NLS - 2026
Закрытый канал
ብሔራዊ የመሪዎች ጉባኤ (National Leadership Summit - NLS) በኢቫሱ በየዓመቱ የሚዘጋጅ ሀገር አቀፍ የተማሪ መሪዎች ጉባኤ ነው። ይህ የቴሌግራም ቻናል ለፕሮግራሙ ተሳታፊዎች አስፈላጊ የሆኑ መረጃዎችን የምንለዋወጥበት ይሆናል።
БольшеСтрана не указанаКатегория не указана
909
Подписчики
Нет данных24 часа
-37 дней
-430 дней
Архив постов
909
በ10 ደቃቃ ውስጥ ማለትም (10:55) ያልተሰባሰበ ቡድን TOP 10 ውስጥ ቢገባ እንኳ እንዲያቀርብ አንፈቅድም። ምክኒያቱም አሁን ካልተዘጋጃችሁ የምታቀርቡት ነገር አለ ብለን አናምንም። ስለዚህ ለቀጣዩ ቡድን እድሉን የምንሰጥ ይሆናል።
909
WOLAITA SODO Amanuel Girma 0988445890
Acc..1000077685123
1000 BIRR
HAWSSA ...Biruktawit Alena 0955311778
Acc..1000335108087
800 BIRR
Lemehed yemtfelgu benezi selk kuter eydewlachu temezgebu
909
ሀዋሳ እና ሻሼሜነ ተኋዦች ያለው ቦታ በጣም ውስን ስለሆነ ቴለግራም ላይ በተቀመጠው ስልክ እየደወላችሁ እንድትመዘገብ እና ከምሳ በኋላ ልክ 9:30 ተንስ ተብሉ ጋር በመገኘት ብር እንድትከፍሉ በአክብሮት እንጠይቃለን።
909
Shalom Yabe
የመፅሐፍ ብር ያላስገባችው ተማሪዎች ከስር ባለው አካውንት እንድታስገቡ ይሁን።
A (1000359222517) ዘላለም
B (1000310803743) መስቀሉ
909
አላማው EvaSUE Tiktok 40K እና YouTube 22K ማስገባት ነው ይህን በማድረግ እድለኛ ይሁኑ ። በዚህም ተሳታፍዎች ከራሳቸው አልፈው የዚህ ያለሉትን ሰዎች እራሱ ኦንድያደርጉ በማድረግ የእጣ ቁጥራቸውን ከፍ ማድረግ ይችላሉ። ብዙ ባስደረጉ መጠን ሽልማሁ ወደ እነሱ እየቀረበ ይመጣል ። እድሉ ለደረሳቸው 2 ሰዎች ሽልማት ይኖረናል 🙏
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSe-q6-Tvv7MuotUrkR--OwIDiCb7Vl-qQx5X2igN47nplIsMQ/viewform?usp=sharing&ouid=115447669310936710978
909
Group 6
እስከዛሬ የተማራችሁትን ትምህርት ለማስታወስ እንዲሆናችሁ 10 quiz ጥያቄዎችን አዘጋጅተናል።
ይህን ጥያቄ ቀድሞ 10/10 የመለሱ 5 ሰዎች እዚያው የ50 ብር ካርድ ቁጥር ያገኛሉ።
Game Rules
1. ለtext error መጠንቀቅ መልሱ ልክ እንዳልሆነ ስለሚቆጥር
2. Emoji game... የ emojiውን sequence በማየት የተጠቀሰው ሰው ማን እንደሆነ ማወቅ ነው
3. Reward የሚያገኙት 10/10 ያመጡ 5 ሰዎች ብቻ ናቸው።
4. የመጀመሪያው ዙር ካልተሳካ እንደገና መጫወት ይቻላል።
https://evasu.vercel.app
909
Repost from N/a
https://nls.kalebdinberu.dev/gallery.html
Sharing Our Moments
This website is developed as a space to share and preserve the moments, memories, and experiences of our community by Group 10!
Have a photo or video you'd like to share? You can contribute your own images and videos through the discussion group and help us build a collection of our shared moments.
Every moment is worth remembering.
ስለመንግስቱ ተስፋ ያላችሁን የትኛውንም content share ማድረግ ይቻላል! Share ለማድረግ https://t.me/thewallofkaleb በዚህ telegram channel discussion group ውስጥ share አድርጉን።
ፅሁፎች ተጠናቀው ወደ አመሻሽ ይለቀቃሉ!
እግዚአብሔር ይባርካችሁ!
Curtsy of Group 10!
909
ሀዋሳ እና ሻሸመኔ የምትሄዱ ተማሪዎች ቅዳሜ ማለዳ የሚወጣ መክና እያስተባበርን ስለሆኔ እስከ ነገ 2:00 ሰዓት ከስር በተቀመጡ ስልኮች ስማችሁንና ስልክ ቁጥራችሁን በText እንድትልኩ እናሳስባለን።
0936629065
0949872544
0957610974
የትራንስፖርት ዋጋ
ሻሼሜነ =800 ብር
ሀዋሳ =850 ብር ነው።
909
የነገ ምግብ አስናጋጆ
Breakfast-
Lunch- 52,54,54,55,56,57
Diner- 58,59,60,61,62,63
ናችሁ።
======================
#Hope_Of_The_Kingdom
#የመንግስቱ_ተስፋ
#NLS_2026
