ru
Feedback
💧ለቀልቤ💧

💧ለቀልቤ💧

Открыть в Telegram

الهم سلم قلوبنا ይህ ገበታ: ሰላማዊ እና የተረጋጋች ቀልብ(ልብ) ለሚፈልጉ እና ይህችም ቀልብ እንዴት ከድርቀቷ እንደምትሸር ለሚያስጨንቃቸው ሁሉ የተዘጋጀ ነው ። አስተያየት @alfekiru

Больше
Страна не указанаКатегория не указана
219
Подписчики
+124 часа
+147 дней
+830 дней
Архив постов
መፅሐፍ በማንበብ ብቻ ራሳችሁን ጨምሮ ለቤተሰብም የምታገኙትን የኡምራ ሽልማት እድል ልታስመልጡ ነው ?? ?? ?? ? 🆕አዲሱና የተሻሻለው የሡልማሒራ🔐⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ 🔣🔠🔠🔠🔠🔠
መፅሐፍ በማንበብ ብቻ ራሳችሁን  ጨምሮ ለቤተሰብም  የምታገኙትን የኡምራ ሽልማት እድል ልታስመልጡ  ነው ?? ?? ?? ? 🆕አዲሱና የተሻሻለው የሡልማሒራ🔐⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ 🔣🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔣 አፕሊኬሽን ምን አዲስ ነገሮችን ይዟል? 1️⃣​የተወዳዳሪዎች መረጃ💻 መከታተያዳሽቦርድ፦ (student bord) ተሳታፊዎች የውድድር ሂደታቸውንና የግል መረጃቸውን በግልጽ የሚከታተሉበት ሰሌዳ ተዘጋጅቷል። 2️⃣​የቀጥታ ደረጃ ሰንጠረዥ🔝 (Leaderboard)፦ የንባብ ሂደቱን በግንባር ቀደምትነት እየመሩ ያሉ 50 ተመዝጋቢዎችን ደረጃ በቅጽበት ያሳያል። 3️⃣​የቀጥታ መልእክት ማሳወቂያ🔔 (Instant Notifications)፦ ከአዘጋጆች የሚላኩ ማናቸውንም አዳዲስ መረጃዎችና ማስታወቂያዎች በወቅቱ ይደርሳችኋል። 4️⃣ ​የነፃ መጻሕፍት ቤተ-መጽሐፍት (Free Books Section)፦ በየጊዜው አዳዲስ ነፃ መጻሕፍት የሚጨመሩበት ልዩ ክፍል ተዘጋጅቶበታል። 5️⃣​ ቀጥተኛ የገፅ መሸጋገሪያ (Jump to Page)፦ የፈለጉትን የገፅ ቁጥር በመጻፍ /በማንሸራተት ፣በቀጥታ ወደፈለጉት ገፅ መሄድ ያስችላል። 6️⃣​ፈጣን የቃላት ፍለጋ (Advanced Search Bar)፦ የሚፈልጉትን ቃል በመጻፍ በመጽሐፉ ውስጥ በቀላሉ የመፈለግ አማራጭ ተካቷል። ⬇️የንባብ ውድድሩን ለመመዝገብ⬇️ 📊 🌐https://sulmahira.et/register?ref=010 ለበለጠ መረጃና በቀጥታ ለመመዝገብ🤌🏻 0946248626     @Muhadil234 0942189967     @Su_lle2

🌀 ለኢስላማዊ ቻናል ባለቤቶች በሙሉ👇 👉ኑ በነፃ 💯 ቻናል እናሳድጋለን ፈጥነው ያስመዝግቡ 📥 🧩 የመጀመሪያ Wave 👇 300 Subscribers 400 Subscribers 500 Subscribers 300 በላይ ለማሳደግ አናግሩኝ  ... ........  👇👇........... ...... @Ziyad_DS1 🧩 ሁለተኛ Wave 👇 600 Subscribers 800 Subscribers 1000 Subscribers 500 በላይ ለማሳደግ አናግሩኝ  ... ........  👇👇........... ...... @Ziyad_DS2    🧩ሶስተኛ Wave 1k በላይ ብቻ 👇 🎯 1+ subscribers✅ 🎯 2+ subscribers✅ 🎯 5+ subscribers✅ 🎯 10k+ subscribers✅ 🌀 1000 በላይ ለማሳደግ አናግሩኝ  ... ........  👇👇........... ...... @Ziyad_DS ISLAMIC WAVER

እሷ መኖሪያው ነች!👌 https://t.me/tulabmedina

መፍትሄው ምንድነው!? ሁሉም ሰው በተለይ ወጣቱ በአሁን ጊዜ ያለበትን የቀልብ መድረቅ የጭንቀቱን ውጥረት ስሞታ ያቀርባል፣ ሀኪሙም ቁርአን ቅራ ዚክር አድርግ እንዲያውም ኢስቲግፋር አብዛ በማለት ይመክራል፣ የተባለውንም ይፈፅማል ግና ሚለወጥም ሆነ ሚቀየር ነገር የለም። ምክኒያቱስ⁉️ ምክኒያቱማ አንድ ነገር ነው። ምንድን⁉️ 1ኛ አንዲት የሚሰራት ወንጀል አለች አሷን አልተዋትም፣ 2ኛ ኢስቲግፋር ተውበት ሲያደርግ በውስጡ ወደዛች ወንጀል እንደሚመለስ ያስባል። ለዚያም ነው አሏህ እንዲህ ያለው። يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا تُوبُوا إِلَى اللَّهِ تَوْبَةً نَّصُوحًا እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ንጹሕ የኾነችን ጸጸት በመጸጸት ወደ አላህ ተመለሱ፡፡ ንፁህ ፅድት ያለች ተውበትን ስታደርግ ሰላምህን ታገኛለህ። https://t.me/tulabmedina

📢 አስደሳች ዜና! ከዳሩል ዒልም የቁርአን ሒፍዝ እና የተርቢያ ማዕከል 💎 ዳሩል ዒልም የቁርአን ሒፍዝ እና የተርቢያ ማዕከል ለ2019 ዓ. ል የትምህርት ዘመን በአዳሪ መርሃግብር ተማሪዎችን ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቆ በምዝገባ ላይ ይገኛል። ☑️ የመመዝገቢያ መስፈርቶች፦ 📍ጾታ፦ ለወንዶች ብቻ (አዳሪ) 📍 እድሜ፦ ከ10 - 20 ዓመት 📍 ጤንነት፦ ከማንኛውም በሽታ ነፃ የሆነ 📍 ስነ-ምግባር፦ለመርከዙ ህግና ደንቦች ተገዢ የሆነ 📍 ፍላጎት፦ ለመቅራት ከፍተኛ ፍላጎት ያለው 📍ክፍያ፦ ወርሃዊ ክፍያን መክፈል የሚችል ☑️ የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች፦ 📌 የቁርአን ሒፍዝ (በቃል መያዝ) 📌 የቁርአን ነዘር (ንባብ) እና ሙራጀዓ (ክለሳ) 📌 ቃዒደቱን ኑራኒያ እና የተጅዊድ ትምህርቶች 📌 የተለያዩ የዲን ኪታቦች ☎️ ለምዝገባ እና ለበለጠ መረጃ፡ +251911171786 | +251910034682 በቴሌግራም ለመመዝገብ ይህን ይጫኑ👈 በዋትስ አፕ  ለመመዝገብ ይህን ይጫኑ👈          የቴሌግራም አድራሻ፡ 🔗https://t.me/darulilmmerkezofficial 🔗https://t.me/darulilmmerkezofficial 🏢 አድራሻ: አንፎ 105 ከዘቢዳር ሆቴል ጀርባ

ድካማችሁን ለሰው በመናገር አጅራችሁን አትጡ!

እሰቡት እስኪ፣ ከአፈር ስር ሆነህ ዱንያ ላይ ስትኖር ለአኼራህ ያሳለፍከው ይህች የአራት ደቂቃ ስንቅ ብቻ ብትሆን፣ ምን ያህል እንዲሰራጭልህ ምን ያህል ማብዛትን ትመኝ ነበር?

🎙ወንድም አቡበከር ' 📖 ይህ ወንድማችን ሞቷል፣ አላህ ይርሀመው። ቲላዋውን በማሰራጨት፣ ስንቁን እናብዛለት

ከረቢዕ በኋላ እፈትንሃለው!!!

ሰውኮ ውሎውን ይመስላል!!!

يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا تُوبُوا إِلَى اللَّهِ تَوْبَةً نَّصُوحًا عَسَىٰ رَبُّكُمْ أَن يُكَفِّرَ عَنكُمْ سَيِّئَاتِكُمْ وَيُدْخِلَكُمْ جَنَّاتٍ تَجْرِي مِن تَحْتِهَا الْأَنْهَارُ " እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ንጹሕ የኾነችን ጸጸት በመጸጸት ወደ አላህ ተመለሱ፡፡ ጌታችሁ ከእናንተ ኀጢኣቶቻችሁን ሊሰርይላችሁ ከሥሮቻቸው ወንዞች የሚፈሱባቸውንም ገነቶች ሊያስገባችሁ ይከጀላልና፡፡

📢 አስደሳች ዜና! ከዳሩል ዒልም የቁርአን ሒፍዝ እና የተርቢያ ማዕከል 💎 ዳሩል ዒልም የቁርአን ሒፍዝ እና የተርቢያ ማዕከል ለ2019 ዓ. ል የትምህርት ዘመን በአዳሪ መርሃግብር ተማሪዎችን ለማስ
📢 አስደሳች ዜና! ከዳሩል ዒልም የቁርአን ሒፍዝ እና የተርቢያ ማዕከል 💎 ዳሩል ዒልም የቁርአን ሒፍዝ እና የተርቢያ ማዕከል ለ2019 ዓ. ል የትምህርት ዘመን በአዳሪ መርሃግብር ተማሪዎችን ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቆ በምዝገባ ላይ ይገኛል። ☑️ የመመዝገቢያ መስፈርቶች፦ 📍ጾታ፦ ለወንዶች ብቻ (አዳሪ) 📍 እድሜ፦ ከ10 - 20 ዓመት 📍 ጤንነት፦ ከማንኛውም በሽታ ነፃ የሆነ 📍 ስነ-ምግባር፦ለመርከዙ ህግና ደንቦች ተገዢ የሆነ 📍 ፍላጎት፦ ለመቅራት ከፍተኛ ፍላጎት ያለው 📍ክፍያ፦ ወርሃዊ ክፍያን መክፈል የሚችል ☑️ የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች፦ 📌 የቁርአን ሒፍዝ (በቃል መያዝ) 📌 የቁርአን ነዘር (ንባብ) እና ሙራጀዓ (ክለሳ) 📌 ቃዒደቱን ኑራኒያ እና የተጅዊድ ትምህርቶች 📌 የተለያዩ የዲን ኪታቦች ☎️ ለምዝገባ እና ለበለጠ መረጃ፡ +251911171786 | +251910034682 በቴሌግራም ለመመዝገብ ይህን ይጫኑ👈 በዋትስ አፕ  ለመመዝገብ ይህን ይጫኑ👈          የቴሌግራም አድራሻ፡ 🔗https://t.me/darulilmmerkezofficial 🔗https://t.me/darulilmmerkezofficial 🏢 አድራሻ: አንፎ 105 ከዘቢዳር ሆቴል ጀርባ

photo content

✨ሚወዳቸውማ✨

ከብደህ በወንጀል ብሶም አትፈራ ቀለህ እንዳትወድቅ ሚዛኑ ስፍራ ።

ثقلت من الذنوب ولست تخشى لجهلك أن تخف إذا وزنتا

✨አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏህ✨ አሁን ሰአት ጀምሮ የዳእዋ ፕሮግራም ስለሚጀምር እንድትከታተሉ እንጋብዛለን link👇👇👇share https://t.me/tulabmedina https://t.me/tulabmedina

ት---- እሱን ፍራ አብዝተህ ልብህን አላምደው             እሱን የፈራማ አይቀርም ካሰበው

فاتق الله وتقو الله ما" جاورت قلب امرء إلا وصل"