በሰሜን ወሎ ዞን በሀራ ከተማ አስተዳር በ 04 ቀበሌ ላስቴ ገራዶ እሩፈንቲ አለውሀ መስጀደሳላምን ኑ በጋራ እንገንባ
前往频道在 Telegram
⛔️*የሩፈንቲ የመስጂድ ግንባታ አካውንት ተጠሪዎች ስም ✅ጀማል መኮነን ✅ ያሲን ሞላ 🔰*የአካውንት ቁጥር* ንግድ ባንክ፦ 1000791581196 አቢሲኒያ ባንክ፦276 76 75 77 አዋሽ ባንክ፦014251751074700 ⚠️ማሳሰቢያ፦ ስታስገቡ የሁለታቸው ስም መኖሩን አረጋግጡ።👋https://t.me/+5_PpGUG5J-43YTA0
显示更多未指定国家未指定类别
1 711
订阅者
无数据24 小时
无数据7 天
无数据30 天
帖子存档
ካሁን ቡሃላ ግን ፍትህ ለኛ ያ አባ ቀመር
ማሻአሏህ ስታወጡ ያደራችሁ አሏህ በጀነት ቤትን ይገንባላችሁ
ሌሎቻችሁም ገቢ ለማድረግ ለመነየት እንነሳሳ
ይሰማል ??????
🔴ተጀመረ
🔴🔴ተጀመረ
🔴🔴🔴ተጀመረ
በኡስታዝ ኑራድስ አቡ አብዱረህማን
👆👆👆👆👆
https://t.me/yerufentiselefyochi
https://t.me/yerufentiselefyochi
ሀሀሀ አይደል ለኔ ያው እስከ አገት ነው የሚሆነው ብየ ነው
Greetings, esteemed Seid Getahun ! 👋🏻
Welcome to በሰሜን ወሎ ዞን በሀራ ከተማ አስተዳር በ 04 ቀበሌ ላስቴ ገራዶ እሩፈንቲ አለውሀ መስጀደሳላምን ኑ በጋራ እንገንባ! 🌷
We wish you a delightful experience during your presence here. ❤️
አሏሁ አክበር አሏህ ዱኒያ አኼራሽን ያሳምርልሽ የጀነት መግቢያ ሰበብ ያድርግልሽ
Greetings, esteemed Lisa Franco! 👋🏻
Welcome to በሰሜን ወሎ ዞን በሀራ ከተማ አስተዳር በ 04 ቀበሌ ላስቴ ገራዶ እሩፈንቲ አለውሀ መስጀደሳላምን ኑ በጋራ እንገንባ! 🌷
We wish you a delightful experience during your presence here. ❤️
አሏሁ አክበር አሏህ ባወጣሺ ይተካሻ
ማሻ አሏህ
ጀዛኪላሁ ኸይረን ዱኒያ አኼራሽን አሏህ ያሳምርልሽ ኡኽታ
ወአለይኩሙሰላሙ ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ
አህለን አለን አብሽሩ
ጠፍታችኋል ሌሽ !!!!!!!!!!!!!!
ጀምረውስኪ አቦ የሚከተል አሏህ ባሪያ ሞልቶታል
Repost from የወራቤ ሰለፊዮች መገናኛ
አስደሳች ኸበር
ለሸሪዓዊ ዕውቀት ፈላጊያን በሙሉ
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ውድ እና የተከበራችሁ በወራቤ ከተማ እና አካባቢዋ ለምትገኙ ሰለፍዬች በሙሉ።
የፊታችን ዕሮብ በቀን 20/01/2019 ዓ.ል የሚጀምር ለአንድ ሳምንት የሚቆይ ልዩ የሆነ የኮርስ ፕሮግራም መኖሩን ስናበስራችሁ በታላቅ ደስታ ነው።
ለኮርሱ የተመረጠው ሪሳላ :—
خمسون نصيحة لطلاب العلم والوقاية من الوقوع في الفتن والبدع وتجنب تمزيق الصف السلفي.
للشيخ الدكتور حسين بن محمد السلطي حفظه الله
(በፊትና ላለመውደቅና የሠለፊዮችን አንድነት (ሰፍ) ከመበጣጠስ ለመጠበቅ የሚጠቅሙ አምሳ ምክሮች ለዲን ተማሪዎች!!)
በሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አስ-ሲልጢ (ሀፊዘሁላህ)
ኮርሱን ሰጪ:ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ
ሰአት ከ10:00 እስከ መግሪብ
አድራሻ ወራቤ ከተማ መድረሰቱል ሐጢባ
ለወንዶች:+251911627259
ለሴቶች: +251947276008
ለወንዶችም ለሴቶችም በቂ ቦታ ተዘጋጅቷል።
https://t.me/ibnbaz1212
