➤ደዕዋ ሰለፍያ [ከባቦ ሰማይ ስር]➤
Открыть в Telegram
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 1 የዚህ ቻናል አላመው ተውሂድን ተደራሽ ለማድረግ ነው 2 በዉጭም ባሀገር ውስጥም ላሉ ወንድም እና እህቶችን ቂርአት ለማስተላለፍ ነው 3 እንድሁም የተለያዩ ፋኢዳወች የሚለቅቅበት ይሆናል ቻናሉን ሼር በማድረግ በመቀላቀል የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ የቻናሉ ሊንክ https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO
БольшеСтрана не указанаКатегория не указана
925
Подписчики
+1124 часа
+2517 дней
+52630 дней
Архив постов
Repost from ➤ደዕዋ ሰለፍያ [ከባቦ ሰማይ ስር]➤
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
أيها الإخوة صباح الخير
ኑ እስኪ በአሏህ ቃል ቀናችንን እንጀምረው ፏ ብለን እንድንውል
ሸባቡ ሁላ
ና በአላህ ቃል ቀንህን ፍክት አድርግ
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
⭕ ከቃላት ባሻገር በተግባር የተገለጠ የሸይኻችን ሶብር
📮 ሸይኽ አቡ ኒብራስ (حفظه الله) ከአመታቶች በፊት እናቱ ቀብር ላይ ሀዘኑንና ለቀሶውን ዋጥ አድርጎ ተመልከቱ በዚህ መልክ ህዝብን እንዴት #በተውሂድ አደራ ሲልና ምክር ሲሰጥ እንደነበር
👂ሸይኻችን ስለ ሶብር ሲያቀራና እና ሲመክር ያልኖረውን ያላለፈበትን እንዳይመስላችሁ
👉 t.me/AbuNibrase_and_Namuse
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
የእሁድ ፕሮግራማችን
በጣም የምንወደዉና የምንሳሳለት በኡስታዛችን አቡ አመቲላህ ነስሩድን ከማል ተጀምሯል ።
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
👌ቲክቶክ ይቅር አብረን እናምሽ👌
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
🔺السلام عليكم ورحمةالله وبركاته🔺
👌ውድና የተከበራችሁ በአለም ላይ ያላችሁ አባትና እናቶች ወንድምና እህቶች ዛሬ እሁድ ከምሽቱ 3:00 ጀምረን ታላቅ እና ለየት ያለ ፕሮግራም አለና በታላቅ ደስታ ልናበስራችሁ እንወዳለን ....‼️
👌ፕሮግራሙን የሚያቀርቡልን ኡስታዞች በወንድሞቻችሁ ፕሮግራም መሪነት
🔺በታላቁ ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ ከሳኡድ አረቢያ ከጃሚአቱ አራጅሂ
🔺በታላቁ ኡስታዛችን አቡ አመቲላህ ነስረድን ከማል ከውዷ ከተማ ከሰለፍዮች መፍለቂያ ደሴ
🔺በውዱ ኡስታዛችን አቡ አምረሏህ ከላላ
🔺በውዱ ኡስታዛችን አቡ ሷሊህ ገነቴ
🔴እናም ሌሎችም ኡስታዞች የሚሳተፉበትና የተለያዩ ግጥሞች የሚነበቡበት በወንድሞች ቲላዋም የምንጋበዝበት እና የተለያዩ ነሲሃዎችን የምንሰማም ይሆና‼️
🔴👉በተለይ የአህባሾች መጨፈሪያ መውሊድ የሆነው ድባቅ የሚመታበት ነውና ሰለፍዮች በሙሉ ለወዳጅ ዘመዶቻችሁ ሊንኩን ሸር በማረግ እንተጋገዝ በማለት እናሳስባችኋለን ...
ፕሮግራሙ የሚካሄደው በtelegram ጦሳ ማዶ እና በimo ጦሳ ማዶ የሚደረግ ይሆናል...❓
ማሳሰቢያ
👌🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
👌አንድ ሰለፍይ ወንድምም ሆነ እህት ፕሮግራም ዘግቱ በየግሩፑ መቀመጥ ፈፅሞ አይቻልም ሂዝብዮችን በጋራ እንዋጋ እናንተንም ይመለከታችኋል...➤
❓ፕሮፋይሉን ሴቶቹም ወንዶቹም ልበሱና አስተዋውቁት በሁሉም ሶሻል ሚድያ ይነሸር በፍጥነት ሰአት እየደረሰ ስለሆነ..
🔺የጦሳን የጦሳነትን ሊንክ አስተዋውቋት❓
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
