es
Feedback
➤ደዕዋ ሰለፍያ [ከባቦ ሰማይ ስር]➤

➤ደዕዋ ሰለፍያ [ከባቦ ሰማይ ስር]➤

Ir al canal en Telegram

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 1 የዚህ ቻናል አላመው ተውሂድን ተደራሽ ለማድረግ ነው 2 በዉጭም ባሀገር ውስጥም ላሉ ወንድም እና እህቶችን ቂርአት ለማስተላለፍ ነው 3 እንድሁም የተለያዩ ፋኢዳወች የሚለቅቅበት ይሆናል ቻናሉን ሼር በማድረግ በመቀላቀል የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ የቻናሉ ሊንክ https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO

Mostrar más
El país no está especificadoLa categoría no está especificada
925
Suscriptores
+1124 horas
+2517 días
+52630 días
Archivo de publicaciones
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته أيها الإخوة صباح الخير ኑ እስኪ በአሏህ ቃል ቀናችንን እንጀምረው ፏ ብለን እንድንውል ሸባቡ ሁላ ና በአላህ ቃል ቀንህን ፍክት አድርግ
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته أيها الإخوة صباح الخير  ኑ እስኪ በአሏህ ቃል ቀናችንን እንጀምረው ፏ ብለን እንድንውል  ሸባቡ ሁላ ና በአላህ ቃል ቀንህን ፍክት አድርግ

⭕ ከቃላት ባሻገር በተግባር የተገለጠ የሸይኻችን ሶብር 📮 ሸይኽ አቡ ኒብራስ (حفظه الله) ከአመታቶች በፊት እናቱ ቀብር ላይ ሀዘኑንና ለቀሶውን ዋጥ አድርጎ ተመልከቱ በዚህ መልክ ህዝብን እንዴት #በተውሂድ አደራ ሲልና ምክር ሲሰጥ እንደነበር 👂ሸይኻችን ስለ ሶብር ሲያቀራና እና ሲመክር ያልኖረውን ያላለፈበትን እንዳይመስላችሁ 👉 t.me/AbuNibrase_and_Namuse

ሸበካው ነው ክፈቱት

👌👌👌👌👌👌👌👌 ጀምረናል ደረሶች ኑኑኑ

ኑኑኑኑኑኑኑኑኑነኑኑኑኑኑኑ

تا ألووو يا شباب

ክፈቱታ ሀባይብ

ሙራጂአ ናርግ ኑ

የእሁድ ፕሮግራማችን በጣም የምንወደዉና የምንሳሳለት በኡስታዛችን አቡ አመቲላህ ነስሩድን ከማል ተጀምሯል ።
የእሁድ ፕሮግራማችን በጣም የምንወደዉና የምንሳሳለት በኡስታዛችን  አቡ አመቲላህ ነስሩድን ከማል ተጀምሯል ።

👌ቲክቶክ ይቅር አብረን እናምሽ👌 🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺 🔺السلام عليكم ورحمةالله وبركاته🔺 👌ውድና የተከበራችሁ በአለም ላይ ያላችሁ አባትና እናቶች ወንድምና እህቶ
👌ቲክቶክ ይቅር አብረን እናምሽ👌 🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺 🔺السلام عليكم ورحمةالله وبركاته🔺 👌ውድና የተከበራችሁ በአለም ላይ ያላችሁ አባትና እናቶች ወንድምና እህቶች ዛሬ እሁድ ከምሽቱ 3:00 ጀምረን ታላቅ እና ለየት ያለ ፕሮግራም አለና በታላቅ ደስታ ልናበስራችሁ እንወዳለን ....‼️ 👌ፕሮግራሙን የሚያቀርቡልን ኡስታዞች በወንድሞቻችሁ ፕሮግራም መሪነት 🔺በታላቁ ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ ከሳኡድ አረቢያ ከጃሚአቱ አራጅሂ 🔺በታላቁ ኡስታዛችን አቡ አመቲላህ ነስረድን ከማል ከውዷ ከተማ ከሰለፍዮች መፍለቂያ ደሴ 🔺በውዱ ኡስታዛችን አቡ አምረሏህ ከላላ 🔺በውዱ ኡስታዛችን አቡ ሷሊህ ገነቴ 🔴እናም ሌሎችም ኡስታዞች የሚሳተፉበትና የተለያዩ ግጥሞች የሚነበቡበት በወንድሞች ቲላዋም የምንጋበዝበት እና የተለያዩ ነሲሃዎችን የምንሰማም ይሆና‼️ 🔴👉በተለይ የአህባሾች መጨፈሪያ መውሊድ የሆነው ድባቅ የሚመታበት ነውና ሰለፍዮች በሙሉ ለወዳጅ ዘመዶቻችሁ ሊንኩን ሸር በማረግ እንተጋገዝ በማለት እናሳስባችኋለን ... ፕሮግራሙ የሚካሄደው በtelegram ጦሳ ማዶ እና በimo ጦሳ ማዶ የሚደረግ ይሆናል...❓ ማሳሰቢያ 👌🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺 👌አንድ ሰለፍይ ወንድምም ሆነ እህት ፕሮግራም ዘግቱ በየግሩፑ መቀመጥ ፈፅሞ አይቻልም ሂዝብዮችን በጋራ እንዋጋ እናንተንም ይመለከታችኋል...➤ ❓ፕሮፋይሉን ሴቶቹም ወንዶቹም ልበሱና አስተዋውቁት በሁሉም ሶሻል ሚድያ ይነሸር በፍጥነት ሰአት እየደረሰ ስለሆነ.. 🔺የጦሳን የጦሳነትን ሊንክ አስተዋውቋት❓ https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse