የደገር ሰለፍዮች ዳዕዋ ማሰራጭያ ቻናል
الذهاب إلى القناة على Telegram
በዚህ ቻናል በደገር ከተማና አጎራባች ቀበሌወች ያለውን የሱና እንቅስቃሴ፣ቂርዐት፣ሙሀዶራ እና ኮርስ የምናስተላልፍበት ቻናል ነው
إظهار المزيدلم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
415
المشتركون
+124 ساعات
+187 أيام
+8630 أيام
أرشيف المشاركات
Repost from N/a
🌀 ለቻነል ባለቤቶች በሙሉ👇
👉ኑ በነፃ 💯 ቻነል እናሳድጋለን
ፈጥነው ያስመዝግቡ 📥
ለ ተወሰኑ ቻነሎች ብቻ ቦታ አለን 🏃♂➡️
🧩 ቻናላቹ👇
🎯Above 1k+ subscribers✅
ከ1ሺ በላይ ተከታዮች ሊኖረው ይገባል
🌀 ቻናል ለማስመዝገብ አናግሩኝ
... ........ 👇👇........... ......
@selluhi
👉Logo እንሰራለን
👉video edit እናደርጋለን
👉ለሽያጭ የቀረቡ ኢስላማዊ ቻናሎችም አሉ
ፖለቲካዊ ስጋቶችን ጠዋት ማታ ማስጠንቀቁን ከተውሒድ ትምህርት በላይ የሚያደርግ ሰው ማስተማር ሳይሆን ቀድሩን አውቆ መማር ነው ያለበት። የሙታን አምልኮን፣ መሰረታዊ የዐቂዳ ልዩነትን አቅልሎ በመመልከት በጥቃቅን ነገሮች ልንለያይ አይገባም የሚል ሰው መሰረታዊ የግንዛቤ ችግር ያለበት ሰው ነው። ተውሒድ የሌለበት አንድነት ዋጋ የለውም።
ኢስላም፣ ኢማን፣ ላ ኢላሀ ኢለላህ ከቃላት ያልፋል። በተግባር ያልተገኘ ላ ኢላሀ ኢለላህ ባዶ መፈክር ነው። ከአላህ በስተቀር የሐቅ አምላክ የለም ብሎ የመሰከረ ሰው ምስክርነቱ በተግባር መገኘት አለበት። ላ ኢላሀ ኢለላህ እያለ ለጭንቅ ለመከራው እነ ጫሊን፣ አብሬትን፣ ቃጥባሬን፣ ገታን፣ አባድርን፣ ደገርን፣ ወዘተ. የሚማፀን ከሆነ በምላሱ የሚናገረው ከልቡ የለም። ባዶ መፈክር ምን ይሰራል?! እነዚህ አካላት ደካማ ፍጡሮች ናቸው። ከሞቱ በኋላ ቀርቶ በህይወት እያሉም ልጅና ዝናብ አይሰጡም። ቀጥታ ከአላህ መጠየቅ እየቻልክ ማርያምን፣ ገብረኤልን፣ ሚካኤልን እንደሚማፀኑ ኦርቶዶክሶች አትሁን። በኢስላም እየሱስን ብቻ ሳይሆን ሙሐመድንም ማምለክ አይቻልም። (ሰላም በሁለቱም ላይ ይሁን።)
(ኢብኑ ሙነወር፣ ነሐሴ 13/2017)
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
🚫ገረዋ ላይ ያለውን ሰብስብ ተጠንቀቁ🚫
የሩቅን አዋቂ ማንም የለም
ከአላህ ውጭ
قوله تعلى ﴿ قُلْ لَا يَعْلَمُ مَنْ فِي
السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضِ الْغَيْبَ إِلَّا اللَّهُ ﴾ [النمل: 65]،
በላቸው የሩቅን እውቀት የሚያውቅ የለም በሰማይም ውስጥ ያለ ይሁን በመሬትም ውስጥ አላህ ሲቀር
ዛሬ ቋግሜ 3 ገረዋ ያለው ሸይኽ ተብየ ወደፊት ያለው ነገር ተገልጦልኝል እና ከፊንጮፍቱ ጀመሮ ግባ ገረዋ ብሎል እና ሁላችንም እንጠንቀቅ ከመሂድ ቤተሰብንም አንስደድ ሰደቃ በልተን እንመለሳለን እያላችሁ ሰበብ እየፈጠራችሁ የምትሂዱ አላህን ፍሩ
የወደፊቱን አቃለሁ የሚል ደሞ ጠንቆይ ነው
የሩቅን ማንም አያቅም ከአላህ ውጭ ያለ በሙሉ አይደለም አንድ ግርዶ ውስጥ የሚቀመጥ ሰው ወንድም አላይም የሚል ደፋር ሰው
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah
Repost from N/a
የተለያዩ ጥያቄ ና መልሶች
ቁርዓን እና ሀዲስ የምታገኙበት📖
🧩 ምርጥና ተወዳጅ ቻናል ✨
# ተቀላቀሉ ✅👇
Repost from N/a
🍁ምርጥ ኢስላሚክ ቻናሎችን
ለማግኘት አበባውን🌹 ተጫኑ
👇👇👇👇👇👇👇
🌺🌺
🌺🌺🌺
🌺🌺🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺 👈
☘🌺🌺☘
☘☘ 👈
🎋 🍃
🎋 🍃🍃
🎋 🍃🍃🍃 👈
🎋
👆👆👆👆👆👆
ምርጥ ኢስላሚክ ቻናሎችን
ለማግኘት አበባውን ተጫኑ
Add your channel 👉 @selluhi
ስለ ድግምት (ሲህር )የተደረጉ በውድ እና በሱና ኡስታዞች ሙሓደራወች ስብሰብ በቀላሉ ለማገኘት👇👇👇👇👇👇
የተለያዩ መሳጭ ዳእዋወች ርዕሶቹ ከዚህ በታች ናቸው ርዕሱን አንዲ ብቻ በመካት ማዳመጥ ይችላሉ ➋➋ አከባቢ ሙሓደራወች
በተለይ ቋግሜን ሲህር መተት የሚሰራበት ነው በሀገራችን እና ጠተንቀቁ ራቁ ከዚህ ከባድ ወንጀል ከማስራትም ከመስራትምድግምት እና አደገኝነቱ ድግምት እና አህባሽ በሞባይል ጥንቆላ ድግምት ብይኑ እና ቅጣቱ ስለ ሲህር ድግምት እከፋ መጥቶል በከተማ በገጠር ከሲህር መጠንቀቅ ትዳር እዳትይዝ /እዳይዝ የሚደረግ ሲህር ሲህር ምንድነው ሲህር የሚሰራ ሰው መዘዙ ድግምት የሚሰራ ሰው ቅጣቱ የድግምት መድሀኒት የድግምተኝ ሰው መለያዎች ስለ ድግምት ጥያቄዎች አሲቂኙ ጠንቆይ አርባ ያሲን መቅራት ስለ ድግምት እና ጠንቆይ የሲህር አደጋዎች ወደ ጠንቆይ መሂድ ቃልቻ እና ጠንቆይ ጠንቆይ የሚፈራ ሰው ደፋር ጠንቋዮች
🎙ሸይኽ ሙሀመድ ወሌ ረሂመሁሏህ
ከጠንቋይ ጋር መጎራበት እሳትና እባብጋ እንደሚጎራበት ነው
🇸🇦የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/KedmiyaLetewhid9
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል :-
"ከእናንተ አንዳችሁ የጠፋበትን ንብረት ሲያገኝ ከሚደሰተው በላይ (አሏህ) በአንዳችሁ (ተውበት) ማድረግ ይበልጥ ይደሰታል።
☘ሙስሊም ዘግበውታል (2675)
⁉️አያሳፍርም!❓
📌አንተ ሙስሊም ሆይ አታፍርም እንዴ?
በቀን ውስጥ ምንም ሊጠቅሙህ ወይም ሊጎዱህ የማይችሉ በርካታ ሰዎችን መልእክት በመጣ ቁጥር በጉጉት ከፍተህ እያነበብክ፣ እያደመጥክና እያየህ የጌታህን መልእክት ላንተ ብሎ የላከውንና ያወረደውን ( ቁርኣንን) አንዴ እንኳ ከፍተህ ሳታነብና ሳታደምጥ ውለህ ታድራለህ!?
📌ጌታህን አታፍረውም!
" የቻልከውን ሁሉ በመስራት ወደ ጌታህ ተቃረብ የሱን ንግግር ( ቁርኣንን ) ከማንበብ የበለጠ ወደ ጌታህ በምንም አትቃረብም ❗
✍ ኡስታዝ አህመድ ኣደም
Repost from N/a
ማንኛውም አይነት ከሸሪዓ ጋር የማይጋጩ የስራ
ማስታወቂያዎችን በአንድ ቻናል ላይ በነጻ
ማስተዋወቅ እንዲሁም ስራ ለማግኘት ከፈለጉ
Halal Jobsን ይቀላቀሉ!👇
🧲አንድ ተጨማሪ ነገር ለቋግሜ ሶስት ወንድ ልጅ የተባልክ ሁሉ ከገረዋ እስከ ፊንጮፍቱ ተሰብሰብ ወደ ፊት የታየኝ ከባድ ነገር አለ ብሏል አሉ የገረዋው ሸህ ተብዬ
እና ገንዘብም አዋጡ እያሉ ህዝቡን እየበዘበዙ ነው ቤተሰቦቻችንን እናንቃ እናስተምር
⭕️አንድ ወደ ፊት ከባድ ነገር (በላዕ) ይመጣል ብለው እንዳያምኑ በማድረግ
ምክንያቱም ጠንቋዮችን እውነት ብሎ እንደ ማመን ነው የሚሆነው
ለምን የሩቅን እውቀት ከአሏህ ውጭ አንድም የሚያውቅ ስለሌለ
መረጃ
قوله تعلى ﴿ قُلْ لَا يَعْلَمُ مَنْ فِي السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضِ الْغَيْبَ إِلَّا اللَّهُ ﴾ [النمل: 65]،
በላቸው የሩቅን እውቀት የሚያውቅ የለም በሰማይም ውስጥ ያለ ይሁን በመሬትም ውስጥ አላህ ሲቀር
በጠንቋዮች እውነት ብሎ ማመንን አስመልክቶ ደግሞ
መላክተኛው ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንድህ ይላሉ
(( قال رسول الله ﷺ من أتى عرافًا أو كاهنًا فصدَّقه فيما يقول، فقد كفر بما أُنزل على محمد صلى الله عليه وسلم))،
ጠንቋይ ዘንድ ወይም አዋቂ ነኝ ባይ ዘንድ የመጣ ከዛም በሚለው ነገር እውነት ብሎ ያመነ በነብዩ ላይ በተወረደው ክዷል
⭕️ሁለተኛ ገንዘባቸውን በዚህ አይነት ነገር ላይ በማውጣት ተባባሪ እንዳይሆኑ በማድረግ ልናስገነዝብ ግድ ይለናል
Repost from N/a
🚨ፈጥኖ ማን ይመልስ ‼️🏃➡️🏃➡️
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው ብዙ ጠቃሚ ኢስላማዊ ቻናሎችን add የሚለውን በመጫን ያገኛል ።
Free promoter👉 @selluhi
👉ጥያቄ፦ ቁርዓን ስንት ምዕራፍ አለው⁉
ታው በሉት ሙስሊሙን‼️
ታው በሉት ሙስሊሙን አቅጣጫውን ሳተ
ቋግሜ ናት እያለ መተቱን አተተ
ቋጉሜ በረካ ናት ሲልም ወተወተ
በጠንቋይ በሰይጣን መረብ ተጎተተ
ቁርአንን የሚያህል መመሪያ እንደሌው
ሐድሥን የሚያህል መመሪያ እንደሌለው
ነቢዩን የሚያህል ነቢይ እንደሌለው
ሰይጣን አባ ሞራ ህዝቡህ አዋለለው
ሙስሊሞች ሲጀመር ቋጉሜን አያውቋትም
በሸሪዓችን ውስጥ ማስረጃ የላትም
ማስረጃውን ያምጣ ቋግሜ ያላት ማነው
በቁርአን አመቱ አስራ ሁለት ወር ነው
ደሞ ከዚህ በላይ ልቤን የሚያደማው
ቋግሜ የዱዓ ቀን ብለው ሲዋሹ ነው
ያገሬ ቀልቻ ታው አላህን ፍራ ዱዓ እያል አትዙር ወጣ ብለህ ስራ
ዑለማው ቢናገር ጃሂሎች ቢሰሙ
ቋግሜ የመጣችው ከነቄስ ቀለሙ
ህዝባችን ተገሰፅ እረ ታው አስተንትን
ሙስሊም አያውቀውም ቅዱስ ዩሃኒስን
አምስት ቀን ሆኖ በወር የሚጠራ፡
ቋግሜ እየተባለ ሁሌ የሚወራ፡
በሀበሻ ምድር በእውነተኞች አለም፡
የወራት ድቃላ ቋግሜ ሚባል የለም
በእምነታችን የለም ቋግሜ የሚባል ወር፡
የኮተት ጥርቅም የሽርክ መዘወር፡
ድሮም አቋሜ ነው ዛሬም ደጋግሜ፡
እኛ ሙስሊሞች ነን ወር የለንም ቋግሜ
እዛ ጥግ ላይ ይሰማል ስማ በደንብ ተጠንቀቁ አስጠንቅቁ 🇸🇦የቴሌግራም ቻናል https://t.me/KedmiyaLetewhid9
Repost from ኡስታዝ አህመድ አደም - Ustaz Ahmed Adem (ዛዱል መዓድ)
🎙የኳስ አፍቃሪ መሆን መዘዙ
ኡስታዝ አህመድ አደም♻️ Share በማድረግ ለሌሎችም የመልካም ነገር ሰበብ ይሁኑ! 🎤 @ustaz_ahmed_adem
