ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك 👈

NLS - 2026

NLS - 2026

قناة بسيطة

ብሔራዊ የመሪዎች ጉባኤ (National Leadership Summit - NLS) በኢቫሱ በየዓመቱ የሚዘጋጅ ሀገር አቀፍ የተማሪ መሪዎች ጉባኤ ነው። ይህ የቴሌግራም ቻናል ለፕሮግራሙ ተሳታፊዎች አስፈላጊ የሆኑ መረጃዎችን የምንለዋወጥበት ይሆናል።

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
909
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-37 أيام
-430 أيام
أرشيف المشاركات
በ10 ደቃቃ ውስጥ ማለትም (10:55) ያልተሰባሰበ ቡድን TOP 10 ውስጥ ቢገባ እንኳ እንዲያቀርብ አንፈቅድም። ምክኒያቱም አሁን ካልተዘጋጃችሁ የምታቀርቡት ነገር አለ ብለን አናምንም። ስለዚህ ለቀጣዩ ቡድን እድሉን የምንሰጥ ይሆናል።

WOLAITA SODO   Amanuel Girma 0988445890 Acc..1000077685123 1000 BIRR HAWSSA ...Biruktawit Alena 0955311778 Acc..1000335108087 800 BIRR Lemehed yemtfelgu benezi selk kuter eydewlachu temezgebu

ከ10:30 በኋላ ከቡድኑ ውጪ በተገኘ ተማሪ 1 ነጥብ ይቀጣል። ዳይ ሁላችሁም ወደ ቡድን ስራ🏃‍♂️🏃‍♂️🏃‍♂️🏃‍♂️

ሀዋሳ እና ሻሼሜነ ተኋዦች ያለው ቦታ በጣም ውስን ስለሆነ ቴለግራም ላይ በተቀመጠው ስልክ እየደወላችሁ እንድትመዘገብ እና ከምሳ በኋላ ልክ 9:30 ተንስ ተብሉ ጋር በመገኘት ብር እንድትከፍሉ በአክብሮት እንጠይቃለን።

የተወደዳችሁ የጠፉባችሁን እቃዎች አዳራሽ መጥታችሁ check አድርጉና ውሰዱ። ተባረኩ!

Shalom Yabe የመፅሐፍ ብር ያላስገባችው ተማሪዎች ከስር ባለው አካውንት እንድታስገቡ ይሁን። A (1000359222517) ዘላለም B (1000310803743) መስቀሉ

አላማው EvaSUE Tiktok 40K እና YouTube 22K ማስገባት ነው ይህን በማድረግ እድለኛ ይሁኑ ። በዚህም ተሳታፍዎች ከራሳቸው አልፈው የዚህ ያለሉትን ሰዎች እራሱ ኦንድያደርጉ በማድረግ የእጣ ቁጥራቸውን ከፍ ማድረግ ይችላሉ። ብዙ ባስደረጉ መጠን ሽልማሁ ወደ እነሱ እየቀረበ ይመጣል ። እድሉ ለደረሳቸው 2 ሰዎች ሽልማት ይኖረናል 🙏 https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSe-q6-Tvv7MuotUrkR--OwIDiCb7Vl-qQx5X2igN47nplIsMQ/viewform?usp=sharing&ouid=115447669310936710978

በ Group 2 ፎቶ የተነሳችሁ ሰዎች በዚህ link እየገባችሁ ማግኘት ትችላላችሁ https://t.me/nlsphoto
በ Group 2 ፎቶ የተነሳችሁ ሰዎች በዚህ link እየገባችሁ ማግኘት ትችላላችሁ https://t.me/nlsphoto

በ Group 2 ፎቶ የተነሳችሁ ሰዎች በዚህ link እየገባችሁ ማግኘት ትችላላችሁ
በ Group 2 ፎቶ የተነሳችሁ ሰዎች በዚህ link እየገባችሁ ማግኘት ትችላላችሁ

በ Group 2 ፎቶ የተነሳችሁ ሰዎች በዚህ link እየገባችሁ ማግኘት ትችላላችሁ https://t.me/nlsphoto

በ Group 2 ፎቶ የተነሳችሁ ሰዎች በዚህ link እየገባችሁ ማግኘት ትችላላችሁ
በ Group 2 ፎቶ የተነሳችሁ ሰዎች በዚህ link እየገባችሁ ማግኘት ትችላላችሁ

Group 6 እስከዛሬ የተማራችሁትን ትምህርት ለማስታወስ እንዲሆናችሁ 10 quiz ጥያቄዎችን አዘጋጅተናል። ይህን ጥያቄ ቀድሞ 10/10 የመለሱ 5 ሰዎች እዚያው የ50 ብር ካርድ ቁጥር ያገኛሉ። Game Rules 1. ለtext error መጠንቀቅ መልሱ ልክ እንዳልሆነ ስለሚቆጥር 2. Emoji game... የ emojiውን sequence በማየት የተጠቀሰው ሰው ማን እንደሆነ ማወቅ ነው 3. Reward የሚያገኙት 10/10 ያመጡ 5 ሰዎች ብቻ ናቸው። 4. የመጀመሪያው ዙር ካልተሳካ እንደገና መጫወት ይቻላል። https://evasu.vercel.app

Repost from N/a
https://nls.kalebdinberu.dev/gallery.html Sharing Our Moments This website is developed as a space to share and preserve the moments, memories, and experiences of our community by Group 10! Have a photo or video you'd like to share? You can contribute your own images and videos through the discussion group and help us build a collection of our shared moments. Every moment is worth remembering. ስለመንግስቱ ተስፋ ያላችሁን የትኛውንም content share ማድረግ ይቻላል! Share ለማድረግ https://t.me/thewallofkaleb በዚህ telegram channel discussion group ውስጥ share አድርጉን። ፅሁፎች ተጠናቀው ወደ አመሻሽ ይለቀቃሉ! እግዚአብሔር ይባርካችሁ! Curtsy of Group 10!

+3
EvaSUE Bible Study 2015.pdf8.49 KB

በ Group 2 ፎቶ የተነሳችሁ ሰዎች በዚህ link እየገባችሁ ማግኘት ትችላላችሁ
በ Group 2 ፎቶ የተነሳችሁ ሰዎች በዚህ link እየገባችሁ ማግኘት ትችላላችሁ

+1
How to Study your Bible by Kay Arthur (z-lib.org).epub.pdf1.57 MB

ሀዋሳ እና ሻሸመኔ የምትሄዱ ተማሪዎች ቅዳሜ ማለዳ የሚወጣ መክና እያስተባበርን ስለሆኔ እስከ ነገ 2:00 ሰዓት ከስር በተቀመጡ ስልኮች ስማችሁንና ስልክ ቁጥራችሁን በText እንድትልኩ እናሳስባለን። 0936629065 0949872544 0957610974 የትራንስፖርት ዋጋ ሻሼሜነ =800 ብር ሀዋሳ =850 ብር ነው።

የነገ ምግብ አስናጋጆ Breakfast- Lunch- 52,54,54,55,56,57 Diner- 58,59,60,61,62,63 ናችሁ። ====================== #Hope_Of_The_Kingdom #የመንግስቱ_ተስፋ #NLS_2026