አይሰጡም። ቀጥታ ከአላህ መጠየቅ እየቻልክ ማርያምን፣ ገብረኤልን፣ ሚካኤልን እንደሚማፀኑ ኦርቶዶክሶች አትሁን። በኢስላም እየሱስን ብቻ ሳይሆን ሙሐመድንም ማምለክ አይቻልም። (ሰላም በሁለቱም ላይ ይሁን።) (ኢብኑ ሙነወር፣ ነሐሴ 13/2017) = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

ዐቂዳን ከሚያበላሹ ነገሮች… ወደ ጠንቋይና የሩቅ አዋቂ ነን ባዮች ጋ መሄድ‼️

خطورة التعالم والتعليم بلا علم (1).mp33.78 MB

🚫ገረዋ ላይ ያለውን ሰብስብ ተጠንቀቁ🚫 የሩቅን አዋቂ ማንም የለም ከአላህ ውጭ قوله تعلى ﴿ قُلْ لَا يَعْلَمُ مَنْ فِي السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضِ الْغَيْبَ إِلَّا اللَّهُ ﴾ [النمل: 65]، በላቸው የሩቅን እውቀት የሚያውቅ የለም በሰማይም ውስጥ ያለ ይሁን በመሬትም ውስጥ አላህ ሲቀር ዛሬ ቋግሜ 3 ገረዋ ያለው ሸይኽ ተብየ ወደፊት ያለው ነገር ተገልጦልኝል እና ከፊንጮፍቱ ጀመሮ ግባ ገረዋ ብሎል እና ሁላችንም እንጠንቀቅ ከመሂድ ቤተሰብንም አንስደድ ሰደቃ በልተን እንመለሳለን እያላችሁ ሰበብ እየፈጠራችሁ የምትሂዱ አላህን ፍሩ የወደፊቱን አቃለሁ የሚል ደሞ ጠንቆይ ነው የሩቅን ማንም አያቅም ከአላህ ውጭ ያለ በሙሉ አይደለም አንድ ግርዶ ውስጥ የሚቀመጥ ሰው ወንድም አላይም የሚል ደፋር ሰው የቴሌግራም ቻናል https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah

Repost from N/a
የተለያዩ ጥያቄ ና መልሶች ቁርዓን እና ሀዲስ የምታገኙበት📖 🧩 ምርጥና ተወዳጅ ቻናል ✨       # ተቀላቀሉ ✅👇

وَيْلٌ لِّلْمُطَفِّفِينَ የሚለው አያህ ስለ ምን ያወራል?

ስለ ድግምት (ሲህር )የተደረጉ በውድ እና በሱና ኡስታዞች  ሙሓደራወች ስብሰብ በቀላሉ ለማገኘት👇👇👇👇👇👇
የተለያዩ መሳጭ ዳእዋወች ርዕሶቹ ከዚህ በታች ናቸው ርዕሱን አንዲ ብቻ በመካት  ማዳመጥ ይችላሉ ➋➋ አከባቢ ሙሓደራወች
በተለይ ቋግሜን ሲህር መተት የሚሰራበት ነው በሀገራችን እና ጠተንቀቁ ራቁ ከዚህ ከባድ ወንጀል ከማስራትም ከመስራትም
ድግምት እና አደገኝነቱ ድግምት እና አህባሽ በሞባይል ጥንቆላ ድግምት ብይኑ እና ቅጣቱ ስለ ሲህር ድግምት እከፋ መጥቶል በከተማ በገጠር ከሲህር መጠንቀቅ ትዳር እዳትይዝ /እዳይዝ የሚደረግ ሲህር ሲህር ምንድነው ሲህር የሚሰራ ሰው መዘዙ ድግምት የሚሰራ ሰው ቅጣቱ የድግምት መድሀኒት የድግምተኝ ሰው መለያዎች ስለ ድግምት ጥያቄዎች አሲቂኙ ጠንቆይ አርባ ያሲን መቅራት ስለ ድግምት እና ጠንቆይ የሲህር አደጋዎች ወደ ጠንቆይ መሂድ ቃልቻ እና ጠንቆይ ጠንቆይ የሚፈራ ሰው ደፋር ጠንቋዮች

ድግምት አደገኝነቱና መፍትሄዎቹ.mp36.44 MB

🎙ሸይኽ ሙሀመድ ወሌ ረሂመሁሏህ ከጠንቋይ ጋር መጎራበት  እሳትና እባብጋ እንደሚጎራበት ነው 🇸🇦የቴሌግራም ቻናል https://t.me/KedmiyaLetewhid9

የጠንቋይ ጎረቤት.mp35.12 KB

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል :- "ከእናንተ አንዳችሁ የጠፋበትን ንብረት ሲያገኝ ከሚደሰተው በላይ (አሏህ) በአንዳችሁ (ተውበት) ማድረግ ይበልጥ ይደሰታል።     ☘ሙስሊም ዘግበውታል (2675)

⁉️አያሳፍርም!❓ 📌አንተ ሙስሊም ሆይ አታፍርም እንዴ? በቀን ውስጥ ምንም ሊጠቅሙህ ወይም ሊጎዱህ የማይችሉ በርካታ ሰዎችን መልእክት በመጣ ቁጥር በጉጉት ከፍተህ እያነበብክ፣ እያደመጥክና እያየህ የጌታህን መልእክት ላንተ ብሎ የላከውንና ያወረደውን ( ቁርኣንን) አንዴ እንኳ ከፍተህ ሳታነብና ሳታደምጥ ውለህ ታድራለህ!? 📌ጌታህን አታፍረውም! " የቻልከውን ሁሉ በመስራት ወደ ጌታህ ተቃረብ የሱን ንግግር ( ቁርኣንን ) ከማንበብ የበለጠ ወደ ጌታህ በምንም አትቃረብም ❗
✍ ኡስታዝ አህመድ ኣደም