𝐔𝐀𝐓 𝐄𝐗𝐀𝐌 𝐏𝐫𝐞𝐩✨
Ir al canal en Telegram
Undergraduate Admission Test💫
Mostrar másEl país no está especificadoLa categoría no está especificada
742
Suscriptores
-324 horas
+187 días
+3630 días
Archivo de publicaciones
🔥 ከፍተኛ ክፍያ የሚያስከፍሉ 3 departments እነማን ናቸው?
1ኛ Medicine and Dental medicine 👨⚕️👩⚕️
👉 ይህንን ዘርፍ ለመማር በ 1ECTS ወደ 2308birr የሚያስከፍል ሲሆን በዓመት እስከ 144,000birr የሚጠጋ እንዲሁም በአጠቃላይ ትምህርቱን ለመጨረስ ዶርም እና ምግብን ሳይጨምር 990,000birr ያስከፍላል።
2ኛ Software Engineering, computer science 🧑💻 and architecture 📐
👉እነዚህን ዘርፎች ለመማር በ1 ECTS 1500birr የሚያስከፍሉ ሲሆን በአመት በትንሹ እስከ 90,000birr ድረስ ያስከፍላሉ። በአጠቃላይ እነዚህን ዘርፎች ተምሮ ለማጠናቀቅ እስከ 500,000birr ድረስ ይጠይቃል።
3ኛ Pharmacy 💊, veterinary medicine and other health science 🩹
👉እነዚህ ዘርፎች በ1 ECTS - 1,154birr የሚጠይቁ ሲሆን በአመት በአማካይ እስከ 69,000birr ድረስ ያስከፍላሉ።
ለጓደኞቻችሁም አጋሯቸው።
ልዩ Program🎉
@uatexamprep
This is the approximate tuition fee for self-sponsored students at Addis Ababa University.
Tution Fee ማለት አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የሚሰጠውን ትምህርት ስለተከታተላችሁ ብቻ የምትከፍሉት ክፍያ ነው። ይሄ ክፍያ የዶርም፣ የምግብ፣ የመመዝገቢያ ወዘተ ክፍያዎችን አያጠቃልልም።
ለጓደኞቻችሁም አጋሯቸው።
ልዩ Program🎉
@uatexamprep
The Only Math Guide You’ll Ever Need for the UAT/SAT
It covers the most basic concepts to the advanced ones, and everything in between.
It is specifically designed for the SAT. It doesn't confuse you or kill your time with complex mathematical concepts that will never appear on Exams.
React if you would like us to release the English UAT Guide❤️
Share for UAT Exam Takers
ልዩ Program🎉
@uatexamprep
🔴🇺🇦🇹
#Week_2
Day 1
💥Teaching method: Video lecturer🎞
💥Content: Word problem questions
ያልተመዘገባችሁ ልጆች ገና ዛሬ #Week_2 መጀመራችን ስለሆነ አልረፈደም።
🔵ለመመዝገብ ታች ያለውን Bot start በማለት ምዝገባ ወይም Registration ብላችሁ ፃፉ!
Bot 👉 @UAT_TTSbot
ልዩ Program🎉
@uatexamprep
#Week_1: Report
💥Mathematics
#Day_1 by video and note
#Day_2 by video and note
English
#Day_1 35 uat based questions
#Day_2 50 uat based questions
.
.
እንዲህ እያልን እስከ week 6 ስለምንጓዝ በconfidence UAT #ከ80 በላይ ታመጣላችሁ👏🥰🥰🥰👏👏🥳🥳
🔴ዛሬ በSchedulachn መሠረት
💥Week 2: #Day_1
Mathematics Class ይኖራችኋል።
Class በቪዲዮ ስለሆን ከተማራችሁ በኋላ ጥያቄዎች የምትጠየቁ ይሆናል።
ተደራሽነቱ: ➾UAT Exam prep ለተመዘገቡ ተማርዎች
🔵ለመመዝገብ ታች ያለውን Bot start በማለት ምዝገባ ወይም Registration ብላችሁ ፃፉ!
Bot 👉 @UAT_TTSbot
ልዩ Program🎉
@uatexamprep
🔴Natural ተማሪዎችና Social ተማሪዎች UAT የማለፍ እኩል እድል ይኖራቸዋል?🤔
ከsocial ተማሪዎች ይልቅ ለnatural ተማሪዎች Competition ይበዛል።
ስለዚህ Natural ተማሪዎች cut off point ይጨምራል። እንደሀገርም የተፈጥሮ ተማሪዎች ቁጥር በዛ ይላል🤷♂🥳
🔴ለመቀላቀል ታች ያለውን Bot start በማለት ምዝገባ ወይም Registration ብላችሁ ፃፉ!
Bot 👉 @UAT_TTSbot
ልዩ Program🎉
@uatexamprep
🔴🇺🇦🇹
💥Undergraduate admission test related Exam
Amount: 50
Total time: 90minutes
💥Exam Contents:
Quantitative(math) part, logical resoning and reading compression.
💥To whom?
✴UAT EXAM PREP REGISTERED STUDENTS
ለመመዝገብ @UAT_TTSbot
#ቅዳሜ የአእምሮ እረፍት እና የፀጥታ ስኬት ቀን ነው! አካልህን እያደስክ ለህልምህ ጥቂት ሰዓታትን ስጥ። የዛሬዋ ትጋትህ የነገውን ሳምንት ብሩህ ታደርገዋለች! ☀️✨
መልካም ቀን🙏
🔴ፍላጎታችሁ ለየትኛው ነው?
1.SIT (Shaggar Institute of Technology)🔥
2.Adiss Ababa University❤️
3.AASTU የአአ🥰
4.SPHMMC (paul hospital)👏
5.ASTU የአዳማ👍
https://t.me/uatexamprep
Week 1: Basic Foundation ልንጨርስ 1class ይቀራናል💫
🔎Aptitude
• Conditional statements
• Cause-and-effect relationships
• Part-to-whole analogies
• Direction sense
እስከ Week 6 ስለምንጓዝ ሳይረፍድባችሁ ተቀላቀሉን
🔴ለመቀላቀል ታች ያለውን Bot start በማለት ምዝገባ ወይም Registration ብላችሁ ፃፉ!
Bot 👉 @UAT_TTSbot
ልዩ Program🎉
@uatexamprep
የተስፋው ማዕበል
የሌሊቱ ድካም፣ የንጋቱ ትግል፣
የመጻሕፍቱ ክምር፣ የሐሳቡ ውጥንቅጥ፤
በልባችሁ ታትሟል የነገው ውበት፣
በላባችሁ ፈስሷል የድሉ መሠረት።
ፈተናው ቢከብድም፣ ቢመስልም ተራራ፣
እናንተ እኮ ናችሁ የነገዋ ጮራ፤
ፍርሃቱን አርቃችሁ፣ ተስፋውን አንግሱ፣
በትጋት የዘራችሁትን፣ በኩራት አጭዱ።
የወላጅ ጸሎትና ያገራችሁ ናፍቆት፣
ከእናንተ ጋር አለ በፈተናው እለት፤
ብዕራችሁ ይቅና፣ አእምሮአችሁ ይብራ፣
ድሉ የእናንተ ነው፣ አትገቡም መከራ።
የነገው ታሪካችሁ ዛሬ ይጀመራል፣
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🔴ተማሪዎችን እርስ በእርስ ልዩ የሚያደርጋቸው ዋናው ነገር ተፈጥሮአዊ ብልህነት ብቻ ሳይሆን አይደሉም።
1. የጥናት ልማድ እና ዲሲፕሊን፦ በየቀኑ በቋሚነት (consistency) እና በትኩረት የማጠናት ልማድ።
2. ተነሳሽነት እና የማወቅ ፍላጎት
3. የአስተሳሰብ መንገድ፦ ስህተትን እንደ መማሪያ እና ፈተናዎችን ደግሞ ለማደግ እንደ እድል የማየት አመለካከት።
4. የጊዜ አጠቃቀም፦ (avoiding procrastination)።
5. ጽናት እና በራስ መተማመን፦ በከበዱ ነገሮች ላይ ተስፋ አለመቁረጥ እና እስከ መጨረሻው የመታገል አቅም።
👉 ባጭሩ፦ የሁለት ተማሪዎች ዋና ልዩነት የሚፈጠረው በችሎታቸው/በአእምሮ አቅማቸው ሳይሆን በልማዳቸው፣ በጽናታቸው እና በሚያሳይቱት ትጋት ነው።
https://t.me/uatexamprep
