ru
Feedback
የቀጠናው ተመልካች

የቀጠናው ተመልካች

Открыть в Telegram

በአለማችን ቀጠናዎች የሚከሰቱ ክስተቶችን ይዘግባል፣ ሳይቀዘቅዝ በትኩሱ። ለጥያቄና ለአስተያየቶች በኢሜል asuleyma246@Gmail.com ብላችሁ ፃፉልኝ።

Больше
Страна не указанаКатегория не указана
4 307
Подписчики
Нет данных24 часа
-227 дней
-8530 дней
Архив постов
⚡️🇮🇱🇺🇸🇹🇷 የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ኔታንያሁ እና የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ትራምፕ ዛሬ አመሻሽ ላይ የስልክ ጥሪ ያደረጉ ሲሆን፣ በእስራኤል እና በዩናይትድ ስቴትስ መካከል በበርካታ ቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ የጠበቀ ቅንጅታቸውን ለመቀጠል ተስማምተዋል። ፕሬዝዳንት ትራምፕ፣ በቅርቡ አሜሪካ በባሕረ ሰላጤው ስላደረገችው እንቅስቃሴዎችም ለኔታንያሁ ገለጻ ሰጥቷል። በውይይቱ ወቅት፣ የኔታንያሁ ጽህፈት ቤት፣ የቱርክ ፕሬዝዳንት ኤርዶጋንን በእስራኤል ላይ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ የመጣውን የጥላቻ ንግግሮችና ትቢቱን በማንሳት፣ ደውሎ እንዲቆጣው ለፕሬዝዳንት ጥሪ አቅርቧል።

🇬🇷🇹🇷🇺🇸 የግሪክ ጠቅላይ ሚኒስቴር፡ ኪሪያኮስ ሚቶስታኪስ፡ እኛም እንደ እስራኤል አሜሪካ ለቱርክ F35 አይሮፕላኖችን እንዳትሸጥ የበኩላችንን ጥረት እናደርጋለን። ማንም ምንም አያመጣም።

🇮🇷🇺🇸⚡️ኢራን 10 ባለስቲክ ሚሳዬል ወደ ጆርዳን መተኮሷ አስደንጋጭ መባባስ ነው። ከዚህም በተጨማሪ ሚሳዬሎቹ የተሸከሙት ተቀጣጣይ ፈንጅ ክብደት፣ ከዚህ በፊት ያላሳዩት ነው CNN

—❗️🇮🇷/🇮🇶 ኢራን፣ በሺ የሚቆጠሩ ልዩ ኃይሎቿን፣ በኢራን ኢራቅ/ኩርድ ድንበር ላይ ማሰለፏ ታውቋል። የIRGC ኮማንደር እንደገለጸው፣ ኩርዶች በማንኛውም መንገድ ከአሜሪካና እስራኤል ጋር ተባ
—❗️🇮🇷/🇮🇶 ኢራን፣ በሺ የሚቆጠሩ ልዩ ኃይሎቿን፣ በኢራን ኢራቅ/ኩርድ ድንበር ላይ ማሰለፏ ታውቋል። የIRGC ኮማንደር እንደገለጸው፣ ኩርዶች በማንኛውም መንገድ ከአሜሪካና እስራኤል ጋር ተባብረው ትንኮሳ ቢያደርጉ፣ ግዛታቸው ድረስ በመግባት "የፀጥታ ዞን" እንደሚመሰርቱ ተናግሯል።

🇮🇷⚡️🇺🇸 በባግዳድ እና በጆርዳን አሜሪካ ጦር ሰፈሮች አቅራቢያ፣ የአደጋ ጊዜ ደውሎች ዋይ ዋይ እያሉ ናቸው። በቁጥር ብዙ የኢራን ሚሳዬሎች ወደነዚህ ሥፍራዎች ተተኩሰዋል። በጆርዳን የሚገኝ የአሜሪካ ፔትሪዮት አየር መቃወሚያ ሲስተም በቀጥታ ምት መውደሙን የሚያሳዩ ዘገባዎች እየወጡ ናቸው። የኢራን ጦር ኃይሎች "ከፍተኛ የጦርነት ንቃተ-ሕሊና ውስጥ" እንዲሆኑ እና እንዲዘጋጁም ትዕዛዝ ወርዷል።

🇮🇷🇺🇸⚡️ይህ፣ ትናንት ኢራን መርከቦች ላይ ለፈፀመችው ጥቃት የተወሰደ አፀፋዊ እርምጃ ነው። የሚደገም ከሆነ፣ እርምጃችን የባሰ ይሆናል።
🇮🇷🇺🇸⚡️ይህ፣ ትናንት ኢራን መርከቦች ላይ ለፈፀመችው ጥቃት የተወሰደ አፀፋዊ እርምጃ ነው። የሚደገም ከሆነ፣ እርምጃችን የባሰ ይሆናል።

+6
🇪🇹🇷🇺🇲🇱🇧🇯🇳🇪 የሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር፣ ሰርጌ ላቭሮቭ፣ ትናንትና ወደ ምዕራብ አፍሪካ እየተጓዘ ሳለ መንገድ ላይ ሽንቱ መጥቶበት አዲስ አበባ ወርዶ እንደነበር ሰምተናል። እንደወረደም በቀጥታ፣ "ሽንት ቤቱን አሳዩኝ፣ የቱ ጋ ነው" ሲል እንደነበር ምንጮቼ ነግረውኛል። ምሽት ላይ ስለነበር ያረፈው፣ እዚሁ እደር፣ ቡና ጠጣ፣ ራትም ብላና ነገ ትሄዳለህ ብለውት፣ በመነጋታው ተነስቶ ወደ ጉዳዩ እንደሄደ ነው የማውቀው። ሰርጌ ላቭሮቭ፣ ከቡርኪና ፋሶ፣ ከኒጀር፣ ከማሊ እና ከሌሎች ሀገር መሪዎች ጋር መገናኘቱን እና ጉብኝቱ አሁንም ድረስ እንደቀጠለ መሆኑ ታውቋል። *-*-*-

🇮🇷🇺🇸⚡️IRGC: አታላይዋ አሜሪካ፣ በድጋሚ የገባችውን ቃል በመጣስ፣ በኢራን ደቡባዊ የባህር ዳርቻ አውራጃዎች በሚገኙ በርካታ ቦታዎች ላይ ጥቃት ሰንዝራለች። 🔺 በሌላ ፀረ-ሲቪል ድርጊቷም፣
🇮🇷🇺🇸⚡️IRGC: አታላይዋ አሜሪካ፣ በድጋሚ የገባችውን ቃል በመጣስ፣ በኢራን ደቡባዊ የባህር ዳርቻ አውራጃዎች በሚገኙ በርካታ ቦታዎች ላይ ጥቃት ሰንዝራለች። 🔺 በሌላ ፀረ-ሲቪል ድርጊቷም፣ በሀገሪቱ ምስራቃዊ አውራጃዎች ወደ ቅድስት ከተማ ማሽሃድ የሚወስዱ ሁለት ድልድዮች ላይ ያነጣጠረ ጥቃት የሰነዘረች ሲሆን ይህም የሰማዕቱን መሪ የስንብት ሥነ ሥርዓት ለመሸፈን የተሞከረ ነበር። 🔺 እንደነዚህ ያሉት ወንጀሎች በዓለም ዙሪያ ያሉ ሰዎችን የበለጠ እንደሚያነቃቁ እና "ከታላቁ ሰይጣን" ጋር በሚደረገው ትግል ውስጥ የበለጠ ሚና ለመጫወት ያላቸውን ቁርጠኝነት እንደሚያጠናክር ሊገነዘቡ አልቻሉም። 🔺 የእስላማዊ ሪፐብሊክ ኢራን ተዋጊዎች፣ ሕጻናትን ለሚገድል የአሜሪካን ጦር ጥቃት፣ ምላሽ ሳይሰጥ አይተዉም!

🇮🇷🇺🇸⚡️አታላይዋ አሜሪካ፣ በድጋሚ የገባችውን ቃል በመጣስ፣ በኢራን ደቡባዊ የባህር ዳርቻ አውራጃዎች በሚገኙ በርካታ ቦታዎች ላይ ጥቃት ሰንዝራለች። 🔺 በሌላ ፀረ-ሲቪል ድርጊቷም፣ በሀገሪቱ
🇮🇷🇺🇸⚡️አታላይዋ አሜሪካ፣ በድጋሚ የገባችውን ቃል በመጣስ፣ በኢራን ደቡባዊ የባህር ዳርቻ አውራጃዎች በሚገኙ በርካታ ቦታዎች ላይ ጥቃት ሰንዝራለች። 🔺 በሌላ ፀረ-ሲቪል ድርጊቷም፣ በሀገሪቱ ምስራቃዊ አውራጃዎች ወደ ቅድስት ከተማ ማሽሃድ የሚወስዱ ሁለት ድልድዮች ላይ ያነጣጠረ ጥቃት የሰነዘረች ሲሆን ይህም የሰማዕቱን መሪ የስንብት ሥነ ሥርዓት ለመሸፈን የተሞከረ ነበር። 🔺 እንደነዚህ ያሉት ወንጀሎች በዓለም ዙሪያ ያሉ ሰዎችን የበለጠ እንደሚያነቃቁ እና "ከታላቁ ሰይጣን" ጋር በሚደረገው ትግል ውስጥ የበለጠ ሚና ለመጫወት ያላቸውን ቁርጠኝነት እንደሚያጠናክር ሊገነዘቡ አልቻሉም። 🔺 የእስላማዊ ሪፐብሊክ ኢራን ተዋጊዎች፣ ሕጻናትን ለሚገድል የአሜሪካን ጦር ጥቃት፣ ምላሽ ሳይሰጥ አይተዉም!

🇮🇷🇺🇸⚡️የኢራን የፖርላማ ቃል አቀባይ እና ዋና ተደራዳሪ፣ መሐመድ ባጋር ቃሊባፍ፡ አሜሪካ አሁንም ጉልበተኝነት እና ክህደት በነጻ እንደማይመጣ አልተገነዘበችም። ግልጽ ላድርግ፣ የዘራሃውን ታጭ
🇮🇷🇺🇸⚡️የኢራን የፖርላማ ቃል አቀባይ እና ዋና ተደራዳሪ፣ መሐመድ ባጋር ቃሊባፍ፡
አሜሪካ አሁንም ጉልበተኝነት እና ክህደት በነጻ እንደማይመጣ አልተገነዘበችም። ግልጽ ላድርግ፣ የዘራሃውን ታጭዳለህ። ጊዜያችሁን አታባክኑ፣ አለበለዚያ የበለጠ ጠልቃችሁ ትሰምጣላችሁ። የሆርሙዝ ወሽመጥ የሚከፈተው በአሜሪካ ዛቻ ሳይሆን በኢራን መስማማት ብቻ ነው።

የኢራን የፖርላማ ቃል አቀባይ እና ዋና ተደራዳሪ፣ መሐመድ ባጋር ቃሊባፍ፡ አሜሪካ አሁንም ጉልበተኝነት እና ክህደት በነጻ እንደማይመጣ አልተገነዘበችም። ግልጽ ላድርግ፣ የዘራሃውን ታጭዳለህ። ጊዜያችሁ
የኢራን የፖርላማ ቃል አቀባይ እና ዋና ተደራዳሪ፣ መሐመድ ባጋር ቃሊባፍ፡
አሜሪካ አሁንም ጉልበተኝነት እና ክህደት በነጻ እንደማይመጣ አልተገነዘበችም። ግልጽ ላድርግ፣ የዘራሃውን ታጭዳለህ። ጊዜያችሁን አታባክኑ፣ አለበለዚያ የበለጠ ጠልቃችሁ ትሰምጣላችሁ። የሆርሙዝ ወሽመጥ የሚከፈተው በአሜሪካ ዛቻ ሳይሆን በኢራን መስማማት ብቻ ነው።

+1
🇺🇸🇧🇭⚡️🇮🇷 በባሕሬን የአሜሪካ 5ኛ የባሕር ኃይል ጦር ሰፈር፣ በቀጥታ በወረደ የኢራን ሚሳዬሎች ምሽቱን ተመትቷል። ጭስ ከጦሩ ሰፈሩ ሲወጣ እየታየ ነው። ኢራን ከዚህም በተጨማሪ፣ በጆርዳን እና በኩዌት በሚገኙ የአሜሪካ ጦር ሰፈሮች ላይ ጥቃት እየሰነዘረች ነው።

Repost from Press TV
🔴 Powerful explosions rock US Fifth Fleet headquarters in Bahrain @PressTV
🔴 Powerful explosions rock US Fifth Fleet headquarters in Bahrain @PressTV

🇺🇸❌🇮🇷 - ዩናይትድ ስቴትስ በኢራን ላይ የምታደርገው ወታደራዊ ጥቃት እንደቀጠለ ሲሆን፣ ይህ የተኩስ አቁሙ ከታወጀ በኋላ የአሜሪካ ጦር በኢራን ላይ የፈፀመው ትልቁ እና ኃይለኛው ጥቃት ነው።

⚡️🇮🇷🇺🇸🇧🇭 አል አረቢያ: ባሕሬን በዛሬ ምሽቱ የኢራን ድብደባ ላይ፣ ከአሜሪካ ጋር በአንድነት ተሳትፋለች።

🇮🇱🇺🇸🇹🇷⚡️ - የእስራኤል የገንዘብ ሚኒስትር ቤዛሌል ስሞትሪች -
ኤርዶጋን በጣም አደገኛ ሰው ነው። ቱርክ ዛሬ ባለችው ሁኔታ ለእስራኤል መንግስት ትልቅ ስጋት ነች። ከፕሬዚዳንት ትራምፕ እና ከአስተዳደሩ ጋር በጣም የተጠናከረ ውይይቶችን እያደረግን ነው፣ እና F-35ን ለቱርክ እንዳይሸጥ ለመከላከል በአደባባይም ሆነ ከትዕይንቱ በስተጀርባ ጠንክረን እየሰራን ነው። ኤርዶጋንም ሆነች ቱርክ፣ ጨዋታን የሚቀይሩ መሳሪያዎችን ማግኘት የለባቸውም።

🇮🇷⚡️🇺🇸 ሰበር ዜና፡ የኃይል ማመንጫዎችን ጨምሮ፣ ቡሸር የኒውክሊየር ማብላሊያ ጣቢያ በአሜሪካ ጥቃት እንደደረሰባቸው መረጃዎች እየወጡ ነው። የኃይል መቆራረጥ በተለያዩ ቦታዎች መከሰታቸው ተነግሯል።  እንደሚባለው እውነት ከሆነ፣ ይሄ መባባስ እጅግ ከፍተኛና አደገኛ ነው።

🇮🇷⚡️🇺🇸 ሰበር ዜና፡ የኃይል ማመንጫዎችን ጨምሮ፣ ቡሸር የኒውክሊየር ማብላሊያ ጣቢያ በአሜሪካ ጥቃት እንደደረሰባቸው መረጃዎች እየወጡ ነው። የኃይል መቆራረጥ በተለያዩ ቦታዎች መከሰታቸው ተነግሯል። እንደሚባለው እውነት ከሆነ፣ ይሄ መባባስ እጅግ ከፍተኛና አደገኛ ነው።

🇮🇱🇺🇸❌🇮🇷 - የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንጃሚን ኔታንያሁ - ትራምፕ ኢራናውያን እያጭበረበሩ እና ይህን ሂደት እየጎተቱ እንደሆነ ያውቃሉ። ይህንንም ይናገራል። ለማንኛውም ሁኔታ ዝግጁ
🇮🇱🇺🇸❌🇮🇷 - የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንጃሚን ኔታንያሁ -
ትራምፕ ኢራናውያን እያጭበረበሩ እና ይህን ሂደት እየጎተቱ እንደሆነ ያውቃሉ። ይህንንም ይናገራል። ለማንኛውም ሁኔታ ዝግጁ ነን።
ይቅርታ የተከበሩ ጠቅላይ ሚኒስቴር፣ አርፈው ይቀመጡ! የእርሶ ተሳትፎ እዚህ ውስጥ አያስፈልግም። የእስራኤል መግባት፣ ከማባባስ ውጭ መፍትሄ አያመጣም።

🇺🇸🇮🇷| አሜሪካ፣ ኢራን የሆርሞዝ ወሽመጥን ከመቆጣጠር አቅም ጋር የተያያዙ ወታደራዊ ኢላማዎቿን እያጠቃው ነው ብላለች።
🇺🇸🇮🇷| አሜሪካ፣ ኢራን የሆርሞዝ ወሽመጥን ከመቆጣጠር አቅም ጋር የተያያዙ ወታደራዊ ኢላማዎቿን እያጠቃው ነው ብላለች።