ru
Feedback
በሰሜን ወሎ ዞን በሀራ ከተማ አስተዳር በ 04 ቀበሌ ላስቴ ገራዶ እሩፈንቲ አለውሀ መስጀደሳላምን ኑ በጋራ እንገንባ

በሰሜን ወሎ ዞን በሀራ ከተማ አስተዳር በ 04 ቀበሌ ላስቴ ገራዶ እሩፈንቲ አለውሀ መስጀደሳላምን ኑ በጋራ እንገንባ

Открыть в Telegram

⛔️*የሩፈንቲ የመስጂድ ግንባታ አካውንት ተጠሪዎች ስም ✅ጀማል መኮነን ✅ ያሲን ሞላ 🔰*የአካውንት ቁጥር* ንግድ ባንክ፦ 1000791581196 አቢሲኒያ ባንክ፦276 76 75 77 አዋሽ ባንክ፦014251751074700 ⚠️ማሳሰቢያ፦ ስታስገቡ የሁለታቸው ስም መኖሩን አረጋግጡ።👋https://t.me/+5_PpGUG5J-43YTA0

Больше
Страна не указанаКатегория не указана
1 655
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней
Архив постов
ማሻአሏህ ስታወጡ ያደራችሁ አሏህ በጀነት ቤትን ይገንባላችሁ ሌሎቻችሁም ገቢ ለማድረግ ለመነየት እንነሳሳ ይሰማል ??????

🔴ተጀመረ 🔴🔴ተጀመረ 🔴🔴🔴ተጀመረ በኡስታዝ ኑራድስ አቡ አብዱረህማን 👆👆👆👆👆 https://t.me/yerufentiselefyochi https://t.me/yerufentiselefyochi

Greetings, esteemed Seid Getahun ! 👋🏻 Welcome to በሰሜን ወሎ ዞን በሀራ ከተማ አስተዳር በ 04 ቀበሌ ላስቴ ገራዶ እሩፈንቲ አለውሀ መስጀደሳላምን ኑ በጋራ እንገንባ! 🌷 We wish you a delightful experience during your presence here. ❤️

አሏሁ አክበር አሏህ ዱኒያ አኼራሽን ያሳምርልሽ የጀነት መግቢያ ሰበብ ያድርግልሽ

Greetings, esteemed Lisa Franco! 👋🏻 Welcome to በሰሜን ወሎ ዞን በሀራ ከተማ አስተዳር በ 04 ቀበሌ ላስቴ ገራዶ እሩፈንቲ አለውሀ መስጀደሳላምን ኑ በጋራ እንገንባ! 🌷 We wish you a delightful experience during your presence here. ❤️

ማሻ አሏህ ጀዛኪላሁ ኸይረን ዱኒያ አኼራሽን አሏህ ያሳምርልሽ ኡኽታ

ወአለይኩሙሰላሙ ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ አህለን አለን አብሽሩ ጠፍታችኋል ሌሽ !!!!!!!!!!!!!!

አስደሳች ኸበር ለሸሪዓዊ ዕውቀት ፈላጊያን በሙሉ السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ውድ እና የተከበራችሁ በወራቤ ከተማ እና አካባቢዋ ለምትገኙ ሰለፍዬች በሙሉ። የፊታችን ዕሮብ በቀን 20/01/2019 ዓ.ል የሚጀምር  ለአንድ ሳምንት የሚቆይ ልዩ የሆነ የኮርስ ፕሮግራም መኖሩን ስናበስራችሁ በታላቅ ደስታ ነው። ለኮርሱ የተመረጠው ሪሳላ :— خمسون نصيحة لطلاب العلم والوقاية من الوقوع في الفتن والبدع وتجنب تمزيق الصف السلفي. للشيخ الدكتور حسين بن محمد السلطي حفظه الله (በፊትና ላለመውደቅና የሠለፊዮችን አንድነት (ሰፍ) ከመበጣጠስ ለመጠበቅ የሚጠቅሙ አምሳ ምክሮች ለዲን ተማሪዎች!!) በሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አስ-ሲልጢ (ሀፊዘሁላህ) ኮርሱን ሰጪ:ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ ሰአት ከ10:00 እስከ መግሪብ አድራሻ ወራቤ ከተማ መድረሰቱል ሐጢባ ለወንዶች:+251911627259 ለሴቶች: +251947276008  ለወንዶችም ለሴቶችም በቂ ቦታ ተዘጋጅቷል። https://t.me/ibnbaz1212