ru
Feedback
𝐔𝐀𝐓 𝐄𝐗𝐀𝐌 𝐏𝐫𝐞𝐩✨

𝐔𝐀𝐓 𝐄𝐗𝐀𝐌 𝐏𝐫𝐞𝐩✨

Открыть в Telegram

Undergraduate Admission Test💫

Больше
Страна не указанаКатегория не указана
738
Подписчики
-324 часа
+247 дней
+3930 дней
Архив постов
Self sponsorship ያሰባችሁ የላችሁም?

🔥 ከፍተኛ ክፍያ የሚያስከፍሉ 3 departments እነማን ናቸው? 1ኛ Medicine and Dental medicine 👨‍⚕️👩‍⚕️ 👉  ይህንን ዘርፍ ለመማር በ 1ECTS  ወደ 2308birr የሚያስከፍል ሲሆን በዓመት እስከ 144,000birr የሚጠጋ እንዲሁም በአጠቃላይ ትምህርቱን ለመጨረስ ዶርም እና ምግብን ሳይጨምር  990,000birr ያስከፍላል። 2ኛ Software Engineering, computer science 🧑‍💻 and architecture 📐 👉እነዚህን ዘርፎች ለመማር በ1 ECTS 1500birr የሚያስከፍሉ ሲሆን በአመት በትንሹ እስከ 90,000birr ድረስ ያስከፍላሉ። በአጠቃላይ እነዚህን ዘርፎች ተምሮ ለማጠናቀቅ እስከ 500,000birr ድረስ ይጠይቃል። 3ኛ Pharmacy 💊, veterinary medicine and other health science 🩹 👉እነዚህ ዘርፎች በ1 ECTS - 1,154birr የሚጠይቁ ሲሆን በአመት በአማካይ እስከ 69,000birr ድረስ ያስከፍላሉ። ለጓደኞቻችሁም አጋሯቸው። ልዩ Program🎉 @uatexamprep

This is the approximate tuition fee for self-sponsored students at Addis Ababa University. Tution Fee ማለት አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የሚሰጠ
This is the approximate tuition fee for self-sponsored students at Addis Ababa University. Tution Fee ማለት አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የሚሰጠውን ትምህርት ስለተከታተላችሁ ብቻ የምትከፍሉት ክፍያ ነው። ይሄ ክፍያ የዶርም፣ የምግብ፣ የመመዝገቢያ ወዘተ ክፍያዎችን አያጠቃልልም። ለጓደኞቻችሁም አጋሯቸው። ልዩ Program🎉 @uatexamprep

The Only Math Guide You’ll Ever Need for the UAT/SAT It covers the most basic concepts to the advanced ones, and everything in between. It is specifically designed for the SAT. It doesn't confuse you or kill your time with complex mathematical concepts that will never appear on Exams. React if you would like us to release the English UAT Guide❤️ Share for UAT Exam Takers ልዩ Program🎉 @uatexamprep

Video pause እያደረጋችሁ ቀድማችሁ በራሳችሁ እየሰራችሁ ቢሆን መልካም ነው።

🔴🇺‌🇦‌🇹‌ #Week_2 Day 1 💥Teaching method: Video lecturer🎞 💥Content: Word problem questions

ያልተመዘገባችሁ ልጆች ገና ዛሬ #Week_2 መጀመራችን ስለሆነ አልረፈደም። 🔵ለመመዝገብ ታች ያለውን Bot start በማለት ምዝገባ ወይም Registration ብላችሁ ፃፉ! Bot 👉 @UAT_TTSbot ልዩ Program🎉 @uatexamprep

#Week_1: Report 💥Mathematics #Day_1 by video and note #Day_2 by video and note English #Day_1 35 uat based questions #Day_2 50 uat based questions . . እንዲህ እያልን እስከ week 6 ስለምንጓዝ በconfidence UAT #ከ80 በላይ ታመጣላችሁ👏🥰🥰🥰👏👏🥳🥳

🔴ዛሬ በSchedulachn መሠረት 💥Week 2: #Day_1 Mathematics Class ይኖራችኋል። Class በቪዲዮ ስለሆን ከተማራችሁ በኋላ ጥያቄዎች የምትጠየቁ ይሆናል። ተደራሽነቱ: ➾UAT
🔴ዛሬ በSchedulachn መሠረት 💥Week 2: #Day_1 Mathematics Class ይኖራችኋል። Class በቪዲዮ ስለሆን ከተማራችሁ በኋላ ጥያቄዎች የምትጠየቁ ይሆናል። ተደራሽነቱ: ➾UAT Exam prep ለተመዘገቡ ተማርዎች 🔵ለመመዝገብ ታች ያለውን Bot start በማለት ምዝገባ ወይም Registration ብላችሁ ፃፉ! Bot 👉 @UAT_TTSbot ልዩ Program🎉 @uatexamprep

🔴Natural ተማሪዎችና Social ተማሪዎች UAT የማለፍ እኩል እድል ይኖራቸዋል?🤔 ከsocial ተማሪዎች ይልቅ ለnatural ተማሪዎች Competition ይበዛል። ስለዚህ Natural ተማሪዎች cut off point ይጨምራል። እንደሀገርም የተፈጥሮ ተማሪዎች ቁጥር በዛ ይላል🤷‍♂🥳 🔴ለመቀላቀል ታች ያለውን Bot start በማለት ምዝገባ ወይም Registration ብላችሁ ፃፉ! Bot 👉 @UAT_TTSbot ልዩ Program🎉 @uatexamprep

🔴🇺‌🇦‌🇹‌ 💥Undergraduate admission test related Exam Amount: 50 Total time: 90minutes 💥Exam Contents: Quantitative(math)
🔴🇺‌🇦‌🇹‌ 💥Undergraduate admission test related Exam Amount: 50 Total time: 90minutes 💥Exam Contents: Quantitative(math) part,  logical resoning and reading compression. 💥To whom? ✴UAT EXAM PREP REGISTERED STUDENTS ለመመዝገብ @UAT_TTSbot

🔴UAT EXAM PREP ምዝገባው እንደቀጠለ ነው። ለመመዝገብ @UAT_TTSbot

💡መልካም የእረፍት ቀን🔥

#ቅዳሜ የአእምሮ እረፍት እና የፀጥታ ስኬት ቀን ነው! አካልህን እያደስክ ለህልምህ ጥቂት ሰዓታትን ስጥ። የዛሬዋ ትጋትህ የነገውን ሳምንት ብሩህ ታደርገዋለች! ☀️✨ መልካም ቀን🙏

🔴ፍላጎታችሁ ለየትኛው ነው? 1.SIT (Shaggar Institute of Technology)🔥 2.Adiss Ababa University❤️ 3.AASTU የአአ🥰 4.SPHMMC (paul hospital)👏 5.ASTU የአዳማ👍 https://t.me/uatexamprep

Week 1: Basic Foundation ልንጨርስ 1class ይቀራናል💫 🔎Aptitude • Conditional statements  • Cause-and-effect relationships  • Part-to-whole analogies  • Direction sense እስከ Week 6 ስለምንጓዝ ሳይረፍድባችሁ ተቀላቀሉን 🔴ለመቀላቀል ታች ያለውን Bot start በማለት ምዝገባ ወይም Registration ብላችሁ ፃፉ! Bot 👉 @UAT_TTSbot ልዩ Program🎉 @uatexamprep

We generate fears while we sit. We overcome them by action
We generate fears while we sit. We overcome them by action

እያንዳንዱ ቀን የራሱ መልካምና መጥፎ ጎን አለው ከክፉ ተጠበቁ ከመልካም አትጉደሉ መልካም ቀን🙌 @uatexamprep

የተስፋው ማዕበል የሌሊቱ ድካም፣ የንጋቱ ትግል፣ የመጻሕፍቱ ክምር፣ የሐሳቡ ውጥንቅጥ፤ በልባችሁ ታትሟል የነገው ውበት፣ በላባችሁ ፈስሷል የድሉ መሠረት። ፈተናው ቢከብድም፣ ቢመስልም ተራራ፣ እናንተ እኮ ናችሁ የነገዋ ጮራ፤ ፍርሃቱን አርቃችሁ፣ ተስፋውን አንግሱ፣ በትጋት የዘራችሁትን፣ በኩራት አጭዱ። የወላጅ ጸሎትና ያገራችሁ ናፍቆት፣ ከእናንተ ጋር አለ በፈተናው እለት፤ ብዕራችሁ ይቅና፣ አእምሮአችሁ ይብራ፣ ድሉ የእናንተ ነው፣ አትገቡም መከራ። የነገው ታሪካችሁ ዛሬ ይጀመራል፣ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

🔴ተማሪዎችን እርስ በእርስ ልዩ የሚያደርጋቸው ዋናው ነገር ተፈጥሮአዊ ብልህነት ብቻ ሳይሆን አይደሉም። 1. የጥናት ልማድ እና ዲሲፕሊን፦ በየቀኑ በቋሚነት (consistency) እና በትኩረት የማጠናት ልማድ። 2. ተነሳሽነት እና የማወቅ ፍላጎት 3. የአስተሳሰብ መንገድ፦ ስህተትን እንደ መማሪያ እና ፈተናዎችን ደግሞ ለማደግ እንደ እድል የማየት አመለካከት። 4. የጊዜ አጠቃቀም፦ (avoiding procrastination)። 5. ጽናት እና በራስ መተማመን፦ በከበዱ ነገሮች ላይ ተስፋ አለመቁረጥ እና እስከ መጨረሻው የመታገል አቅም። 👉 ባጭሩ፦ የሁለት ተማሪዎች ዋና ልዩነት የሚፈጠረው በችሎታቸው/በአእምሮ አቅማቸው ሳይሆን በልማዳቸው፣ በጽናታቸው እና በሚያሳይቱት ትጋት ነው። https://t.me/uatexamprep