ru
Feedback
➤ደዕዋ ሰለፍያ [ከባቦ ሰማይ ስር]➤

➤ደዕዋ ሰለፍያ [ከባቦ ሰማይ ስር]➤

Открыть в Telegram

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 1 የዚህ ቻናል አላመው ተውሂድን ተደራሽ ለማድረግ ነው 2 በዉጭም ባሀገር ውስጥም ላሉ ወንድም እና እህቶችን ቂርአት ለማስተላለፍ ነው 3 እንድሁም የተለያዩ ፋኢዳወች የሚለቅቅበት ይሆናል ቻናሉን ሼር በማድረግ በመቀላቀል የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ የቻናሉ ሊንክ https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO

Больше
Страна не указанаКатегория не указана
944
Подписчики
+1624 часа
+2697 дней
+54230 дней
Архив постов
ሸበካው ከኔብቻነው

👉ኡስታዝ ገብቷል 👌حلية طالب العلم📚 📖ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም ተጀምሯል ➻ተ            ➻ጀ         ➻ ም               ➻ ሯ                     ➻ል 🍃ግቡ     🍃ግቡ        🍃  ግቡ 🔺 https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO?livestream=ba0340e774f03b291

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته أيـهــــا الإخـــوة ولأخـــوات كيف حالكم ياإخـــواني لاعلم بلا مراجعة   إذًا تـــعـــــــالــــوووووووا إلى المراجعة እውቀት ያለ ሙራጀአ ከንቱ ነው ሀቢቢ ወጥር ሞጥል ኑ እስኪ ሙራጂአ  እናድርግ ሰአት እስከሚደርስ የሒልያ ደረሶች

sticker.webp0.08 KB

💥💥🔻💥💥🔻💥💥🔻💥💥 👌 የጁምዓ ኹጥባ ወረባቦ ጎሀ የሰለፍዩች መስጅድ 💥 / خطبة الجمعة، مع ترجمة الأمهرية 💥💥 ይደመጥ 💥💥ይደመጥ 💥🎤 በኡስታዝ አቡ ሹሩቅ ኢማም ጎሀ (ሀፊዘሁላህ) 🎤 للأستاذ أبي شروق إمام غوها (حفظه الله) 💥🔻አላህን መፍራትና ሱናን መከተል፡ የህይወታችን መመሪያ ቁርአንና የነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) ሱና ሊሆን ይገባል። አላህን በእውነተኛ ፍርሃት እሱን በመታዘዝ ልናመልከው ይገባል። 💥🔻ከቢድዓ (ፈጠራ) መጠበቅ፡ በሃይማኖት ውስጥ ያልነበሩ አዳዲስ ነገሮችን ከመፍጠርና ከመከተል መጠበቅ ያስፈልጋል። 💥🔻የመውሊድ በዓል አከባበር፡ የመውሊድ በዓልን ማክበር በነቢዩ (ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም)፣ በኸሊፋዎቹ (አቡበክር፣ ኡመር፣ ኡስማን፣ አሊ) እና በታቢዒዮች ዘመን ያልነበረና ያልተሰራ በመሆኑ ልንተወው ይገባል። 💥🔻እውነት የሚለካው በደሊል (ማስረጃ) እንጂ በህዝብ ብዛት አይደለም፡ አብዛኛው ሰው ስለሰራው ብቻ አንድ ነገር ትክክል ሊሆን አይችልም። እውነተኛው መንገድ ከቁርአንና ከሀዲስ ማስረጃ ያለው ብቻ ነው። 💥🔻የነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) እውነተኛ ውደታ፡ ነቢዩን መውደድ የሚገለጸው በእንጉርጉሮና በከበሮ ሳይሆን፤ የእሳቸውን ሱና በመከተል፣ ሶላትን በመስገድ፣ ሰደቃ በመስጠት፣ ከውሸትና ከበደል በመራቅ እንዲሁም ወላጆችን በማክበር ነው። 💥🔻ሃይማኖታችን ሙሉ ነው፡ አላህ ሃይማኖታችንን ሞልቶልናል። በሃይማኖት ላይ አዲስ ነገር መጨመር አያስፈልግም፤ አዲስ ነገር መፍጠርም አላህ የላከውን መልእክት እንዳልተፈጸመ አድርጎ የመቁጠር ያህል ነው። የመሳሰሉ ነጥቦች ተዳሰውበታል https://t.me/dewaselefiyaGOHA https://t.me/Abusurkyemamegoha

أيها الإخوة وين أنتم مراجيع مافي

አዩሀል ኢክዋ

ኧረ ያጀመአ መቸ ነው ሙራጂአ የምናረገው

አሰላሙ አለይኩም

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته      👌  ውድ የተከበራችሁ ወንድሞችና እህቶች በአገር ውስጥም ሆነ ውጭ ሀገር ያላችሁ ሙስሊሞች በሙሉ:- 🔺ዛሬ  ዕለተ ጁምዓ ከቀኑ  10:00 ጅምሮ የደዕዋ ፕሮግራም   በውዱ ኡስታዛችን አቡ ሀኒዓና ሌሎች ወንድሞች ስላለ 🔺በሰዓቱ  በአካል መገኘት የምትችሉ በአካል በውዷ መድረሳችን   በአካል 🔺ሙሀዷራውን ቀጥታ ስርጭት ለመከታተል 🔺ቀጣዩን ሊንክ ጠቅ ጠቅ በማድረግ እንከታተል👇 🔺https://t.me/werebaboBistima_SelefyochChannel       

🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلَّوْا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 اللهم صل على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم وبارك على محمد وعلى آل محمد كما باركت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد 💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥 اللهم صل على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم وبارك على محمد وعلى آل محمد كما باركت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد 💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥 اللهم صل على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم وبارك على محمد وعلى آل محمد كما باركت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد 💥ጁምዓ ከአላህ ዘንድ ከቀናት ሁሉ የተከበረች፣ የዕለታት አለቃ እና የኡማው ልዩ በዓል ናት። 💥 በዚህ የተባረከ ቀን በነቢዩ ሙሐመድ (ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) ላይ ሰላወትን ማብዛት ከጌታችን ዘንድ እጥፍ ድርብ ምንዳና የውዴታ ማግኛ ነው። 💥ሱረቱል ከህፍን መቅራት፣ ገላን በመታጠብ እና ጥሩ መዓዛ በመቀባት ወደ መስጂድ ወይም የመልካም ስራ ስፍራ መቅደም የዕለቱ ውብ መገለጫዎች ናቸው። 💥አላህ ሶላታችንና ዱአችንን ይቀበለን🤲 https://t.me/dewaselefiyaGOHA https://t.me/dewaselefiyaGOHA

🔊 ሽርክያት የሌለበት መውሊድ ይቻላልን? ለሚለው ጥያቄ 🎤በተወዳጁ ሸይኽ አቡ ኒብራስ (حفظه الله) ⚡ከአመታቶች በፊት የተሰጥ እጅግ በጣም ጠቃሚና በሁሉም ሙስሊም መደመጥ ያለበት መውሊድን በተመለከተ የታላቁ ኢማም ኢብኑ #ዑሰይሚን ገለፃ እንደ ማጣቀሻ በመጠቀም የተብራራበት የማያዳግም ምላሽ من دل على خير فله مثل أجر فاعله ያልነቁ ሰወች ይነቁ ዘንድ ሼር በማድረግ የበኩለዎን ድርሻ ይወጡ 👉 t.me/AbuNibrase_and_Namuse