ar
Feedback
የቀጠናው ተመልካች

የቀጠናው ተመልካች

الذهاب إلى القناة على Telegram

በአለማችን ቀጠናዎች የሚከሰቱ ክስተቶችን ይዘግባል፣ ሳይቀዘቅዝ በትኩሱ። ለጥያቄና ለአስተያየቶች በኢሜል asuleyma246@Gmail.com ብላችሁ ፃፉልኝ።

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
4 316
المشتركون
-824 ساعات
-117 أيام
-8230 أيام
أرشيف المشاركات
🇺🇦⚡️ዩክሬን በሩሲያ ላይ በቀጠለችው ጥቃት፣ በዚህ ሰዓት፣ 310 የድሮን መንጋዎችን ወደ ክራይሚያ እና ምዕራብ ሩሲያ አቅጣጫዎች ልካለች።
🇺🇦⚡️ዩክሬን በሩሲያ ላይ በቀጠለችው ጥቃት፣ በዚህ ሰዓት፣ 310 የድሮን መንጋዎችን ወደ ክራይሚያ እና ምዕራብ ሩሲያ አቅጣጫዎች ልካለች።

🇮🇱🇮🇳🇺🇸 ኔታንያሁ፣ አሁን ላይ እስራኤልን የምትደግፍ የመጨረሻዋ ሀገር አሜሪካ ነች፣ የሚለውን የምክትሉን JD Vanceን አባባል፣ እንደማይስማማበት ተናገረ። ይህን ያለው ዛሬ ከFOX NE
🇮🇱🇮🇳🇺🇸 ኔታንያሁ፣ አሁን ላይ እስራኤልን የምትደግፍ የመጨረሻዋ ሀገር አሜሪካ ነች፣ የሚለውን የምክትሉን JD Vanceን አባባል፣ እንደማይስማማበት ተናገረ። ይህን ያለው ዛሬ ከFOX NEWS ጋር በነበረው ቆይታ ነው። ኔታንያሁ፣ "ሕንድ የምትባል ትንሽ ሀገርን ጨምሮ ብዙ ወዳጆች አሉን። 1.4 ቢሊዮን ሕዝብ አላት እና ከዚያ ከፍተኛ መጠን ያለው ድጋፍ እናገኛለን። በፌስቡክ ላይ በሕንድ ውስጥ ካሉ ሰዎች ከፍተኛ ድጋፍ በሚያሳዩ መልእክቶች እጥለቀለቃለሁ፣ ብሏል። *-*-*- ለአሜሪካ እኮ ሌላው ሀገር እና ሕዝብ፣ እንደ ሀገር እና ሕዝብ የሚቆጠር አይደለም። አሜሪካ ማለት፣ "የፈረንሳይ ሕዝብ ስንት ነው ስትባል ቤተሰቧን ቆጥራ 100 ብንሆን ነው እንዳለችውና የሕዝቡ ቁጥር 5 ሚሊዮን ነው ስትባል፣ "ትርኪ ምርኪውን" ቆጥራችሁ ነው እንዴ? እንዳለችው የፈረንሳይ ንግሥት ናት። እና JD VANCE አልተሳሳተም። አሁን እስኪ ሕንድ፣ ላዎስ፣ ሲሪላንካ፣ ታንዛኒያ፣ ጠቅላይ ሚኒስቴር አቶ አብይ አሕመድ እና ምናምንቴዎች ይወዱኛል ብለህ በአደባባይ ብታወራ …ኧረ። ለምን መሰላችሁ፣ እንዲህ ያሉ ሀገሮች ቢወዷችሁ ወይም ቢጠሏችሁ፣ ምንም ማምጣት ስለማይችሉ ነው። እሴት አይጨምሩላችሁም።  

—🇽🇰/ 🇺🇸 የኮሶቮ ኢማም በፕሪስቲና በሚገኘው መስጊድ የአሜሪካን የነጻነት ቀን ለማክበር የዩናይትድ ስቴትስን ባንዲራ ከፍ አድርጎ ሰቅሏል። God Bless America አላህ አሜሪካን ይባርክ፣ እያለም ዘምሯል።

🇺🇸⚡️ - ፕሬዝዳንት ትራምፕ እራሱን ከጆርጅ ዋሽንግተን ጋር እኩል ባደረገበት ፖስቱ፡- የእኔ እና የጆርጅ ዋሽንግተን ባለ ሦስት ፎቅ ረዣዥም ባነሮች በአገር ውስጥ ጉዳይ ሕንፃ ፊት ለፊት ተሰቅለ
🇺🇸⚡️ - ፕሬዝዳንት ትራምፕ እራሱን ከጆርጅ ዋሽንግተን ጋር እኩል ባደረገበት ፖስቱ፡-
የእኔ እና የጆርጅ ዋሽንግተን ባለ ሦስት ፎቅ ረዣዥም ባነሮች በአገር ውስጥ ጉዳይ ሕንፃ ፊት ለፊት ተሰቅለዋል። ከጆርጅ ዋሽንግተን በላይ ያለው ጽሑፍ America's First (የአሜሪካ የመጀመሪያ) ይላል፣ የመጀመሪያው ፕሬዝዳንት መሆኑን ለመጥቀስ። ከፕሬዚዳንት ትራምፕ በላይ ያለው ጽሑፍ ደግሞ "America First" (መጀመሪያ ለአሜሪካ) ይላል፣ ይሄ ምንም ማብራሪያ አያስፈልገውም!


🇺🇦⚡️ ዘሌንስኪ፡ ሩሲያውያን አዲስ ግዙፍ ጥቃት እያዘጋጁ እንደሆነ ደርሰንበታል። የፑቲን መንፈስ ይህ ነው - ከአሜሪካ የነጻነት ቀን በኋላ እና በአንካራ ከሚካሄደው የኔቶ ስብሰባ በፊት፣ እልቂት
🇺🇦⚡️ ዘሌንስኪ፡ ሩሲያውያን አዲስ ግዙፍ ጥቃት እያዘጋጁ እንደሆነ ደርሰንበታል። የፑቲን መንፈስ ይህ ነው - ከአሜሪካ የነጻነት ቀን በኋላ እና በአንካራ ከሚካሄደው የኔቶ ስብሰባ በፊት፣ እልቂት መፈጸም። ሩሲያ ጦርነቱን ማባባስ እና ሰዎችን መግደል ትፈልጋለች። እባካችሁ ዩክሬናዊያን እራሳችሁን ጠብቁ። ለአየር ማንቂያ ምልክቶች ትኩረት ስጡ።  - ለአጋሮቻችን፡ ሚሳኤሎችን እና አየር መቃወሚያዎችን አታዘግዩብን። ማዘግየት የሕይወት ጥፋት ያስከትላል። ገንዘብም አስገቡ። የድሉን ፍሬ አብረን የምንቋደስበት ጊዜ ሩቅ አይሆንም፣ አግዙን፣ ከጎናችን ሁኑ! ዩክሬንን በእውነተኛ መንገድ ለሚረዱ ሰዎች አመሰግናለሁ ። ክብር ለዩክሬን!

🇺🇦 Financial Times: የዩክሬን ድሮኖች ከዓመቱ መጀመሪያ ጀምሮ ከ200 ጊዜ በላይ የሩስያን ነዳጅ ማጣሪያዎች መትተዋል። ወደ 40% የሩሲያ ዘይት የማጣራት አቅምን አሳጥተዋል። ይህም ካለ
🇺🇦 Financial Times: የዩክሬን ድሮኖች ከዓመቱ መጀመሪያ ጀምሮ ከ200 ጊዜ በላይ የሩስያን ነዳጅ ማጣሪያዎች መትተዋል። ወደ 40% የሩሲያ ዘይት የማጣራት አቅምን አሳጥተዋል። ይህም ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር በ11 እጥፍ ይበልጣል። ከፍተኛ የዩክሬን ባለስልጣናት፣ የሩስያ አየር መከላከያን ለማለፍና ለድሮኖቹ መንገዶችን ለማቀድ፣ የአሜሪካ የስለላ እገዛንና ግብዓትን በስፋት እንደተጠቀሙ ተናግረዋል። የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር በበኩሉ፣ አብዛኞቹን የዩክሬን ድሮኖችን መትቶ መጣሉን ተናግሯል። ባለፉት ስድስት ወራት ውስጥ ወደ 64 ሺህ የሚጠጉ ድሮኖችን በሩሲያ እና በተያዙት ግዛቶች ላይ መትተው ጥለዋል። ግማሾቹ በግንቦት እና ሰኔ ወራት ውስጥ ብቻ የተመቱ ናቸው ብለዋል።

🇺🇦 Financial Times: የዩክሬን ድሮኖች ከዓመቱ መጀመሪያ ጀምሮ ከ200 ጊዜ በላይ የሩስያን ነዳድ ማጣሪያዎች መትተዋል። ወደ 40% የሩሲያ ዘይት የማጣራት አቅምን አሳጥተዋል። ይህም ካለ
🇺🇦 Financial Times: የዩክሬን ድሮኖች ከዓመቱ መጀመሪያ ጀምሮ ከ200 ጊዜ በላይ የሩስያን ነዳድ ማጣሪያዎች መትተዋል። ወደ 40% የሩሲያ ዘይት የማጣራት አቅምን አሳጥተዋል። ይህም ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር በ11 እጥፍ ይበልጣል። ከፍተኛ የዩክሬን ባለስልጣናት የሩስያ አየር መከላከያን ለማለፍና ለድሮኖቹ መንገዶችን ለማቀድ የአሜሪካ የስለላ እገዛንና ግግብዓትን በስፋት እንደተጠቀሙ ተናግረዋል። የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር በበኩሉ አብዛኞቹን የዩክሬን ድሮኖችን መትቶ መጣሉን ተናግሯል። ባለፉት ስድስት ወራት ውስጥ ወደ 64 ሺህ የሚጠጉ ድሮኖችን በሩሲያ እና በተያዙት ግዛቶች ላይ መትተው ጥለዋል። ግማሾቹ በግንቦት እና ሰኔ ወራት ውስጥ ብቻ የተመቱ ናቸው ብለዋል።

🇮🇷🤝🇾🇪
🇮🇷🤝🇾🇪

🇷🇺⚡️🇺🇦 ዩክሬን በሩሲያ የኢነርጂ ዘርፍ ላይ እያደረሰች ላለችው ተከታታይ ጥቃት ምላሽ ለመስጠት፣ የሩስያ ጦር በሚቀጥሉት 36 ሰዓታት ውስጥ ጦርነቱ ከተጀመረበት ጊዜ አንስቶ፣ 'ትልቅ' የተባ
🇷🇺⚡️🇺🇦 ዩክሬን በሩሲያ የኢነርጂ ዘርፍ ላይ እያደረሰች ላለችው ተከታታይ ጥቃት ምላሽ ለመስጠት፣ የሩስያ ጦር በሚቀጥሉት 36 ሰዓታት ውስጥ ጦርነቱ ከተጀመረበት ጊዜ አንስቶ፣ 'ትልቅ' የተባለ ጥቃት እያዘጋጀ እንደሆነ ተነገረ። ምንጮች እንደሚሉት፣ ለዚህ ጥቃት ዝግጅት ከሁለት ሳምንት በላይ ሲካሄድ ቆይቷል።

🇷🇺⚡️🇺🇦 የዩክሬን በሩሲያ የኢነርጂ ዘርፍ ላይ እያደረሰች ላለችው ተከታታይ ጥቃት ምላሽ ለመስጠት፣ የሩስያ ጦር በሚቀጥሉት 36 ሰዓታት ውስጥ ጦርነቱ ከተጀመረበት ጊዜ አንስቶ 'ትልቁ' የተባ
🇷🇺⚡️🇺🇦 የዩክሬን በሩሲያ የኢነርጂ ዘርፍ ላይ እያደረሰች ላለችው ተከታታይ ጥቃት ምላሽ ለመስጠት፣ የሩስያ ጦር በሚቀጥሉት 36 ሰዓታት ውስጥ ጦርነቱ ከተጀመረበት ጊዜ አንስቶ 'ትልቁ' የተባለ ጥቃት እያዘጋጀች ነው። ምንጮች እንደሚሉት፣ ለዚህ ጥቃት ዝግጅት ከሁለት ሳምንት በላይ ሲካሄድ ቆይቷል።

🇷🇺 ሩሲያ NATO ን ለመፈተን ፖላንድን ልታጠቃ አቅዳለች - The Telegraph *-*-* እንደ አውሮፓዊያን ዕይታ፣ ሩሲያ ዩክሬን ውስጥ እየተደመሰሰች ሲሆን በተመሳሳይ አውሮፓ ላይ ጦርነት ል
🇷🇺 ሩሲያ NATO ን ለመፈተን ፖላንድን ልታጠቃ አቅዳለች - The Telegraph *-*-* እንደ አውሮፓዊያን ዕይታ፣ ሩሲያ ዩክሬን ውስጥ እየተደመሰሰች ሲሆን በተመሳሳይ አውሮፓ ላይ ጦርነት ልትከፍት ነው። አይ ኡሮፓ ይል ነበር፣ ነብሱን ይማረውና ያ ማነው የጃፓኑ መሪ ሸሺኮ ሻሆካ። እንደኔ ከጠየቃችሁኝ፣ ይሄን ሁሉ የምትበጠብጠው እንግልጣር ናት። እሷን ሀይ ባይ የሚል ጠፍቷል።

🇷🇺 ሩሲያ NATO ን ለመፈተን ፖላንድን ልታጠቃ አቅዳለች - The Telegraph *-*-* እንደ አውሮፓዊያን ዕይታ፣ ሩሲያ ዩክሬን ውስጥ እየተደመሰሰች ሲሆን በተመሳሳይ አውሮፓ ላይ ጦርነት ል
🇷🇺 ሩሲያ NATO ን ለመፈተን ፖላንድን ልታጠቃ አቅዳለች - The Telegraph *-*-* እንደ አውሮፓዊያን ዕይታ፣ ሩሲያ ዩክሬን ውስጥ እየተደመሰሰች ሲሆን በተመሳሳይ አውሮፓ ላይ ጦርነት ልትከፍት ነው። አይ ኡሮፓ ይል ነበር ነብሱን ይማረውና ያ ማነው የጃፓኑ መሪ ሸሺኮ ሆሻካ። እንደኔ ይሄን ሁሉ የምትበጠብጠው እንግልጣርን ናት። እሷን ሀይ ባይ የሚል ጠፋ።

🇷🇺 ሩሲያ NATO ን ለመፈተን ፖላንድን ልታጠቃ አቅዳለች - The Telegraph *-*-* ለአውሮፓዊያን፣ ሩሲያ ዩክሬን ውስጥ እየተደመሰሰች ሲሆን በተመሳሳይ አውሮፓ ላይ ጦርነት ልትከፍት ነው
🇷🇺 ሩሲያ NATO ን ለመፈተን ፖላንድን ልታጠቃ አቅዳለች - The Telegraph *-*-* ለአውሮፓዊያን፣ ሩሲያ ዩክሬን ውስጥ እየተደመሰሰች ሲሆን በተመሳሳይ አውሮፓ ላይ ጦርነት ልትከፍት ነው።

🇮🇷 አል ጀዚራ፡ በሚሊዮኖች በቀብር ተገኝተዋል… NBC: እጅግ ከፍተኛ ቁጥር የተገኘበት… ሮይተርስ፡ እስከ 10 ሚሊዮን የሚጠጋ ሐዘንተኛ … የኢራን መገናኛ ብዙሃን TASSNIM: ወደ ቴህራን ወደ
+2
🇮🇷 አል ጀዚራ፡ በሚሊዮኖች በቀብር ተገኝተዋል… NBC: እጅግ ከፍተኛ ቁጥር የተገኘበት… ሮይተርስ፡ እስከ 10 ሚሊዮን የሚጠጋ ሐዘንተኛ … የኢራን መገናኛ ብዙሃን TASSNIM: ወደ ቴህራን ወደ 9 ሚሊዮን ሕዝብ ከተለያየ ቦታ ለቀብሩ ተገኝቷል። ትራምፕ ለ AXIOS: በዚህ ደረጃ ኢራናዊያን እንደሚወዱት አላወቅኩም። ታላቁ የኢራን መሪ የነበሩት አያቶላህ ኻመኒያ፣ የሀገር መሪ ብቻ አልነበሩም፣ የኢራን አባትም ነበሩ። ማነው እስኪ ዛሬ በዓለም ይሄን ያህል ሰው ለምንም ዓይነት ጉዳይ ማውጣት የሚችል?

🇮🇷 አል ጀዚራ፡ በሚሊዮኖች በቀብር ተገኝተዋል… NBC: እጅግ ከፍተኛ ቁጥር የተገኘበት… ሮይተርስ፡ እስከ 10 ሚሊዮን የሚጠጋ ሐዘንተኛ … የኢራን መገናኛ ብዙሃን TASSNIM: ወደ ቴህራን ወደ
+1
🇮🇷 አል ጀዚራ፡ በሚሊዮኖች በቀብር ተገኝተዋል… NBC: እጅግ ከፍተኛ ቁጥር የተገኘበት… ሮይተርስ፡ እስከ 10 ሚሊዮን የሚጠጋ ሐዘንተኛ … የኢራን መገናኛ ብዙሃን TASSNIM: ወደ ቴህራን ወደ 9 ሚሊዮን ሕዝብ ከተለያየ ቦታ ለቀብሩ ተገኝቷል። ትራምፕ ለ AXIOS: በዚህ ደረጃ ኢራናዊያን እንደሚወዱት አላወቅኩም። ታላቁ የኢራን መሪ የነበሩት አያቶላህ ኻመኒያ፣ የሀገር መሪ ብቻ አልነበሩም፣ የኢራን አባትም ነበሩ። ማነው እስኪ ዛሬ በዓለም ይሄን ያህል ሰው ለምንም ዓይነት ጉዳይ ማውጣት የሚችል? ማንም የለም!

🇺🇦🇺🇸 ፕሬዚዳንት ዘለንስኪ በበኩሉ፣ ለፕሬዝዳንት ትራምፕ መደወሉን እና ለአሜሪካ የልደት በዓል 'እንኳን አደረሳችሁ' ማለቱን በX ልጥፉ ተናግሯል። 'ላደረጋችሁልን ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን፣
🇺🇦🇺🇸 ፕሬዚዳንት ዘለንስኪ በበኩሉ፣ ለፕሬዝዳንት ትራምፕ መደወሉን እና ለአሜሪካ የልደት በዓል 'እንኳን አደረሳችሁ' ማለቱን በX ልጥፉ ተናግሯል። 'ላደረጋችሁልን ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን፣ ከትራምፕ ጋር በአንካራ የኔቶ ስብሰባ ላይ እንገናኛለን' ብሏል።

🇺🇸🇷🇺 ክሬምሊን፡ ፑቲን፣ ከትራምፕ ጋር ባደረገው የስልክ ጥሪ፣ የሩሲያ ጦር ኮንስታንቲኖቭካን ነፃ ማውጣት እንደቻለ ነግሮታል። የሩሲያ ወታደሮች በሙሉ ወኔ ከተማውን ተቆጣጥረው ይገኛሉ፣ ብሏል።

🇺🇸🇷🇺 ፕሬዝዳንት ፑቲን፣ 250ኛ የአሜሪካ የልደት በዓልን በማስመልከት፣ 1 ሰዓት ከ25 ደቂቃ በፈጀ የስልክ ንግግር፣ ፕሬዝዳንት ትራምፕን እንኳን ደስ አላችሁ ብሎታል። - ፑቲን፣ በዩክሬን ውስጥ ስላለው የጦር ሜዳ ሁኔታ 'እውነተኛ ምስል' አካፍሏል። - 'ገንቢ' እና 'ሥራ ተኮር' ውይይት አድርገዋል። - የሩሲያ ፕሬዝዳንት፣ ሩሲያ ለአሜሪካ ሀገር መሆን ያበረከተችውን አስተዋፅኦ ጠቅሷል።

🇪🇬 ግብጥ፣ የዓለማችን ትልቁን የመከላከያ ዋና መሥሪያ ቤት ይፋ አደረገች። 'ኦክታገን' በመባል የሚጠራ ሲሆን፣ ከአሜሪካ ፔንታገን ይበልጣል። ፕሬዚዳንት አብደልፈታህ አልሲሲ፣ በወታደራዊ ዩኒፎርም አሸብርቆ፣ በግብጥ እየተገነባ ባለው አዲሱ ዋና ከተማ የተሠራውን የጦሩን ስትራቴጂክ ዋና ማዘዣ ማእከልን፣ አስመርቋል።