قناة ابن محمد الولوي (abu abdirehman)
Открыть в Telegram
ibnumohammed
БольшеСтрана не указанаКатегория не указана
548
Подписчики
+124 часа
+147 дней
+2830 дней
Архив постов
በላጩ ሲሳይ ኢማን ነው!
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿إنَّ اللهَ يُعطي الدُّنيا من يُحبُّ ومن لا يُحبُّ، ولا يُعطي الإيمانَ إلّا من أحبَّ﴾
“አላህ ዱኒያን ለሚወደውም ለሚጠላውም ይሰጣል ኢማንን ግን ለሚወደው እንጂ ለሌላ አይሰጥም።”
📚 ሲልሲለቱ አሶሂሃ: 2714
አል‐ኢማሙ ሰዓዲ (رحمه الله) እንዲህ ይላሉ፦
﴿فالرزق الدنيوي يحصل للمؤمن والكافر وأما رزق القلوب من العلم والإيمان ومحبة الله وخشيته ورجائه ونحو ذلك فلا يعطيها إلا من يحب﴾
“ዱኒያዊ የሆነ ሲሳይን አማኝም ከሀዲም የሆነ ያገኛል። ነገር ግን የቀልብ ሲሳይ የሆኑትን እውቀትን፣ ኢማንን፣ አላህን መውደድ መፍራትና እሱን ተስፋ ማድረግና ሌሎቸም ለሚወደው እንጂ ለሌላ አይሰጥም።”
📚 «ተይሱሩል ከሪሙ ራህማን» (95/1)
Repost from የወረኢሉ ሙስሊም ወጣቶች ድምፅ
#የአፋልጉኝ ማስታወቂያ
👉ይህ ወንድማችን ጁሃር ሙሃመድ እንድሪስ ይባላል
የትውልድ ቦታው ጃማ ወረዳ 08 ቀበሌ ሲሆን
ኗሪነቱ ጃማ ከተማና ወረኢሉ እየኖረ እያለ ለስራ ብሎ 2017 ህዳር አካባቢ ከጃማ ተነስቶ ደቡብ ክልል ድማ ወደሚባል አካባቢ ለስራ እንደወጣ ስላልተመለሰ ስልክም ለመጨረሻ ጊዜ የደወለው የዛሬ አመት የካቲት አካባቢ ላይ ሲሆን ከዚያ ወድህ ስልኩም አይሰራም ድምፁም ስለጠፋብን እሱን ያያችሁና ስለሱ መረጃ ያላችሁ ወገኖቸ ይህን ወንድማችንን እንድታፈላልጉልን ስንል በትህትና እንጠይቃለን !
0914268902 ከረም ሙሃመድ ወንድም
0933519871 ጀማል እንድሮ ቤተሰብ
#ሼር በማድረግ ተባበሩን !
#አንዱባያየውሌላውሊያየው ይችላልና !
#በተለይ ደቡብ ቴፒ ወይም ድማ አካባቢ ያላችሁ ወንድምና እህቶች በቻላችሁት ተባበሩን !✍️
📂قال العلامة ابن باز رحمه الله :
فإن سماع الأصوات المطربة يغطي القلب وتجعل عليه غشاوة فيسكر بذلك عما يهمه وعما يجب عليه وعما يحرم عليه ، وربما وقع في الحرام وترك ما أوجب الله.
📓 منهاج الكرامة صـ ٥٧٧
ለልጆች እዝነትና ርህራሄን ማንፀባረቅ!
ከአዒሻ (رضي ﷲ عنها) ተይዞ እንዲህ ትላለች፦
﴿جَاءَ أَعْرَابِيٌّ إِلَى النَّبِيِّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ فَقَالَ: تُقَبِّلُونَ الصِّبْيَانَ، فَمَا نُقَبِّلُهُمْ؟ فَقَالَ النَّبِيُّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ: أَوَأَمْلِكُ لَكَ أَنْ نَزَعَ اللَّهُ مِنْ قَلْبِكَ الرَّحْمَةَ﴾
“አንድ አዓራቢ (የገጠር ሰው) ወደ ነቢዩ (ﷺ) ዘንድ በመምጣት ህፃናትን (ልጆችን) አናት ትዳብሳለህ እንዴ? እኔ እኮ (ልጆቼን) አልዳብስም። ነቢዩ (ﷺ) እንዲህ አሉት፦ አላህ ከልብህ ላይ እዝነትን ከወሰደብህ እኔ ምን ማድረግ እችላለሁ? እኔ ወደ ልብህ እዝነትን ለማስገባት አቅሙ የለኝም።”
📚 ቡኻሪ ዘግበውታል፡ 5998
t.me/ibnumohammedyimer
t.me/ibnumohammedyimer
ለልጆች እዝነትና ርህራሄን ማንፀባረቅ!
ከአዒሻ (رضي ﷲ عنها) ተይዞ እንዲህ ትላለች፦
﴿جَاءَ أَعْرَابِيٌّ إِلَى النَّبِيِّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ فَقَالَ: تُقَبِّلُونَ الصِّبْيَانَ، فَمَا نُقَبِّلُهُمْ؟ فَقَالَ النَّبِيُّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ: أَوَأَمْلِكُ لَكَ أَنْ نَزَعَ اللَّهُ مِنْ قَلْبِكَ الرَّحْمَةَ﴾
“አንድ አዓራቢ (የገጠር ሰው) ወደ ነቢዩ (ﷺ) ዘንድ በመምጣት ህፃናትን (ልጆችን) አናት ትዳብሳለህ እንዴ? እኔ እኮ (ልጆቼን) አልዳብስም። ነቢዩ (ﷺ) እንዲህ አሉት፦ አላህ ከልብህ ላይ እዝነትን ከወሰደብህ እኔ ምን ማድረግ እችላለሁ? እኔ ወደ ልብህ እዝነትን ለማስገባት አቅሙ የለኝም።”
📚 ቡኻሪ ዘግበውታል፡ 5998
Repost from Dr. Seid Musa
☞ ልዩ የኮርስ ፕሮግራም
(በኦሮሚያ ክልል በጂማ ዞን)
በሊሞእና በአንብዬ ከተማ!
=
⏱ ዛሬ ሐሙስ ሰኔ 17 ቀን ከዝሁር ሶላት ጀምሮ ለአራት ተከታታይ ቀናት የሚቆይ የኮርስ ፕሮግራም ተሰናድቶ ይጠብቀዎታል።
🎤 ኮርሱን የሚሰጡት ታላቁ የሐዲሥ ፈርጥ :
ሸይኽ ዐሊይ ቢን አሕመድ አርራዚሒይ መሆናቸው ፕሮግራሙን ለየት ያደርገዋል።
ጥሪ የተደረገላቸው መሻይኾችና ጠለበተል ዒልሞች ኮርሱን ለመታደም ይገኛሉ። በመሆኑም ከተለያዩ አካባቢ ከሚመጡ የሱና ወንድሞች ጋር ትውውቅ የምናደርግበት ትልቅ አጋጣሚ ይሆናል ብለን እንጠብቃለን!!
📚 ለኮርሱ የተመረጡ ኪታቦች-
1- رسالة متى يكون الرجل من أهل السنة
2- كشف الشبهات
3- لمعة الإعتقاد
4- متن البيقونية
=
የቴሌግራም ቻናል
t.me/AbulbukhariSeid
ከተወዳጀህ አይቀር በቂያማ እለት አብሮህ የሚሆነውን ምረጥ!
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿ولا يُحبُّ رجلٌ قومًا إلّا حُشِرَ معهُم﴾
“ሰውዬው ሰዎችን አይወድም፤ (በቂያማ እለት) ከነሱ ጋር አብሮ የሚቀሰቀስ ቢሆን እንጂ።”
📚 ሶሂህ አተርጊብ፡ 3037
ለሴት ልጅ የተከለከለ ተግባር!
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿أيما امرأةٍ استعطرتْ فمرتْ على قومٍ ليجدوا من ريحِها فهي زانيةٌ﴾
“ሽቶ ተቀብታና መዓዛው እንዲያውዳቸው አስባ በሰዎች አጠገብ የተላለለፈች ማንኛዋም ሴት ዝሙተኛ ነች።”
📚 ነሳዒ ሶሂህ ብለውታል: 5141
በዲን ላይ መፅናት ያለው ልቅና!
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿إنَّ مِن ورائِكُم زمانُ صبرٍ، لِلْمُتَمَسِّكِ فيه أجرُ خمسينَ شهيدًا منكم﴾
“ከበስተኋላችሁ ትዕግስትን የሚጠይቅ ዘመን ይመጣል። አንድ ሰው ዲኑ ላይ ፀንቶ በመቆየቱ ከናንተ ውስጥ የሃምሳ ሸሂዶችን (ሰምዓቶችን) አጅር (ምንዳ) የሚያገኝበት።”
📚 ሶሂህ አልጃሚዕ: 2234
📌قالَ شَيخُ الإسلامِ أبو العَبَّاسِ
أحمدُ بنُ عبدِالحليمِ ابنُ تيميَّةَ الحَرَّانِيُّ
-رحمهُ اللهُ تعالى- (٧٢٨هـ) :
"قَد يَرُوجُ عَلى كَثِيرٍ مِمَّن يَنتَسِبُ إلى السُّنَّةِ
أحادِيثُ يَظُنُّونَها مِنَ السُّنَّةِ وهِيَ كَذِبٌ،
كالأحادِيثِ المَروِيَّةِ فِي فَضائِلِ عاشُوراءَ
- غَيرَ الصَّومِ - وفَضلِ الكُحلِ فِيهِ،
والِاغتِسالِ، والخِضابِ، والمُصافَحَةِ،
وتَوسِعَةِ النَّفَقَةِ عَلى العِيالِ فِيهِ، ونَحوِ ذَلِكَ،
ولَيسَ فِي عاشُوراءَ حَدِيثٌ صَحِيحٌ غَيرَ الصَّومِ
📚 [مِنهَاجُ السُّنَّةِ النَّبَوِيَّةِ ج٧/ص٤٣٣
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿لَتُؤَدُّنَّ الْحُقُوقَ إِلَى أَهْلِهَا يَوْمَ الْقِيَامَةِ، حَتَّى يُقَادَ لِلشَّاةِ الْجَلْحَاءِ مِنَ الشَّاةِ الْقَرْنَاءِ﴾
“በቂያማህ ቀን ሐቆችን (የበደል ካሳዎችን) ለባለቤቷ ትመልሳላችሁ። ቀንድ ለሌላት በግ ቀንድ ባላት በግ መብቷ (በደሏ) እስኪመለስላት ድረስ።”
📚 ሙስሊም ዘግበውታል፡ 2582
በአዛን (ሶላት) ወቅትና የመጀመሪያ ሶፍ ላይ መገኝት ያለው ትሩፋት!
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿لَوْ يَعْلَمُ النَّاسُ مَا فِي النِّدَاءِ وَالصَّفِّ الْأَوَّلِ ثُمَّ لَمْ يَجِدُوا إِلَّا أَنْ يَسْتَهِمُوا عَلَيْهِ لَاسْتَهَمُوا﴾
“በአዛንና በመጀመሪያ ሶፍ የሚገኘውን (ምንዳ) ሰዎች ቢያውቁ ከዚያም ዕጣ ካልተጣጣሉ የማይገኝ መሆኑን ቢረዱት ኖሮ ዕጣ ይጣጣሉበት ነበር፡፡”
📚 ቡኻሪ (615) ሙስሊም (437) ዘግበውታል
📂عن أبي #هريرة رضي الله عنه قال قال:قال رسول الله ﷺ:
" ليس صلاة أثقل على المنافقين من الفجر والعشاء، ولو يعلمون ما فيهما لأتوهما ولو حبوا، لقد هممت أن آمر المؤذن فيقيم، ثم آمر رجلا يؤم الناس، ثم آخذ شعلا من نار فأحرق على من لا يخرج إلى الصلاة بعد ".
📓رواه #البخاري 657
> قالَ الشَّيخُ صالح الفوزان -حفظَهُ الله-:
«فَلَا يَجُوزُ لِلْمُسْلِمِ الَّذِي عَرَفَ شَيْئًا مِنَ العِلْمِ أَنْ يَسْكُتَ عَلَيْهِ وَهُوَ يَرَى النَّاسَ فِي حَاجَةٍ إِلَيْهِ، *خُصُوصًا عِلْمَ التَّوْحِيدِ وَعِلْمَ العَقِيدَةِ*، لِأَنَّهُ إِذَا فَعَلَ ذَلِكَ *فَقَدْ تَرَكَ وَاجِبًا عَظِيمًا».*
> 📚إِعَانَةُ المُسْتَفِيدِ (ص ١٣٧).
📂 #قال_رسول_الله_ﷺ
«إنّ الله سُبحانه لَيُمْلِي لِلَّظالم، حَتّى إذا أخَذَه لم يُفْلِتْهُ». ثم قرأ: ﴿وكذلك أخذ ربك إذا أخذ القرى وهي ظالمة إن أخذه أليم شديد﴾
📓[#متفق_عليه]
